የጎንደርን ሕዝብ እርስ በርስ ለማፋጀት መቀሌ ላይ ልዩ ቢሮ ተከፍቷል

September 5, 2017 ጉዳያችን/ Gudayachn ነሐሴ 30/2009 ዓም (ሴፕቴምበር 5/2017) መቀሌ ላይ ለቅማንት ቢሮ ከፍቶ (እንደ ጠላት ሀገር የነፃነት ቢሮ መሰል አደረጃጀት አደራጅቶ) ዐማራ ጠላታችሁ ነው የሚል ስብከት እያደረገ መሆኑ ተሰምቷል። መስከረም 7/2010 ዓም የቅማንት ሕዝብን ለመለየት በምርጫ ቦርድ አስተባባሪነት ይፈፀማል የተባለው እና መቀሌ ላይ የተቀናበረው የድምፅ መስጠት ጉዳይ በኢትዮጵያ አዲስ የበቀል ምዕራፍ እንደሚከፍት ማወቅ ይገባል። […]

የቅማንት የማንነት እንቅስቃሴ እንዴት ሊፈጠር ቻለ? ዓላማውስ ምንድን ነው?

September 5, 2017 “….ወያኔ እንደሚለው “ወልቃይትን ወደ ትግራይ እንዲከለል ያደረኩት ሕገመንግሥቴ ቋንቋን መሠረት ያደረገ የራስ ገዝ (የፌዴራል) የአሥተዳደር አከላለል ሥርዓትን መሠረት ያደረገ ስለሆነ ነው” ይላል፡፡ እንደ ሕጉ ይሄ የሚሆነው ታዲያ በሕዝብ ፍላጎት ፈቃድና ይሁንታ መሆኑን አስምሩልኝ፡፡ የሕዝብ ፍላጎት መሆኑ የሚረጋገጠውም በነጻ የሕዝብ ውሳኔ ድምፅ አሰጣጥ ነው፡፡ ወያኔ ወልቃይትን ሑመራን ራያንና ሌሎችን ወደ ትግራይ ሲከልል ግን […]

የቅማንት ኮሚቴ ሚባል ግን አብደት ላይ ነዉ – ህዝብ ለማጫረስ ሆን ብሎ እየተሰራ መሆኑን አዚህ ሾልኮ የወጣ ዶክመንት ላይ እዩት

September 5, 2017 –  ምኒሊክ ሳልሳዊ የቅማንት ኮሚቴ ሚባል ግን አብደት ላይ ነዉ አንዴ፡፡ ህዝብ ለማጫረስ ሆን ብሎ እየተሰራ መሆኑን አዚህ ሾልኮ የወጣ ዶክመንት ላይ እዩት —ጭልጋና መተማ ሄደዉ ምርጫዉ ላይ የሚሳተፉ ከላይ አርማጭሆ የመለመልናቸዉ 2000 በለያ ወጣቶች የመጓጓዣ ገንዘብ ያስፈልጋል ይላል –ምርጫዉን የምናሸንፍባቸዉ ቀበሌወች የመሬት ቆጠራ አካሂደን አመራዉ ከ6 ቃዳ በላይ መሬት እንዳይዝ እናደርጋለን ይላል […]

Ethiopia chairs UNSC emergency meeting on North Korea Nuclear crises

Tuesday 5 September 2017 By Tesfa-Alem Tekle September 4, 2017 (ADDIS ABABA) – Ethiopia, on Monday chaired an emergency meeting of the United Nations Security Council to discuss North Korea’s sixth nuclear test on Sunday. The Horn Africa’s nation started last Saturday its presidency of the 15 member body for September 2017. The U.S. and […]

Hunger crises will escalate unless we invest more in addressing root causes, say UN food agency chiefs on visit to drought-hit Ethiopia

Leaders of FAO, IFAD and WFP wrap up four-day visit to see drought-response Consecutive climate shocks have resulted in back-to-back droughts, leaving scarce pasture for livestock and more than 8.5 million people in need of food assistance. Addis Ababa, 5 September 2017 – Speaking at the conclusion of a four-day visit to Ethiopia, including to […]

Ethiopia’s Lake Tana is losing the fight to water hyacinth

September 4, 2017 19:28 Lake Tana is the largest lake in Ethiopia. It holds 50% of the country’s fresh water. It is also the source of the Blue Nile, which contributes up to 60% of the Nile’s water. Not only is the lake important as a water source for over 123 million people in the Nile Basin, it is […]

የትግራይ ነጻ አዉጭ ግንባር የመሬት ዝርፊያ ኮረጆ ወደጎንደር መጣ

September 4, 2017 በዳንኤል ጎበዜ የምርጫ ቦርድ ተወካዮች ትናንት አይከል ከተማ ገብተዉ ህዝቡን ሰብስበዉ ስለምርጫዉስለ ድንበር መከለል ሲያነጋግሩ ያገኙት መልስ በጣም አስደንጋጭ ነበር ። የህዝቡ ምላሽ እኛ ባለፈዉ ዓመት ሁላችንም ተሰባስበን የወሰነዉ ከእንግዲህ መከፋፈልም ሆነ ቅማትና አማራ ብሎ ማካለል ያቁም በሚል እንደጥንቱ አብሮ ለመኖር ተስማምተናል፤ ለመካለል አልተስማማነም የሚል ምላሽ ሽማግሌ የነበሩም መልስ ሰጡ። የምርጫ ተወካዮጭም […]

የጎንደር ጉዳይ – [ክፍል ፩] – ከአቻምየለህ ታምሩ

September 4, 2017  ፋሽስት ወያኔ የዐማራ ተጋድሎና የዐማራ በኢትዮጵያዊነቱ በአንድነት የመነሳት መንፈስ ማዕከል የሆነውን ጎንደርን ለመከፋፈል እቅድ አውጥቶ፣ ቀን ቆርጦ እየሰራ እንደሆነ በሎሌው በሆዳሙ ዐማራ ገዱ አንዳርጋቸው በኩል ከሰሞኑ ነግሮናል። ሎሌው ገዱ አንዳርጋቸው ወያኔ ብአዴን ብሎ ባቋቋመው የሕወሓት ነውረኛ ድርጅት መዋቅር ውስጥ እነ ክፍሌ ወዳጆ ባረቀቁት የወያኔ ሕገ መንግሥት «የዐማራ ክልል» በተባለው የወያኔ መፈንጫ ሜዳ […]

የሀገር ውስጥ ጉልቤና የዲያስፖራ ጉልቤዎች

September 4, 2017   ኢህአዴጋውያን፣ ጃዋራውያንና በግንቦት 7 ዙሪያ ያሉ አቤነዘር  ይስሃቅ => የሀገር ውስጥ ጉልቤ ቴዲ አፍሮ ላይ በአገኘው አጋጣሚ ሁሉ ጉልበቱን ያሳያል። የቂም በቀል ሥራውን ላለፉት 12 ዓመታት ለመወጣት አንዴ በሀሰት ክስ ሲያስረው፣ ሌላ ጊዜ ከሀገር እንዳይወጣ ጉዞውን ሲያስተጓጉል ሌላ ጊዜ የሚያዘጋጀውን ኮንሰርት ሲሰርዝ አሁን ላይ ደርሷል። የአሁንም ስራው የበፊቱ ቅጥያ ነው። የዱርዬ […]