DemocracyWatch: Saudis slaughter Ethiopian refugees at border – openDemocracy 03:05

As a second wave mounts, migrants around the world are being persecuted. 26 August 2020 A refugee camp in Yemen | Peter Biro, EU Saudi border guards killed dozens of Ethiopian refugees in April. But only now are details emerging. As the pandemic struck in Yemen, Houthi groups forced thousands of Ethiopian migrants to the […]

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ

2020-08-26 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡ የልጃችን የሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ እና ግድያውን ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል በአንዳንድ ዞኖች ተቀነባብረው በተፈጸሙ ጥቃቶች የተጎዱ ኦርቶዶክሳውያንን መርዳትንና መልሶ ማቋቋምን አስመልክቶ ከ- “አማን አማን እብለክሙ ከመ ትበክዩ ወትላህዉ አንትሙ፤ ወዓለምሰ ይትፌሣሕ፤ ወአንትሙሰ ተኃዝኑ፤ ወኃዘንክሙ ፍሥሐ ይከውነክሙ = እውነት እውነት እላችኋለኹ፤ እናንተ ታለቅሳላችኹ፤ ሙሾም ታወጣላችኹ፤ ዓለም ግን ደስ […]

ከመስቀል እና ከአማርኛ ጋር ጥላቻ የተጠናወተው አዲሱ የሽብር ኃይል ቀን ያርዳል ፤ ሌሊት መቃብር ያፈርሳል…!!! (ህብር ራድዮ)

2020-08-26 ከመስቀል እና ከአማርኛ ጋር ጥላቻ የተጠናወተው አዲሱ የሽብር ኃይል ቀን ያርዳል ፤ ሌሊት መቃብር ያፈርሳል…!!! ህብር ራድዮ* ይህን የመቃብር ላይ ምልክት ሰበራ  እንደ ቀላል ጥቃት ከማየት ይልቅ ይህ ኃይል ግልጽ የሆነ በሀይማኖት እና በብሄር ላይ ያነጣጠረ ሽብር የመፈጸም ዓላማውን ለማሳካት የት ድረስ እንደሚሔድ ማሳያ ነውና ትኩረት ሊደረግበት ይገባል…!  * ወገን ንቃ ይህ ለቆመው ብቻ ሳይሆን […]

በአፍራሾችህ ዶማ ላይ የተኛህው አዲስ አበቤ ንቃ…! ንቃ…! ተደራጅ…! ተደራጅ…!!! (አለማየሁ ስነጊዮርጊስ)

2020-08-26 በአፍራሾችህ ዶማ ላይ የተኛህው አዲስ አበቤ ንቃ…! ንቃ…!  ተደራጅ…!ተደራጅ…!!! አለማየሁ ስነጊዮርጊስ * የአዲስ አበባ ራስ ገዝነት እንቅስቃሴ እና ትግልተጠናክሮ ይቀጥል…! ***** የመረጥነው ያስተዳድረን፣ የኢትዮጵያ ባንዲራ ይዘን ሰልፍ እንውጣ፣ …ወዘተ…ዛሬ ቅንጦት ናቸው። ወዳጄ በሃገራችን ሌሎች አካባቢዎች እየጠፋ ያለው ህይወትና ንብረት እኔን አይመለከተኝም የምትል ከሆነ ህልመኛ ነህ፤ እናትና ልጅ አንድ ላይ የሚገሉ፣ ቤተክርስቲያን እያቃጠሉ አባቶችን የሚያርዱ ላንተ ይመለሱ […]

የውሀ ሙሌቱን ድርድር ከአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ማፈንገጥ ዋጋ እንዳያስከፍለን…!!! (ያሬድ ጥበቡ)

2020-08-26 የውሀ ሙሌቱን ድርድር ከአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ማፈንገጥ ዋጋ እንዳያስከፍለን…!!! ያሬድ ጥበቡ *  “የዴሞክራሲ ምህዳሩ ጠበበ፣ ሽግግሩ ሃዲዱን እየለቀቀ ነው” መልእክት የያዘው የአሜሪካ ባለሥልጣን፣ ይህን መልእክት እንደማስፈራርያ እያቀረበ በአንፃሩ አቢይን “በህዳሴው ግድብ ግንባታና ውሀ ሙሊት ጉዳይ የአፍሪካ አደራዳሪዎችን ትተህ ወደዋሽንግተን ተመለስ….! እንዳይለው ስጋት አለኝ! ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሃላፊ ከሆነው ሚስተር ፖምፒዮ ጋር […]

የግራኝ አሕመድን ሰማነው፥የጃዋር መሐመድን ግን አየነው…!!! (ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው)

2020-08-26 የግራኝ አሕመድን ሰማነው፥የጃዋር መሐመድን ግን አየነው…!!! ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው         ከእሾህ ወይን፥ከኵርንችት በለስ እንደማይለቀም እያወቅንም ቢሆን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትን መግለጫ አነበብነው።ይገርማል! ባይሆን የሩቅ ዘመኑን በጆሮ ብቻ የሰማነውን እና በታሪክ የተረዳነውን እውነት ለማጠራጠር ሞክሩ እንጂ እንዴት በዐይናችን በብረቱ ያየነውን እውነት ለማጠራጠር  ትሞክራላችሁ?        ምኑን ነው የሃይማኖት ገጽታ ያላበስነው? […]

የለንደኑ የኢትዮጵያ ወዳጆች የተቋውሞ ሰልፍ…! (ኢዮብ ዘለቀ)

2020-08-26 የለንደኑ የኢትዮጵያ ወዳጆች የተቋውሞ ሰልፍ…! ኢዮብ ዘለቀ ♦ የዛሬዎቹ… “ኢትዮጵያ ዳውን ዳውን ፤ ነፍጠኛ ዳውን ዳውን ” ከማለታቸው ከ 85 ዓመት በፊት  ልክ በዛሬዋ እለት  1928 ዓ.ም የኢትዮጵያ ወዳጆች  ስለ ነጻነቷ ፤ ስለደረሰባት ወረራ ፤ ነፍጠኛ ልጆቿ በመርዝ ጋዝ ስለመፈጀታቸው በአንድ ድምጽ በታላቅ የተቋውሞ ሰልፍ ጮህውላታል…!!!  ————— ፋሺስት ኢጣሊያ ኢትዮጲያን መውረሯን ተከትሎ በአውሮፓ እና […]

ምኒልክን እንጠላለን ርስቱን ግን እንወዳለን ማለት አያዋጣም! – አቻምየለህ ታምሩ

August 26, 2020 ምኒልክን እንጠላለን ርስቱን ግን እንወዳለን ማለት አያዋጣም !– ሰማዩንም ምድሩንም የኛ ነው የሚሉ ኦነጋውያንን እሹሩሩ ማለቱ ማብቃት አለበት። «ዳግማዊ ምኒልክን ውደዱ፣ ኢትዮጵያዊ ናችሁ፣ ስለወደፊቱ ብቻ እንስማማ» እያሉ ማባባሉ ምንም ፋይዳ የለውም። «ዳግማዊ ምኒልክን እንጠላለን» ፣ «ኢትዮጵያ አይደለንም» ወዘተ…ሲሉ የሚውሉ ሰዎችን «በወረራ የያዛችሁትን የዳግማዊ ምኒልክ ርስትም አብራችሁ ጥሉና በወረራ የያዛችሁትን የምኒልክ ርስት ልቀቁ»፣ […]

በኢትዮጵያ 1,533 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል።

August 26, 2020 – Konjit Sitotaw በኢትዮጵያ ከኮቪድ-19 ያገገሙ ሰዎች ከ16 ሺህ አለፉ! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,724 የላብራቶሪ ምርመራ 1,533 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 515 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 45,221 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 725 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 16,311 […]