በኢትዮጵያ በለፉት 24 ሰዓታት 1,638 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

August 23, 2020
«በሕገ መንግሥቱ ላይ የሰፈሩ ድንጋጌዎች አፈጻጸም የተለካው እና የተሰፋው በህወሓት ጥብቆ ልክ ነበር» አቶ ኤልያስ ጉዮ

August 23, 2020 አዲስ ዘመን – ሕገ መንግሥቱ በውስጡ ብዙ ጠቃሚ ድንጋጌዎችን የያዘ ቢሆንም አፈጻጸሙ የተለካውና የተሰፋው ግን በህወሓት ጥብቆ ልክ እንደነበር የኦህዴድ ነባር ታጋይ አቶ ኤልያስ ጉዮ አስታወቁ። ለውጡ የሞግዚት የውክልና የአሃዳዊነት አስተዳደር ሂደቱ እንዲነሳ ማድረጉን አመለከቱ፡፡ – አቶ ኤልያስ ጉዮ በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ ሕገ መንግሥቱ ጥሩ የሚባሉ ነገሮችን ይዞ […]
“ተበደልኩ ባዩም በዳዩም የሚምለው በመከረኛው ሕገ መንግሥት ነው” – ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

August 23, 2020 “ተበደልኩ ባዩም በዳዩም የሚምለው በመከረኛው ሕገ መንግሥት ነው”ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ – ለሲራራ– ሲራራ፡- ከለውጡ በኋላ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ምኅዳር የተሻለ ይሆናል፤ ሰላማዊ፣ ሕጋዊና የሰለጠነ የፖለቲካ ፉክክር ይኖራል የሚል እምነት በብዙዎች ዘንድ ነበር፡፡ አሁን የሚታየው ሁኔታ ግን እምብዛም ከድሮው የተሻለ አልሆነም፡፡ በእርስዎ ግምገማ ፈቀቅ ያላልንበት ምክንያት ምንድን ነው? – ፕሮፌሰር በየነ፡- በግልጽ እንደሚታየው በሚያሳዝን […]
የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክክር ውዝግብ አስነሳ
August 23, 2020
ከ800 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚጠይቅ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተር ፕላን ተዘጋጀ

23 August 2020 ዮሐንስ አንበርብር ከ800 ቢሊዮን ብር በላይ የኢንቨስትመንት ወጪ የሚጠይቅ የአሥር ዓመት የኤሌክትሪክ ልማት ማስተር ፕላን ተዘጋጅቶ ወደ ተግባራ ሊገባ መሆኑን ሪፖርተር ያገኘው መረጃ አመለከተ። በኢትዮጵያ የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር የተዘጋጀው ይኸው የኤሌክትሪክ ኃይል ልማትና አቅርቦት ማስተር ፕላን (ፍኖተ ካርታ) ከ2013 ዓ.ም. ጀምሮ ወደ ሥራ የሚገባ መሆኑን መረጃው የሚጠቁም ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ያለውን […]
በማምለጥ ላይ ያለ አዲስ የሀገረ-መንግስት ግንባታ ሙከራ – መረራ ጉዲና (ፕሮፌሴር)

በማምለጥ ላይ ያለ አዲስ የሀገረ-መንግስት ግንባታ ሙከራ><><><><><><><><<><><><<><><><መረራ ጉዲና (ፕሮፌሴር)ለብሔራዊ መግባባት ውይይት የቀረበ ጥናትነሐሴ 2012<><><><><><><><><><><><><<><><><<ü አብዛኛዎቹ የሀገራችን የታሪክ ምሁራን የኢትዮጵያ ታሪክ ከክርስቶስ ልደት በፊት፤ በአስረኛው ምዕተ ዓመት የንግስት ሳባ እና የንጉስ ሰለሞን ግንኙነት በሚባለው ጊዜ ይጀምራል ይላሉ፡፡ü ይህ ለአንዳንዶቹ የሚታመን ታሪክ ተደርጎ የሚወሰደው፤ ለሌሎች ደግሞ ተረት እንደነበረ የሚነገረው ክስተት የማስመሳያ ትርክቱ የእስራኤል አምላክ የቀባቸው ገዥዎች ተብሎ […]
በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የቀረበ ምክረ ሐሳብ – በአቻምየለህ ታምሩ

August 23, 2020 – አቻምየለህ ታምሩ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የቀረበ ምክረ ሐሳብበአቻምየለህ ታምሩ– (1) መግቢያ ኢትዮጵያ ባለፈው ግማሽ ምዕት ዓመት ውስጥ ችግር ተለይቷት ባያውቅም ባለፉት ጥቂት ዓመታት ግን ባለፉት ኀምሳ ዓመታት ውስጥ ሲዘራ የቆየውን ፖለቲካ አዝመራ ምርት እያጨደት ትገኛለች። – በተለይ ዐቢይ አሕመድ ስልጣን ከያዘ በኋላ የኦሮሞ ብሔርተኞች ግንባር ፈጥረው ኦሮሚያ በሚባለው የጥንት የአማራ፣ […]
‘Exit’ imminent as Abiy neglects the Tigrayan ‘voice’ – Ethiopia Insight 11:58

August 22, 2020 by Abraham Assefa By undermining self-determination, and allying with Isaias, Abiy is pushing Tigray towards independenceAlthough the peoples of northern Ethiopia have had some form of statehood for millennia, it was at the turn of the nineteenth century that the country achieved most of its current shape, though the former Italian colony […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (22nd August 2020) – African Press Organization 02:04

Source: Ministry of Health, Ethiopia Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (22nd August 2020) ADDIS ABABA, Ethiopia, August 23, 2020/APO Group/ — DailyLaboratory test: 19,776Severe cases: 251New recovered: 567New deaths: 25New cases: 1,368 TotalLaboratory test: 736,904Active cases: 23,889Total recovered: 14,480Total deaths: 662Total cases: 39,033
Ethiopia: Solidifying Ethiopia As the Birthplace of Coffee

Saturday,22 August 2020 J Jeffrey/DW (file photo). The Reporter (Addis Ababa) interview By Samuel Getachew Alexander Hizikias is a 20-something entrepreneur involved in the coffee business. He recently opened a signature café of his brand – The Goat – with partners in the Bole area. Here he reflects with Samuel Getachew of The Reporter on the […]