Ethnic Amharas in Oromiya Regional State at Risk of Genocide (By Meskerem Abera)

October 27, 2019 By Meskerem Abera The incumbent government ruling over Ethiopia is headed by an Oromo prime minister, Abiye Ahmed ,who won Nobel Peace prisze of 2019. The coming in to power of this Oromo prime minister is the aftermath of the mass resentment done against brutal and corrupted rule of Tigrian minority ganga […]
የብሄር ጽንፈኝነትና የሚያስከትለው የስነልቦና ችግር – የስነ-ልቦና መምህር አወቀ ምህረቱ
October 28, 2019
ህወሓት – ስዩም ተሾመን በአሰቃቂ ሁኔታ እንደምትገል ማስጠንቀቂያ ላከችጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን

October 28, 2019 09:31 “ሕዝብ ስዩምን ሊጠብቀው ይገባል” በጃዋር ትዕዛዝ ንጹሃን መጨፍቸፋቸውን፣ መታረዳቸውን፣ የእምነት ተቋማት መቃጠላቸውንና ንብረት መውደሙን ተከትሎ ሴራው እንዴትና በነማን ቅንጅት እንደተቀነባበረ ይፋ በማድረግ ላይ ባለው አምደኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች ስዩም ተሾመ ላይ የግድያ ዛቻ ተሰነዘረ። የግድያው ዛቻ በቀጥታ የተላከው ከህወሓት ሥራ አስፈጻሚ አባል ጌታቸው ነው። ህወሓት ፖሊሱን፣ ደህንነቱን፣ መከላከያውን፣ ኢኮኖሚውን ከፍተኛውን የአገሪቱን […]
GERD talks: Egypt, Ethiopia resume coordination, Russia ready to mediate

Egypt’s Only Daily Independent Newspaper In English ‘I believe Egypt has shown good faith more than it should, as its stance was very wise,’ says professor Noha Bakr Fatma Lotfi October 27, 2019 GERD talks: Egypt, Ethiopia resume coordination, Russia ready to mediate During their meeting in Russia, the leaders of African nations Egypt and Ethiopia […]
Solutions to Ethiopian dam crisis difficult but possible – ArabNews 16:00

DR. ABDELLATIF EL-MENAWY October 28, 2019 Negotiations over the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) are deadlocked, but they will be “resumed,” according to Egyptian President Abdel Fattah El-Sisi and Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed after they met at the Russia-Africa summit in Sochi last week.Despite these statements, the people of the two countries live in […]
67 killed in Oromia protests against Ethiopian PM Abiy Ahmed – Daily News Egypt07:06 Sun, 27 Oct
ntimidation is the start of authoritarian rule,” says Ahmed’s rival Jawar Mohammed Mohammed El-Said October 27, 2019 67 killed in Oromia protests against Ethiopian PM Abiy Ahmed About 67 people were killed in the latest demonstrations in Oromia region of Ethiopia against the policies of the Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed, which quickly turned to ethnic […]
እስኪ እባካቹህ ኢሕአዴጎችን ጠይቁልኝ???-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ይሄ ጽሑፍ ኢሕአዴጎች “እናደርገዋለን!” የሚሉት ውሕደት ርዕዮተዓለማዊ ያልሆነና ተራ ማጭበርበር መሆኑን የሚያጋልጥ ጽሑፍ ነው በጥሞና ይነበብ፦ ኢሕአዴግ እንደሚዋሐድ መነገር ከጀመረ ብዙዎቻቹህ እንደሚመስላቹህ አሁን ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ መታሰብ የጀመረ አይደለም፡፡ 14 ዓመት አልፎታል፡፡ ምርጫ 97 የሕዝብ ድምፅ ውጤት የወያኔ/ኢሕአዴግን የጎሳ ፌዴሬሽን አሥተዳደር የሚጠየፍ መሆኑን የተገነዘበው ወያኔ/ኢሕአዴግ ከምርጫ 97 በኋላ 1998ዓ.ም. ባሕርዳር ላይ ከተደረገው የኢሕአዴግ ጉባኤ ዋዜማ […]
እውን ያባቶቻችን ኢትዮጵያ በእስላም አገሮች ከነበረው የሃይማኖት ጭቆና አኳያ የምትነቀፍ ናትን??? (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-10-28 እውን ያባቶቻችን ኢትዮጵያ በእስላም አገሮች ከነበረው የሃይማኖት ጭቆና አኳያ የምትነቀፍ ናትን??? አቻምየለህ ታምሩ የኦነጋውያንን የፈጠራ ታሪክ በአሕመዲን ጀበል በኩል የሃይማኖት ካባ ለብሶ ስለቀረበ ብቻ ያለስስት ሲጋተውና ሲያስተጋባው የከረመው ሁሉ እየተነሳ ቀደም ብዬ ባተምሁት ጽሑፍ ላይ የዘረዘርኳቸውን የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት ሙስሊም ባለሥልጣናትን ስም ዝርዝር ከየት አምጥቷቸው ነው እያለ ሰው ሊያሳስት ይኖክራል። ከሁለት ሳምትን […]
የኢትዮጵያ መዳን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው! (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

2019-10-28 የኢትዮጵያ መዳን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው! ዶ/ር ዘላለም እሸቴ ዕድሜ ልካችንን በመከራ ውስጥ አልፈን ስናበቃ፥ የብርሃን ጭላንጭል አሳይቶ እንቁልጭልጭ የሚጫወትብን ጨካኝ አምላክ የለንም። እግዚአብሔር በምድራችን የጀመረውን መልካም ሥራ ዳር ሳያደርስ መንገድ ላይ አይጥለንም። እግዚአብሔር ያያል። እግዚአብሔር ይፈርዳል። ፈጥኖ ይፈርዳል። በቀናት ውስጥ ክብሩን ይገልጣል። ዲያብሎስ የደገሰልን የዕልቂት እኩይ ሤራ ይገለበጣል። ኢትዮጵያ ወጀቡን አልፋ ትሻገራለች። ታበራለች። መከራ ያየነው […]
የአሸባሪው ዐቅም ከአገዛዙ ድጋፍ ውጭ ኢምንት እንደሆነ ታውቋል (ከይኄይስ እውነቱ)

2019-10-27 የአሸባሪው ዐቅም ከአገዛዙ ድጋፍ ውጭ ኢምንት እንደሆነ ታውቋል ከይኄይስ እውነቱ አለመታደል ሆኖ ኢትዮጵያ አገራችን የአንድ ቅጥረኛ አሸባሪ እና የወንጀሉ ተባባሪዎች የሆኑ መንደርተኞች መጫወቻ ሆናለች፡፡ ቅጥረኛ አሸባሪው ሙሉ መንግሥታዊ ድጋፍ ያለው ሲሆን፣ ግራና ቀኛቸውን የማያውቁ÷ ወያኔና ኦነግ የዘር የጥላቻ መርዝ ሲግቷቸው ያደጉ ሥራ ፈት ሆነው የተቀመጡ ጋጠ ወጥ ወጣቶችን በመሣሪያነት እየተጠቀመባቸው ይገኛል፡፡ እነዚህ በመንጋ የተሰባሰቡ […]