ሰሞናዊ ቅጂዎች

12 Videos

   ጥንቅሮቻችን

የብልፅግና ፓርቲ ‘የሚዲያ ሠራዊት’ አባላት በሐሰተኛ መረጃ ሥርጭት እና አሳሳች የፌስቡክ ዘመቻዎች ላይ መሳተፋቸውን የቢቢሲ ምርመራ አረጋገጠ

የጽሁፉ መረጃ በገዢው ብልፅግና ፓርቲ በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ስር የሚንቀሳቀሱ እና ‘የሚዲያ ሠራዊት’ የሚል መጠሪያ ያላቸው የፓርቲው አባላት፤ መንግሥትን በሚተቹ እና

Read More »

ኢትዮጵያ፡ 56 በመቶ የሚሆኑ የሁለተኛ እና ሦስተኛ ክፍል ተማሪዎች ፊደል መለየት እንደማይችሉ ጥናት አመለከተ

ከ 3 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ ከሚገኙ የሁለተኛ እና ሦስተኛ ክፍል ተማሪች 56 በመቶዎቹ ምንም ዓይነት ቃል ማንበብ እንደማይችሉ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባደረገው

Read More »

የዩክሬን ፕሬዝዳንትን ለመግደል ከሩሲያ ጋር ሲያሴር ነበር የተባለ ግለሰብ ፖላንድ ውስጥ ተያዘ

ከ 4 ሰአት በፊት የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቭሎድሚር ዜሌንስኪን ለመግደል ከሩሲያ የደኅንነት አገልግሎት ጋር አሲሯል የተባለ ግለሰብ ፖላንድ ውስጥ በቁጥጥር ስር ዋለ። የፖላንድ ዐቃቤ ሕግ ፓዌል

Read More »

ማንነቱንና ርስቱን አሳልፎ የሚሰጥ ትውልድ ኖሮም አያውቅም አይኖርምም – የሰብአዊ መብት ድርጅቶች የጋራ መግለጫ

Press Release Posted on 2024-04-15 Author rayaman   “ሆድ ሳያውቅ ዶሮ ማታ” እንዲሉ ወልቃይት ጠገዴ፤ ጠለምት፤ ራያ ያማነው? የሚለው ጥያቄ ጊዜው ያለፈበት ጥያቄ የሚያደርገው መልሱ በሁሉም ዘንድ የታወቀና

Read More »

  አበይት ክንዋኔዎች

‘‘… እመብርሃን፣ የጌታዬ እናት፣ ድንግል ማርያም ሆይ … ይኸው ለቃል ኪዳን ምድርሽ፣ ለአስራት አገርሽ- ለእናት ምድሬ ኢትዮጵያ እንባዬን ከደሜ ጋር ቀላቅያለሁና… ይህን በዘረኞቹ ፋሽስቶች ክንድ በሕዝብሽ፣ በአገልጋዮችሽ ላይ እየወረደ ያለውን ግፍና መከራ በልጅሽ ፊት አዘክሪ፣ አሳስቢ፡፡ እናቴ ሆይ አዛኝቱ ያለ አንቺ ማን አለኝ፤ ተስፋዬ ልጅሽ ነውና ‹‹እግዝእትነ ስምዒ ኀዘና ወብካያ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ!›› ሲሉ የኢትዮጵያን ሰቆቃዋን፣ ጣሯንና ጭንቀቷን አሳስቢ ሲሉ ተማፀኑ… ምድሪቱም ለፋሽስት እንዳትገዛ አውገዝውና በመስቀላቸው ባርከው ሰማዕትነትን ተቀበሉ፡፡’’

(ሰማዕቱ ብፅዕ አቡነ ጴጥሮስ ዘኢትዮጵያ)

  Click here for more story.

Risk of Hookah 

Hookahs – CDC

Hookahs are water pipes that are used to smoke specially made tobacco that comes in different flavors, such as apple, mint, cherry, chocolate, coconut, licorice, cappuccino, and watermelon.1

Although many users think it is less harmful, hookah smoking has many of the same health risks as cigarette smoking.1

Hookah is also called narghile, argileh, shisha, hubble-bubble, and goza. (Read full storey)

  ተመረጡ ቅጂዎች

The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism 

 -Curtin University

  1. Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)

American Lung Association: Research & Reports  

*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5

* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)

የመረጃ ምንጮች