የቅማንት የማንነት እንቅስቃሴ እንዴት ሊፈጠር ቻለ? ዓላማውስ ምንድን ነው?-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

“””….ወያኔ እንደሚለው “ወልቃይትን ወደ ትግራይ እንዲከለል ያደረኩት ሕገመንግሥቴ ቋንቋን መሠረት ያደረገ የራስ ገዝ (የፌዴራል) የአሥተዳደር አከላለል ሥርዓትን መሠረት ያደረገ ስለሆነ ነው” ይላል፡፡ እንደ ሕጉ ይሄ የሚሆነው ታዲያ በሕዝብ ፍላጎት ፈቃድና ይሁንታ መሆኑን አስምሩልኝ፡፡ የሕዝብ ፍላጎት መሆኑ የሚረጋገጠውም በነጻ የሕዝብ ውሳኔ ድምፅ አሰጣጥ ነው፡፡ ወያኔ ወልቃይትን ሑመራን ራያንና ሌሎችን ወደ ትግራይ ሲከልል ግን የወልቃይትን የሑመራን የራያን […]

በሕወሃት የፕሮፓጋንዳ ማሽን ….(ስዩም ተሾመ)

  Posted by admin | September 5, 2017 በሕወሃት የፕሮፓጋንዳ ማሽን ….(ስዩም ተሾመ) የዘር_አፓርታይድ እ.አ.አ በ1990ዎቹ መጀመሪያ ከደ.አፍሪካ ሲነቀል በስደት ወደ ኢትዮጲያ መጣ፡፡ ስሙን ከዘር_ወደ_ብሔር ቀይሮ በሰላም መኖር ጀመረ፡፡ ቀስ እያለ በስደት በመጣበት ሀገር ስር ሰደደ፡፡ በመጀመሪያ ብሔርተኝነት የሚሉት ሽፋን አበጀ፡፡ ከዚያ ቀጥሎ የብሔር_አፓርታይድ ስርዓትን ዘረጋ፡፡ የአፓርታይድ ስርዓት በአለም የመጨረሻው መጥፎ ፖለቲካዊ ስርዓት ነው፡፡ አንዴ ከተተከለ በኋላ እሱን መንቀል […]

ኢትዮጵያ ያለ«ኢትዮጵያዊነት» ልትኖር አትችልምን? ( በፍቃዱ ዘኃይሉ )

  September 6, 2017 – ቆንጅት ስጦታው ኢትዮጵያ ያለ«ኢትዮጵያዊነት» ልትኖር አትችልምን? ( በፍቃዱ ዘኃይሉ ) በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በጣም ተወዳጁ ኤፍኤም ሬዲዮ ሸገር ነው ቢባል የሚያጣላን አይመስለኝም። ሸገር መፈክሩ “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር” የሚል ነው፡፡ አሁን ደግሞ ፖለቲከኞችም ይህንኑ መፈክር የንግግራቸው ማሳረጊያ ዓረፍተ ነገር እያደረጉት ነው። ሰማያዊ ፓርቲ ከመግለጫዎቹ ግርጌ “ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር” የሚል ዓረፍተ […]

‹ሟች ወገኔ ገዳይም ወገኔ!› /ሙሉቀን ተስፋው/

September 5, 2017 ‹‹ዋናው የቅማንት ሕዝብ ታሪክ እኮ አዲግራት ላይ ነው›› አቶ ነጋ ጌጤ ወያኔ በ1968 የወጠነውን ፕሮጀክት ቀስ በቀስ እስካሁን ያለማንም ከልካይ ሲያስፈጽም ቆይቷል፡፡ ለምን ያሉትን ሁሉ በሚችለው መጠን ገድሏል፤ አስሯል ወይም ከአገር አባሯል፡፡ ክብር ለሰማዕቶቻችን ይሁንና ይህ መሠሪ ፕሮጀክት ከዚህ በላይ መሔድ አይችልም፡፡ ለዚያም ነው የመጨረሻ የሚላቸውን ካርዶች ሁሉ የሚመዘው፡፡ እንግዲህ ይህ መሰሪ […]

Famed Ethiopia musician, activists slam govt over cancelled album launch – AN

  September 5, 2017  (05-09-2017) Abdur Rahman Alfa Shaban  AN—  Ethiopia’s biggest music export, Teddy Afro, has slammed the government for his inability to hold an album launch at an Addis Ababa hotel.   In this photo taken Tuesday, May 9, 2017, Teddy Afro, the controversial singer whose album “Ethiopia” is topping the Billboard world chart, […]

Kenya election: Raila Odinga threatens re-run election boycott

Kenya general election 2017 Raila Odinga threatens re-run poll boycott  Raila Odinga threatens re-run poll boycott Kenya’s opposition leader Raila Odinga has said that he will not take part in the presidential election re-run slated for 17 October “without legal and constitutional guarantees”. Last week, the Supreme Court annulled August’s election result saying the electoral […]

Hilton Signs Management Agreement for First DoubleTree by Hilton in Ethiopia

    Hotel Development Ethiopia September, 5 2017 DoubleTree by Hilton The 106 guest-room hotel located near Addis Ababa Bole International Airport will feature a range of dining options including an all-day dining restaurant, a lobby lounge and a grab and go outlet. The hotel will also offer a multi-purpose hall, meeting rooms, a business centre […]

In Ethiopia, UN agency chiefs say more investment is needed to bolster drought-prone areas

  In Ethiopia, IFAD’s Gilbert Houngbo, WFP’s David Beasley and FAO’s José Graziano da Silva watch as a woman makes a nutritious porridge at a health centre in Tigray region. Photo: FAO/IFAD/WFP/Petterik Wiggers. 5 September 2017 – More investment is needed in long-term projects to protect people in developing countries from droughts, the heads of […]

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፤/በሕውሀት የተገፉትና ለስደት የተዳረጉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን  አራተኛው ፓትርያርክ

September 5, 2017 16:01   1ኛ/ ልደት፣ መንፈሳዊ ትምህርትና አገልግሎት በአጭሩ፤ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ቅድመ ሊቀ ጵጵስና  መምህር አባ ዘሊባኖስ ፋንታ/ቆሞስ/ በመባል ይታወቃሉ። የተወለዱት በጎንደር ክፍለ ሀገር ሲሆን የትውልድ ሐረጋቸው እስከ ጎጃምንም ድረስ ይሳባል። አባ ዘሊባኖስ ፋንታ በተወለዱበት አካባቢ አዘውትሮ እንደተለመደው ወደ ያሬዳዊ መንፈሳዊ ትምህርት የጀመሩት ገና በልጅነታቸው ሲሆን፤ መንፈሳዊ ትምህርታቸውን ደረጃ በደርጃ ብቃት […]

ጎንደርን በቅማንት ስም መከፋፈያ የወያኔ ሰነድ ተጋለጠ | አማራን ከቅማንት “ምድር” ለማፅዳት መወሰድ ስላለባቸው ደባወች በዝርዝር ተቀምጧል | ላንድ ማርክ ሆቴል የተጠነሰሰው ሴራ

September 5, 2017 ሙሉነህ ዮሐንስ (ነሃሴ 30 2009) ቅማንትን ከአማራ ለመለየት ወያኔ ባወጀው የደባ ምርጫ ስም ለመስከረም 7 2010 ቀጠሮ ተይዞ ጎንደር እየታመሰች ነው። ይህን እኩይ ተግባር ላማሳካት በቅማንት ስም የመራጭነት መታወቂያ የታደላቸው 5342 ተቀጣሪ በየቀበሌቹቸ ኗሪ ያልሆኑ ተወርዋሪ መራጮች ተዘጋጅተዋል። ይህ ህጋዊ በሆነ ምርጫ እንኳን ያሁኖቹ እጅግ በአብዛኛው አማራው የሚኖርባቸው 12 ቀበሌወች ቀርቶ በአንደኛው ዙር […]