እስክንድር ነጋ አውሮፕላን ውስጥ የገጠመው አስገራሚ ክስተት

May 6, 2018 እስክንድርን የያዘው አውሮፕላን ከፍራንክፈርት ተነስቶ፣ ልክ በ7.15 ዲሲ፤ ዳላስ አውሮፕላን ማረፍያ ላይ ሲያርፍ አዲስ ክስተት ተፈጥሮ ነበር። ተሳፋሪዎችን የስደነገጠ ክስተት። እንዲህ ነው የሆነው። አውሮፕላኑ እንዳረፈ ፖሊሶች ወደ ውስጥ ይገቡና እስክንድር ነጋ ብለው ይጣራሉ። እስክንድር ከተቀመጠበት ተነስቶ እኔ ነኝ ይላቸዋል። ወደ ፊት ብቅ እንዲል ይጠይቁትና ሲወጣ አጅበው ይወስዱታል። ግን ይህ ለምን ሆነ? ነገሩ […]
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመጀመሪያዎቹ የውጭ አገር ጉዞዎችና ውጤታቸው

6 May 2018 ብሩክ አብዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ከተሰየሙ ረቡዕ ሚያዚያ 24 ቀን 2010 ዓ.ም. አንድ ወር አስቆጥረዋል፡፡ በዚህ አንድ ወር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአገር ውስጥ ካሉ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ከመወያየት ባለፈ፣ ሥልጣን ከያዙ በጂቡቲ የመጀመርያቸውን፣ በሱዳን ደግሞ ሁለተኛቸው የሆነውን የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ከመጀመርያው የሕዝብ […]
“የ21ኛው ክፍለ ዘመን ፋሽስቶች ናቸው፣ “አማራ አህያ፤ ምን ታረጋላችሁ?” እያለ ሁሌ ይሳደበል”- ከእስር የተፈቱት የዋልድባ መነኮሳት

“አማራ አህያ፤ ምን ታረጋላችሁ?” እያለ ሁሌ ይሳደበል። ከባድ መሳሪያዎች የጫኑ ከ40 ያላነሱ ወታደሮች ናቸው መጥተው የያዙኝ። ደብድበውኛል በጣም አሰቃይተውኛል። የሰው ልጅ ላይ ሊፈፀም በማይገባ መልኩ “የት ነው ያለሁበት ቦታ” ስል ማዕከላዊ መሆኑ በሰው ነው የተነገረኝ እንጂ እንዴት ወደ አዲስ አበባ እንዳመጡኝ እንኳ አላውቅም፤ በዱላ ብዛት ራሴን ስቼ ነበር። የ21ኛው ክፍለ ዘመን ፋሽስቶች ናቸው። ዘሬ እየተጠቀሰ […]
ውሳኔ-ሕዝበ የሚያስፈልጋቸው ብሔራዊ ጉዳዮች (ተፈራ ድንበሩ)

May 5, 2018 የመላውን አገር ሕዝብ የሚመለከቱ ጉዳዮች መወሰን ያለባቸው በራሱ በባለቤቱ በመላው ሕዝብ ነው። ዲሞክራሲ ባለበት አገር ሕዝብ የሚመራበት ሕገመንግሥት በሕዝብ ፈቃድ ይወሰናል። የመሬት ይዞታ፤ መሪ ሥር ዓተ-ትምህርት፣ ብሔራዊ ቋንቋ፣ የአገር አከላለል፣… ወዘተ በቀጥታ በሕዝብ ፍላጎት መወሰን ያለባቸው ዋናዋና የአገር ጉዳዮች ናቸው። ይህ ጽሑፍ የወቅቱና ምን ጊዜም መነጋገሪያ የሆኑትን የአሰብ የባህር በር፣ ተጨማሪ ብሔራዊ […]
ደጃዝማች ዑመር ሰመተር!! …..የኦጋዴኑ የበረሀው መብረቅ

May 5, 2018 ደጃዝማች ዑመር ሰመተር!! …..የኦጋዴኑ የበረሀው መብረቅ Minilik Salsawi በኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ታሪክ ለአገራቸው ነጻነት ሲሉ በፍጹም አገራዊ ፍቅር መተኪያ የሌለው ህይወታቸውን የከፈሉ አካላቸውን ያጎደሉ በርካቶች ናቸው፡፡ የቀደሙትን የእነዚሕን አባቶች ውለታ አቅም በፈቀደ በምናስታውስበት በዚ ገጽ ዛሬ ዕድል ቀናንና ታለቁን ኢትዮጵያዊ ጀግና ደጃዝማች ዑመር ሰመትረን ልንዘክር ተገናኘን…..እነሆ ሰውየው!!! አዲስ አበባ ከተማ ከሚገኘው ከታላቁ […]
አብዲሌና ህወሓት (ብርሐኑ ተክለያሬድ )

May 5, 2018 – Konjit Sitotaw አብዲሌና ህወሓት (ብርሐኑ ተክለያሬድ ) ይህን ሰው በዚህ ትምህርት ቤት ተማረ እዚህ ሲማር አውቀዋለሁ የሚል አንድም ሰው አይገኝም እርግጥ ነው ብዙዎች መብራት ሰራተኛ ሆኖ ሽርፍራፊ ሳንቲም ካልሰጣችሁኝ በማለት ገመድ እየቆረጠ ደባ ሲሰራባቸውና በአካባቢው ባህልና በእስልምና ሀይማኖት ያልተፈቀደ ነውረኛ ተግባር ሲፈፅም አስካሪ መጠጥ ጠጥቶ ሴቶችን ሲጎነትልና ሽማግሌዎችን ሲያንጓጥጥ ያስታውሱታል ። […]
ለአንድ መቶ ሚሊየን የኢትዮጵያ ህዝብ ሶስት ጋዜጣ? [ዋዜማ ራዲዮ]

May 5, 2018 – Konjit Sitotaw ለአንድ መቶ ሚሊየን የኢትዮጵያ ህዝብ ሶስት ጋዜጣ? [ዋዜማ ራዲዮ] https://youtu.be/QlkCW6aH2-g
ጠ/ሚ/ሩን እንዴት እንመናቸው? እውነቱ በለጠ – ኮንሶ

May 5, 2018 – Konjit Sitotaw ጠ/ሚ/ሩን እንዴት እንመናቸው? እውነቱ በለጠ – ኮንሶ Team ለማ በተሰኘ ቡድን ተጠርንፈው በኦሮሚያ ክልል በጀመሩት የለውጥ እንቅስቃሴና በአንደበቴ ርቱዕ ንግግራቸው በመላው ኢትዮጵያ ተቀባይነትን በማግኘት በብዙ እልህ አስጨራሽ የጠረጴዛ ዙሪያ ትግልና በኢትዮጵያ ወጣቶች ግፊት ለጠ/ሚ/ርነት ሥልጣን የበቁት ዶ.ር አብይ አህመድ በትረ ሥልጣናቸውን ከቆናጠጡ አንድ ወር አለፋቸው ። የኢትዮጵያ ህዝብ የሥርዐት […]
በእምዬ ምኒልክ ስም እየማሉ ከጦር ግምባር የወደቁ ሁለት ጀግኖች!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

05/05/2018 ዛሬ ሁልቆ መሳፍርት ከሌለው አኩሪ ታሪካችን አንዱ የሆነው የድል ቀን ነው። የታሪክ ተመራማሪዎች ” ታሪክ ራሱን ይደግማል ” የሚሏት ሀይለ ቃል አለቻቸው። ጆርጅ ኦርዌል የተባለው ታዋቂው እንግሊዛዊ ደራሲ ደሞ << ያለፈውን ታሪክ የተቆጣጠረ የአሁንን ብሎም የወደፊቱን መቆጣጠር ይችላል ።>> ይላል። የባለፈውን ታሪክ ጀግኖች አባቶቻችን ተቆጣጥረውታል የወደፊቱን ደሞ እኛ ልጆቻቸው እንደምንቆጣጠረው እርግጠኛ በመሆን ቀኑ ሳያልፍብኝ […]
“ከገዱ አንዳርጋቸው ጋር ግንኙነት አላችሁ” የህወሀት አዲሱ ፍረጃ?!? (የዋልድባ አባቶች)

05/05/2018 ከግዮን መጽሄት ጋር ቆይታ ያደረጉ የዋልድባ አባቶች በቅርቡ ከወህኒ የተለቀቁት የዋልድባ መነኮሳት በሕወሃትና በመነኮሳቱ መካከል ያለው ውዝግብ 40 አመታትን ያስቆጠረ መሆኑን ይፋ አደረጉ። ሕወሃት ጫካ ከነበረበት ጊዜ አንስቶ በገዳሙ ሰላዮቹን ማሰማራቱን ይናገራሉ። መነኮሳቱ አባ ገብረኢየሱስና አባ ገብረስላሴ በገዳሙ መጸለይ ወንጀል ሆኖ በመከላከያ ሰራዊቱ መደብደባቸውን ተናግረዋል። ከታሰርን […]