ዶ/ር ዓብይ አህመድ በአዋሳ ስታዲየም ያደረጉት ንግግር ሙሉው ቪድዮና በጽሁፍ

April 26, 2018  የተከበራችሁ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች የሀዋሳ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ክቡራትና ክቡራን ታቦር ተራራን ከራስጌ፣ የሀዋሳ ሀይቅን በግርጌ አድርጋ ከዕድሜዋ በላይ በፈጣን የእድገት ግስጋሴ ላይ በምትገኘው የክልሉ መዲና በሆነችው በውቢቷና የፍቅር ከተማ ሀዋሳ እና በእንግዳ ተቀባይ ሕዝቦቿ መሀል በመገኘቴ የተሰማኝን ልባዊ ደስታና ክብር ለመግለጽ እወዳለሁ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ኢትዮጵያዊነት በህብረ […]

እኛ የጣልነውን ፣ የናቅነውን ግእዝ ምእራባውያኑ እስከ ሁለተኛ ድግሪ ይመረቁበታል! (ሔቨን ዮሐንስ)

26/04/2018 – ጀርመኖች ግዕዝ የእነሱ ቋንቋ እስኪመስላቸው ድረስ ያውቁታል – በካናዳ ቶሮንቶ ዮኒቨርስቲም ግዕዝ ቋንቋ ማስተማር ጀምሯል ኢትዮጵያውያን የግላቸው ፊደላት አላቸው እንባላለን ። የምንኮራበት አንዱ ይሄ ነው ። አባቶቻችን የቀረፁልን ፊደል እጅጉን ያስደንቃል ። የእኛ የግላችን የምንለው በእራሳችን የምንተማመንበት ቋንቋና ፊደልን አስረከቡን ። በሰው ፊደል ተውሰን እንዳንፅፍ ። ሚስጥራችንን በእኛው ፊደል እንድንጠቀም እረድተውናል ። የእኛን ጠብቀው ካኖሩና […]

የደቡብ የአንድነትና የአብሮነት ረቂቅ ሸማ ድርና ማግ ሆኖ የተወዳጀበት የታላቋ የኢትዮጵያ ነጸብራቅ ትንሿ ኢትዮጵያ ናት! – ዶ/ር አብይ በሀዋሳ..

26/04/2018 ዶ/ር አብይ በሀዋሳ ያደረጉት ሙሉ ንግግር —————– የተከበራችሁ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች የሀዋሳ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ክቡራትና ክቡራን  ታቦር ተራራን  ከራስጌ፣ የሀዋሳ ሀይቅን በግርጌ አድርጋ ከዕድሜዋ በላይ በፈጣን የእድገት ግስጋሴ ላይ በምትገኘው የክልሉ መዲና በሆነችው በውቢቷና የፍቅር ከተማ ሀዋሳ እና  በእንግዳ ተቀባይ ሕዝቦቿ መሀል በመገኘቴ የተሰማኝን ልባዊ ደስታና ክብር ለመግለጽ እወዳለሁ፡፡ […]

አሁን ባለንበት ደረጃ የራሳችንን ጉዳይ ብቻ ማንፀባረቅ የኦሮሞን ህዝብ ደረጃ አይገልፅም!! (ታዬ ደንደኣ)

26/04/2018 በታዬ ደንደኣ ትርጉም ፡ ጥላሁን ግርማ  ብሄርተኝነት የራስን ብሄር ወይም ዜጋ  አብልጦ መውደድ ማለት ነው። መውደድ ደግሞ በቃላት ጋጋታ ብቻ አይገለፅም። የህዝብን ደስታ ፣ ነፃነት እንዲሁም ብልፅግና ለማረጋገጥ ዋጋ መክፈልን እና በርትቶ መስራትን ይጠይቃል።በዚህ ላይ ችግር የለብንም። የመናበቡ ጉዳይ ግን በዚህ ውስጥ ይገኛል። በጉዳዩ ላይ የጋራ መናበብን እንደ መፍጠር አላማን አቀጭጮ ማየት እና  መተናነስ […]

የውጭ ጉዳይ ቃል-አቀባይ በነበሩት አቶ መለሰ አለም የተደበደበው ተከሳሽ የዛሬ የፍ/ቤት ውሎ (በፍሬው ተክሌ ረቡኒ)

26/04/2018 * ስነስርአት አድርግ ዳኛ ተከሳሽን * “አንተ ስነሰርአት ሲኖርህ እኔም ስርአት አደርጋለሁ ቅጠረኞች እንደሆናችሁ አውቃለሁ” – ተከሳሽ ዳኞችን በእነ ጌታሁን በየነ የክስ መዝገብ 3ኛ ተከሳሽ ሰይፉ አለሙ ዛሬ ፍ/ቤት የቀረበ ሲሆን መዝገቡ ተቀጥሮ የነበረው የመከላከያ ምስክር ብይን ለመስጠት ነበር ። ዳኞች ችሎት ሳይሰየሙ በችሎት ተላላኪ በኩል ሰይፉ አለሙ በማስጠራት በቢሮ በኩል ነው የምናየው ና […]

“EFFORTን” መውረስ የኢኮኖሚውን ጥገኛ ተውሳክ እንደማስወገድ ነው! (ስዩም ተሾመ)

26/04/2018 ትላንት በፌስቡክ ገፄ ላይ የትእምት (EFFORT) ድርጅቶች በመንግስት መወርስ እንዳለባቸው ለመጠቆም ሞክሬ ነበር። ለዚህ ያቀረብኳቸው ምክንያቶችና ማስረጃዎች እንዳሉ ሆነው እነዚህን ድርጅቶች መውረስና ወደ ግል እንዲዘዋወሩ ማድረግ ምን ፋይዳ አለው?፣ በሀገሪቱ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ላይ ምን ዓይነት አሉታዊ ሆነ አዎንታዊ ተፅዕኖ ሊፈጥር ይችላል? እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን በዝርዝር መመልከት ያስፈልጋል። በቅድሚያ ግን ስለ ትእምት (EFFORT) ድርጅቶች አጠቃላይ ባህሪ […]

ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ – ከኮማንደር አሰፋ ሰይፉ

ሚያዝያ 15 ቀን 2010 ዓ. መጠነኛ መግለጫ ላስቀድም፦ “አንተ” እያልሁ የምጽፍባቸው ምክንያቶቼ፦ • እኔ አገሬን በግዙፍ አካል ስለይ፦ ዐቢይ ገና መልካሚቱና ነቢይቱ እናት ማህፀን ውስጥ ነበር፦ •የጠቅላይ ሚኒስትርነቱም ምርጫ በብዙሐኑ ሳይኾን የብዙሐኑን ድምጽ ቀምቶ “ተመረጥሁ” ባለ ግም ባር ነው፦ •ታሪካዊዋን በ“አጥንትና በደም” ተከብራ አስከብራ የኖረችዋን ሰንደቅ-ዓላማዬን በተገፋችበትና “መተት” የተለጠፈበትን (ወድዶም ኾነ ሳይወድድ) ይዟል •በእነዚህ ዓበይት […]

ከጉራ ፋርዳ የተፈናቀለዉ የአማራ ህዝብ ምን ዉስጥ ገባ? አሁን በምን አይነት መከራስ ዉስጥ ይገኛል?

April 25, 2018  ከጎራ ፈርዳ የተባረሩ አማሮች የሰዉ ልጆች በርሃብ እንዲሞቱ በድፍረት የፈረደዉ ብአዴን:- የጉራፋርዳ አማራ ተፈናቃይ ነገር ————- የባርነት ሀሳብ ተሸካሚዉ ብአዴን ነጻነት እና እኩልነት የሚባሉ ነገሮች መኖራቸዉን ያዉቅ ይሆን?:- እዉን ገዱስ የሰዉ ቁመት አለዉ? ——- ሸንቁጥ አየለ ======= የግል ገጠመኜ እንደ መነሻ:- ———— -ገዱ ሰሞኑን ጎንደር ላይ ለተገኘዉ አቢይ “ጠቅላይ ሚኒስቴር ካሁን ብኋላ […]

መሻሻል ያላሳየው የኢትዮጵያ ፕሬስና የጋዜጠኞች ይዞታ

    Getty Images ድንበር የለሽ ዘጋቢዎች የተሰኘው የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ቡድን ይፋ ያደረገው የዚህ ዓመት የዓለም የጋዜጠኞችና ሃሳብን የመግለፅ ይዞታ ዘገባ ኢትዮጵያን በፕሬስ ነፃነት እርከን ከ180 የዓለም ሃገራት 150ኛ ላይ ሲያስቀምጣት፤ ኤርትራ ደግሞ ሰሜን ኮሪያን ቀድማ 179ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን አመለከተ። ዘገባው እንዳመለከተው ኢትዮጵያ በ2007 ዓ.ም 30 የሚደርሱ ጋዜጠኞች ሃገር ጥለው እንዲሰደዱ ካስገደደው ስድስት […]