ብጹእ አቡነ አብርሀም በኮማንድ ፖስቱ “ለጥያቄ” በሚል ተወሰዱ

05/05/2018 በደምሰው ይላቅ በቅርቡ ከቤምሻንጉል ጉምዝ ተፈናቅለው በባህር ዳር ቅዱስ ጊዬርጊስ ቤተ ክርስቲያን የተጠለሉትን የአማራ ብሄር ተፈናቃዮች የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳደርና የከተማው ነዋሪ እርዳታ እያደረገላቸው ቢሆንም በባህር ዳር የኮማንድ ፖስቱ ዋና አዛዥ ኮሎኔል መሀመድ የሀገረ ስብከቱን ሊቀ ጳጳስ ተፈናቃዮቹን አስወጡ ማለቱን ተከትሎ ብጹእ አቡነ አብርሀም “የእግዚአብሄር ቤት የድሆች መጠጊያ መጠለያ ነው ከዚህ አስወጥቼ ወዴትም ልሰዳቸው አልችልም የት ይወድቃሉ?” […]

‹‹ ህወሓት/ኢፈርት የኢዛና ወርቅ ማዕድን ፈጅ!!! ›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ክፍል ሁለት ( ለኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክና የኦሮሞ ቄሮ የተበረከተ)

May 5, 2018 የሚድሮክ ጎልድ የሳውዲው ቢሊዮነርና፣ የህወሓት/ኢፈርት የትግራዋይ ኢዛና ወርቅና፤ቴዎድሮስ አሸናፊ በኢትዮጵያ በቀ.ኃ.ሥ ዘመንና በደርግ አገዛዝ የማዕድን ኃብት የህዝብ ኃብት ነበር!!! የሚበላው የሌለው ህዝብ፣ መሪዎቹን ይበላል!!!›› ትንቢተ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ‹‹          ይሄ የኔ ሰው ነው፤አትንካው!!!” የሚባልበት የአይነኬዎች ስርአት ነው፡፡››ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የትግራይ ወጣት የኢዛና የወርቅ ኃብትህን ከወያኔ ኢፈርት አስመልስ!!! የአማራ ፋኖ፣ከኦሮሞ ቄሮ ጋር የትግል […]

ወያኔ የለገደንቢ ማዕድን ፈጅ!!! ›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ክፍል አንድ ( ለኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክና የኦሮሞ ቄሮ የተበረከተ)

May 5, 2018 ‹‹ እናት ኢትዮጵያ ሞኝነሽ፣ ተላላ፣ የሞተልሽ ቀርቶ፣የገደለሽ በላ!!! ›› በኢትዮጵያ በቀ.ኃ.ሥ ዘመንና በደርግ አገዛዝ የማዕድን ኃብት የህዝብ ኃብት ነበር!!! የሚበላው የሌለው ህዝብ፣ መሪዎቹን ይበላል!!!›› ትንቢተ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ‹‹          ይሄ የኔ ሰው ነው፤አትንካው!!!” የሚባልበት የአይነኬዎች ስርአት ነው፡፡››ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ecadforum ትዕይንት አንድ፤ የኢፌዲሪ ጠ/ሚ አብይ አህመድ የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸው እንደነበረ ብሄራዊ ቤተ […]

አንዱዓለም አራጌ በፍራንክፈርት ከተማ – መዘክረ ቴዎድሮስ – ሜይ 12 ቀን 2018

May 5, 2018  በጀርመን የኢትዮጵያዉያን የዉይይትና የትብብር መድረክ አዘጋጅነት ሜይ 12 ቀን 2018 በፍራንክፈርት ከተማ የሚካሄደዉ ጉባዔ ላይ አንዱዓለም አራጌ በክብር እንግድነት ይገኛል። በእለቱ ጥናታዊና ወቅታዊ ጽሁፎች ከሚያቀርቡ ተጋባዥ እንግዶች ውስጥ ጋዜጠኛ ተክሌ የኋላ እና የዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ ቤተዘመ ፤ አብዩ በለዉ ይገኙበታል። ለበለጠ መረጃ መድረኩ ለኢ.ኤም.ኤፍ የላከው ማስታወቂያ ከዚህ በታች ይመልከቱ። በጀርመን የኢትዮጵያዊያን የዉይይትና […]

Commentary:The Birth of Amhara Nationalism: Causes, Aspirations, and Potential Impacts

addisstandard / May 4, 2018 / 6.1k Protesters during the summer 2016 AmharaProtests in Gonder city. Photo: Social media Amanuel Tesfaye, For Addis Standard Addis Abeba, May 04/2018 – In a speech given at the discussion forum organized by the Amhara  Regional State for academics and few selected business people in the beautiful city of […]

The assassination of Gezahegn Gebremeskel: Who killed the Ethiopian activist?

Simon Allison 04 May 2018    The target: Gezahegn Gebremeskel was a respected member of the Ethiopian diaspora community. Zagbo Pascal saw it happen. He was on the corner of Kerk and Polly streets in downtown Johannesburg, hanging out with some friends, when a single gunshot rang out. It was 5pm on Saturday, April 21, […]

ቅዱስ ሲኖዶስ ለዕርቀ ሰላሙ የሚነጋገሩ ልኡካን አባቶችን ምርጫ አጸደቀ

ሐራ ዘተዋሕዶ May 4, 2018 የሰላም እና አንድነት ኮሚቴው፣ የድርድሩን ቦታና ጊዜ ለይቶ በቅርቡ ያሳውቃል፤ ኹሉም ወገኖች፣ ከጸሎት ጀምሮ አስፈላጊውን ድጋፍና እገዛ እንዲያደርጉ ጠየቀ፤ የሀገር ውስጡ በብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ፣ የውጩ በብፁዕ አቡነ ኤልያስ ይመራል፤ ††† በውጭ ሀገር በስደት ከሚኖሩት አባቶች ጋራ ለተጀመረው የዕርቀ ሰላም ንግግር፣ የሀገር ቤቱን ቅዱስ ሲኖዶስ በመወከል እንዲነጋገሩ የተመደቡትን ብፁዓን አባቶች ምርጫ […]

Is Football Becoming Ethiopia’s Mark of Shame?

By Tsehai Alemayehu May 4, 2018 Most readers have read about or have viewed the video of a disgraceful event which took place at what should have been a happy gathering of thousands of Ethiopians at a sporting event.  I am referring to the ending of a match between two Ethiopian football teams in the […]

Ethiopian Soccer Coach Fired For Socking A Ref In The Face

May 4, 2018 Billy Haisley Video replay in soccer sucks, but goal line technology is great. The biggest advocate for the introduction of this tech in Ethiopian soccer is probably the referee of this weekend’s Defence Force vs. Welwalo Adigrat match, since it probably would’ve saved him from getting fed this fist sandwich: As the video […]

የዜግነት ጥያቄ (ጋዜጠኛ ወብሸት ታየ)

May 4, 2018 በትናንትናው ዕለት በዝዋይ እስር ቤት ያሉ ጓደኞቼን ለመጠየቅ ወደ ስምጥ ሸለቆዋ መዲና  አቅንቼ ነበር። የጉዞዬ መቋጫ ጉዳይ ለጊዜው ይቆየንና (የባሰም አለና)ስመለስ በዚያው አንድ ዘመዴን ለመጠየቅ ደብረ ዘይት/Bishooftu/ ላይ ወረድኩ። እናም ቀበሌ 01 (መከላከያ አጠገብ) ወዳለው መኖርያው ሳዘግም አንድ አሳዛኝ ሁነት ትኩረቴን ሳበው። በዚህ ምስል ላይ እንደምትመለከቱት የአንዲት ዜጋ ሙሉ የቤት ዕቃ ጎዳና […]