አስራ ሁለቱ የአባይ ጸሃዬ ልጆች ወደ ውጭ እንዲሸሹ ተደረገ

September 7, 2017 EMF በሙስና ወንጀል ውስጥ እጃቸው አለበት እየተባለ የሚነገረው አቶ አባይ ጸሃዬ ልጆቻቸውን በሙሉ ወደ ውጭ እንዲሸሹ ማድረጋቸውን ከታማኝ ምንጮች የተገኘ መረጃ ለማረጋገጥ ችለናል። የውጩን ንግድ በሞኖፖል ይዘውት የነበሩት የአባይ ልጆች በአሁን ሰዓት በአሜሪካን ሃገር ውስጥ እንደሚገኙ የተጠቆመ ሲሆን ከሚኖሩበት ስፍራ ሰው በቀላሉ እንዳያጘኛቸው ማህበራዊ ገጾቻቸውን እና ስልኮቻቸውን አጥፍተዋል። የአስራ ሁለት ልጆች አባት የሆኑት አቶ አባይ ጸሃዬ ከኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን 77  ቢሊየን ብር በማባከን የሚጠቀሱ ሙሰኛ ቢሆኑም እስካሁን […]

“ካላበዱ ወይ ካልነገዱ…” –  ነፃነት ዘለቀ

September 6, 2017 18:52   ዛሬ ጳጉሜ 1 ቀን 2009 ዓመተ ፍዳ ነው፤ በእስካሁኑ ጉዞ ከቀጠልን አዲሱንና ግፍና በደል ተባብሶ በወያኔዎች የሚወርድብንን የመከራ ዘመን ልንቀበል አራት ቀናት ብቻ ቀርተዋል፡፡ ለማንኛውም “ደግ ተመኝ ደግ እንድታገኝ” ይባላልና  መጪው ዓመት የኢትዮጵያ ጠላቶች ድል የሚሆኑበት፣ ሀገራችን ከገባችበት ማጥ ነፃ የምትወጣበት፣ የወያኔው ዘረኛ አገዛዝ አብቅቶ ለሁላችንም እኩል የምትሆን ኢትዮጵያ የምትመሠረትበት፣ […]

Ethiopia’s government is cracking down on the country’s biggest pop star

POP MATRYR Written by Tom Gardner September 06, 2017 Quartz africa <img itemprop=”image” src=”https://qzprod.files.wordpress.com/2017/09/ap_17133346639132-e1504640634663.jpg?quality=80&strip=all&w=320″ alt=”Teddy Afro, Tewodros Kassahun” title=””> “Dont play it again, Teddy.” (P Photo/Mulugeta Ayene) Written by Tom Gardner September 06, 2017  ,  Quartz africa Addis Ababa Ethiopians of all stripes have found something they can agree on: the government’s treatment of Teddy […]

Somalia: ONLF Member Transferred to Ethiopia Was Terrorist, Regional Threat

September 06, 2017 3:54 PM Mohamed Olad Hassan The government of Somalia is defending a controversial decision to hand over a prominent Ogaden rebel leader to authorities in Ethiopia. The transfer of Abdikarin Sheikh Muse, a top member of the Ogaden National Liberation Front (ONLF), has sparked a social media uproar and protests against the […]

Ethiopia: Fire At Biggest Stadium Construction Site in Ethiopia Kills Seven, Severely Injures About a Dozen – News Kept Secret

6 September 2017     Photo: Addis Standard These stadium construction workers were discharged from the clinic after treatment for burns, and they want to go back to their birth places. By Samuel Bogale Families of the deceased were offered just 15,000 Birr (about US$640) as compensation while the injured have received medical treatments only […]

South Sudan, Ethiopia ranked unstable

 Wednesday September 6 2017 Residents of Bishoftu crossing their wrists above their heads as a symbol for the Oromo anti-government protesting movement during the Oromo new year holiday Irreechaa in Bishoftu on October 2, 2016. Peace might be soon restored. PHOTO | NATION MEDIA GROUP In Summary South Sudan returned to position one as the […]

ወደ ቀጣዩ ዓመት እየተሸጋገሩ ያሉት ያለፉት ዓመታት የኢኮኖሚ ፈተናዎች

Wednesday, 06 September 2017 13:43 ጸጋው መላኩ   በያዝነው 2009 ዓ.ም እና ከዚያ በፊት የነበሩ በርካታ የኢኮኖሚ ፈተናዎች በቀጣዩ አዲስ ዓመት 2010ም ጭምር የሚቀጥሉ ይመስላል። ባለፉት ዓመታት ከነበሩት በርካታ ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መካከል በዋነኝነት የሚጠቀሱት የመሰረታዊ ፍጆታዎች አቅርቦት መፍትሄ አለማግኘት፣ ድርቅና የውጭ ምንዛሪ እጥረት በዋነኝነት ሊታዩ የሚችሉ ናቸው።  መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች መንግስት እጥረት የሚታይባቸውን እንደ ስኳርና ዘይትና […]

የዋጋ ግሽበት ወደ ሁለት አኃዝ ተሸጋገረ

06 Sep, 2017 ውድነህ ዘነበ የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ከዓመት ከመንፈቅ በኋላ ወደ ሁለት አኃዝ ተሸጋገረ፡፡ የማዕከላዊ ስታትስቲክ ኤጀንሲ ባወጣው የነሐሴ ወር መረጃ፣ የዋጋ ግሽበቱ 10.4 በመቶ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ ባለፉት ሦስት ዓመታት አብዛኛዎቹ ወራት በነጠላ አኃዝ የተጠናቀቁበት እንደ ነበር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ከጥር 2008 ዓ.ም. እስከ መጋቢት 2009 ዓ.ም. ባለው ጊዜ ግን የዋጋ ግሽበቱ በአብዛኛው መካከለኛ በሚባል […]

የአዲስ አበባ አስተዳደር የቴዲ አፍሮ አልበም ምረቃ ፕሮግራም ወቅቱን የጠበቀ የዕውቅና ጥያቄ አልቀረበለትም አለ

06 Sep, 2017 ውድነህ ዘነበ ቴዲ አፍሮ ከፍተኛ ሐዘን ተሰምቶኛል ብሏል እሑድ ነሐሴ 28 ቀን 2009 ዓ.ም. በይፋ እንደሚመረቅ ቀን የተቆረጠለት የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ‹‹ኢትዮጵያ›› የተሰኘ አልበም ምርቃት ፕሮግራም፣ ወቅቱን የጠበቀ የዕውቅና ጥያቄ እንዳልቀረበለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አሰግድ ጌታቸው ረዳትና የሰላማዊ ሠልፍና […]