ኦሮሚኛ ተናጋሪ የኦነግ ጠባብ ብሔረተኞችና በአክቲቪስት ስም የተደራጁ አክራሪዎች!  (በመርዕድ ከተማ) 

September 8, 2017 ለስልጣን የቋመጡ ሃገር በቀል ኦሮሚኛ ተናጋሪ የኦነግ አክራሪ ጠባብ ብሔረተኞች በኪስ በሌለው የሬሣ ሣጥናቸው ያጨቋቸውን መናጆና መንጋ ጀሌዎችን በፈጠራ ታሪክ በመተብተብ ያለ ልጓም ይጋልቧቸዋል:: ምኞትና ፍላጎት እየተጋጩ እረፍት ይነሷቸዋል:: እውነታን፣ምክንያታዊነትን፣ማስረጃንና መረጃን ሣይሆን ስሜትንና ህልምን እያስጨበጡ ይነዱዋቸዋል:: ያለ ንፋስ የሚበተን አቧራ ያለ ሙቀት በበረዶ የሚቀልጥ ደመና መኖሩን እየሰበኩና በቀን ቅዥት ተሸፍነው እኛ ለናንተ […]

በአማራ ግዛት ሕዝብና ባለስልጣናት ተፋጠዋል-ጎንደርና ጎጃም ለዓመጽ ተነስታል – በወንድወሰን ተክሉ

September 8, 2017 07:15 በሰሜን ኢትዮጵያ በተለይም በአማራው ግዛት ያለው ውጥረት ከመቼውም ግዜ በላይ መክረሩን ከስፍራው የደረሰን መረጃ የሚያመለክት ሲሆን በሰሜን ጎንደር በወልቃይት ጠገዴ የተፈጸመው እና በቅማንት ስም እንዲፈጸም የተወጠነው ውጥን በህዝቡና በባለስልጣናቱ መካከል ክፍተኛ ቅራኔ በመፍጠሩ ነው አካባቢው በውጠረት የከረረው ሲሉ ነዋሪዎች ተናግረዋል። በአማራ መስተዳድርና በትግራይ ክልል መስተዳድር መሪዎች የወልቃይት፣ጠገዴና የጠለምት ጥያቄ በስምምነት ፈተናል […]

በአንዲት ሉዓላዊት ሀገር ኢትዮጵያ ውስጥ የድንበር ውል አደረግን ሲሉህ ተቀምጠህ ለምትመለከት ትውልድ – ሞትህ ዛሬ መሆኑን ብታውቀው መፈጠርህን ትጠላ ነበር

Thursday, September 7, 2017 አቶ አንዳርጋቸው እና አቶ ዓባይ የድንበር ስምምነት አደረግን ብለው ሲያውጁ  ጉዳያችን / Gudayachn ጳጉሜን 3 / 2009 ዓም (ሴፕቴምበር 8፣2017) አሁን ወቅቱ ህወሓት የድንበር ውል አደረኩ እያለ በስማችን ሲነግድ በቴሌቭዥን መስኮት እየተመለከትን ከንፈር የምንመጥበት ሳይሆን አንተ ያሰመርከው የጎሰኞችን ድንበር አንቀበልም።በአንዲት ሉዓላዊት ሀገር ውስጥ የድንበር አጥር ሊኖር አይገባም። ሁሉም ኢትዮጵያዊ በፈለገው ቦታ […]

UN confirms nearly 125,000 people fleeing Myanmar’s Rakhine for Bangladesh

    Rohingya refugees trudge through the rain and mud as they arrive at Kutupalong camp in Bangladesh after days on foot. Photo: UNHCR/Vivian Tan 5 September 2017 – United Nations Secretary-General António Guterres today called for the Muslims of Rakhine state to be given either nationality or legal status, and voiced concern about violence […]

የችግሩ ምንጭ ራሱ የብሔር ፌደራሊዝሙ ነው (አቤነዘር ይስሃቅ)

Posted by admin | September 7, 2017 የብሔር ፌደራሊዝም ከግጭት በቀር ምንም አይነት መፍትሄ ማምጣት የማይችል አወቃቀር መሆኑን ባለፉት 26 ዓመታት አይተናል። የተለያዩ ሁለት ሀገሮች ይመልስ “የድንበር ላይ ግጭት” የተለመደ ሆኗል። በአማራና በትግራይ፣ በኦሮሞና በሶማሌ፣ በኦሮሞና በደቡብ . . .ክልሎች መካከል ያለው ግጭት የብሔር ፌደራሊዝም ያመጣውና መፍትሄም ሊሰጠው ያልቻለውና የማይችለው ነገር ነው። በቀድሞ ዘመን አርብቶ […]

ጳጉሜን – አምስት፣ ስድስት፣ ሰባት [ከዳንኤል ክብረት]

  ጳጉሜን – አምስት፣ ስድስት፣በጎርጎርዮሳውያንም ቢሆን በአራት ዓመት አንዴ ልደት ዝቅ ትላለች፡፡ የእነርሱ የማይታወቀን ጭማሪዋ ፌብርዋሪ ላይ ስለሆነች ነው፡፡ ያ ደግሞ አዲሱን ዓመት ካከበሩ በኋላ ስለሚመጣ ነው፡፡ የእኛ ግን የምትወድቀው ጳጉሜን መጨረሻ ላይ በመሆኗ ከአዲስ ዓመት በፊት ስለምትጨመር ጎልቶ ይታወቃል፡፡ እንግዲህ ጳጉሜ የምትባለው አስገራሚ ትንሷ ወራችን እንዲህ በስሌት የተሞላች፣ አምስት ሆና ቆይታ በየአራት ዓመቱ አንዴ […]

ወያኔ የትግራይን ህዝብ የማይወጣው ዘላለማዊ ጦርነት ውስጥ እንዳይከተው (ተፈሪ ደምሴ)

September 7, 2017 – ቆንጅት ስጦታው ወያኔ ለትግራይ ህዝብ የጠቀመ እየመሰለው የወልቃይትን፤ የአፋርን፣ የወሎን፣ የጋምቤላን፣ ሌሎችንም መሬቶችንም ቀስበቀስ የተቀራመታቸውንም ይሁን ለሱዳን የሸጣቸውን እነዚህ ሁሉ ህዝቦች መሬታቸውን ለማስለመስ ሀይለኛ ፍልሚያ ያደርጋሉ እንጂ ዝምብሎ መሬቱን ተቀምቶ እጁን አጣምሮ የሚቀመጥ ህዝብ የለም። ምናልባትም ወያኔ የትግራይን ህዝብ የማይወጣው ዘላለማዊ ጦርነት ውስጥ እንዳይከተው የሚል ስጋት አለኝ…. በዛሬው ቀን የትግራይና አማራ […]

African governments’ actions push people into extremism, study finds

State action against terrorism may paradoxically prompt many to join groups such as Boko Haram and al-Shabaab   The scene of an al-Shabaab attack in Mogadishu. Violent extremism in Africa has killed more than 33,000 people in six years. Photograph: Mohamed Abdiwahab/AFP/Getty Images Jason Burke Africa corresponden Thursday 7 September 2017 14.00 BST Hundreds of violent […]

Ethiopian Carrier Flies High, Doubling Profits

      6 September 2017 The East African (Nairobi) By Allan Olingo Ethiopian Airlines almost doubled its profit for 2016, bouyed by an 18 per cent jump in passenger numbers. The Ethiopian carrier summed up a great year for the continent’s largest and only profitable airline, with revenues of $261.9 million in 2016, from […]

በቻይና የሚገኘው የኢትዮጵያ ሬስቶራንት ባለቤትነት-ሳባ

September 7, 2017 ሳባ በቻይና በተከፈተላት “ሳቢና የተሰኘው” ሬስቶራንቷ በር ላይ ከውስጥ አዋቂ ለዘ–ሐበሻ የተላከ መረጃ በሕወሓት ውስጥ የተፈጠረው መፈረካከስ ያሰጋቸው ባለስልጣናት ልጆቻቸውን እና ቤተሰቦቻቸውን ወደ ውጭ ማሸሹን ተያይዘውታል:: በሙስና እስር ስጋት ውስጥ ያሉት አስራ ሁለቱ የአባይ ጸሐዬ ልጆች አሜሪካ ገብተዋል:: በሃገር ቤት የቀጠለው እርስ በ እርስ የሕወሓቶች መበላላት ጉዳዩ እስኪረጋጋ እዚህ ይቆያሉ:: ካልተረጋጉም እዚህ […]