የቅማንት ጉዳይ! ክፍል 2 – (በሙሉቀን ተስፋው)

September 4, 2017 ሙሉቀን ተስፋው የቅማንት ጉዳይ በጣም ቀላል ቢመስልም ሕወሓቶች በሚገባ ለማወሳሰብ ጥረዋል። በነገራችን ላይ የትግራይ ተስፋፊዎች ሊያውቁት የሚገባ ነገር አለ። እሱም የፈለገውን ያክል ቢደክሙ ይህን ትውልድ ማታለል እንደማይችሉ ደጋግመን መንገር ይጠበቅብናል። ቀበሮ የበሬውን … ይወድቃል ብላ ስትከተል ዋለች እንደሚባለው፤ የዐማራ ሕዝብ በየትኛውም መልኩ ፈተና ቢበዛበት ጠላቶቹን መቅጣት ይችልበታል። እንደ ቀበሮዋ ሲከተሉ ከመዋል ውጭ […]

እኔ ፈራሁ – ቴዲ አፍሮን ሚዲያዎች እና ማህበራዊ ገጾች እየጠቀሙት ነው?

SEPTEMBER 4, 2017 በአንድ ወቅት ይህ አለ … ” አንተ የአሁኑ ዘመን ሰው ነህ፤ ግን የቀድሞዎቹን አጼዎች ታወድሳለህ፤ ታውቃቸዋለ?  ” ስትል ጠየቀችው። ሰኮንድ ያልፈጀበት ቴዲ ” ኢየሱስን ለመውደድ በኢየሱስ ዘመን መወለድ አያስፈልግም “   ቴዎድሮስ ካሳሁን ዜና የሆነው ገና የመጀመሪያውን አልበሙን ሲያቀርብ ነው። ከዛን ጊዜ ጀምሮ ኑሮው፣ ርምጃው፣ ውሎው፣ ምግባሩና ተግባሩ … ሁሉም ነገሩ ዜና […]

ያልታደለ ሕዝብ “የቀብር ቀን” ሲጠብቅ “የፍቅር ቀን” ይመጣበታል! -ስዩም ተሾመ

ነገ፥ ነሃሴ 26/2009 ዓ.ም “የፍቅር ቀን” ነው። ቀኑ “በፍቅር የተሳሰረ ሕዝብ እናት ኢትዮጲያ” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር ተገልጿል። በመርሃ ግብሩ ከተጠቀሱት ዝርዝር ተግባራት ውስጥ የሚከተለው ይገኝበታል፡– “ሁለት ታዋቂ ሞዴሎች በባህላዊ ልብስ ተውበው በሁሉም ክፍለ ከተሞች እየዞሩ የአበባ ስጦታ ያበረክታሉ። በሆስፒታል ለሚገኙ ሕሙማን፣ ለሕግ ታራሚዎች፣ ለሕፃናት፣ እናቶችና አዛውንቶች “የፍቅር ስጦታ ፖስት ካርድና አበባ ያበረክታሉ…” […]

ማሳደግ እንጂ ማስረገዝ አይከብድም (የጋሞኛ ተረት)

Sunday, 03 September 2017 00:00 ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ በጣም አባቱን የሚፈራ ልዑል ነበር፡፡ በፍርሃቱ ምክንያት የሠራውን ሥራ ሁሉ ለንጉሡ ከመናገር ይቆጠባል፡፡ ከሁሉም በላይ ልጅየውን፣ ልዑሉን የሚያስደነግጠው አባትየው ምንም ነገር ቢሰማ አይደነቅም፡፡ ስለዚህ፤ አንድ አዲስ ነገር ሲያቀርብለት፤  “በርታ፤ ገና ይቀርሃል” ይላል፡፡  ልዑሉም፤ “ምን ባደርግ ነው አባቴ ደስ ብሎትና ፍንድቅድቅ ብሎ፤ ‹ይሄ ነው የእኔ ልጅ! እንኳን ወለድኩህ! […]

Kenya election: Date set for Kenyatta-Odinga re-run

Kenya general election 2017   President Kenyatta says he is ready to take on his opponents at the ballot box Kenya’s presidential election will be re-run on 17 October after the original result was annulled, the electoral body has announced. The election commission head said that only President Uhuru Kenyatta and opposition leader Raila Odinga […]

TDU signs MoUs with universities in Ethiopia, Uganda

Updated: Sep 04, 2017 19:44 IST       By: ANI Desk TDU signs MoUs with universities New Delhi [India], Sept 4 (ANI-BusinessWire India): Looking to facilitate collaborative research with international partners, TransDisciplinary University (TDU) signed Memorandums of Understanding (MoUs) with Addis Ababa University, Ethiopia and Mbarara University, Uganda on Monday at the university campus in Bengaluru. […]

የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አምስት ከፍተኛ ኃላፊዎች ታሰሩ

04 Sep, 2017 By ታምሩ ጽጌ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን 57 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር አዋለ የሙስና ወንጀል ተጠርጣሪዎች ቁጥር 115 ደርሷል የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አምስት ከፍተኛ ኃላፊዎች፣ በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ዓርብ ነሐሴ 26 ቀን 2009 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ በቁጥጥር ሥር የዋሉት ኃላፊዎች ድርጅቱን ለረዥም ጊዜያት ሲመሩና ሲያገለግሉ የነበሩት የሺፒንግ አገልግሎት […]

Chinese Neocolonialism in Africa: The Dragon Eating the African Lion and Cheetah? (Part I)- Al Mariam

September 3, 2017 18:30 By Alemayehu G. Mariam. Phd Author’s Note: In March 2013, I wrote a commentary entitled, “The Dragon Eating the Eagle’s Lunch in Africa?”. That commentary 1) lamented the disadvantages of American companies in Africa competing with Chinese state-supported enterprises unchained by anti-corruption laws, 2) the ludicrous idolization of the so-called China Model by African […]

ትግራይ እንደ ሀገር ኢትዮጵያ ከሀገርም በታች (የታላቋ ትግራይ ሀገራዊ የሟቹ ራእይ) -ሰሎሞን ይመኑ

September 4, 2017  በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ እንደ ትግራይ ነፃ አውጭው ግምባር የወንበዴ ቡድን ያሰበውን ያሳካ የለም፡፡ የተከዜ ማዶ ነፃ አውጭ የወንበዴው ቡድን፤የስልጣን ጥመኞች እና ነብሰ በላው ወታደራዊ አገዛዝ የመከራ ቀን ሰልፈኞች ጥርቅም ታላቋን ትግራይ ለመመስረት ያለውን ፍላጎት ለማሳካት ኢትዮጵያ የምትባለውን ሀገር እጅ እግሯን አስሮ፤ወገቧን አጉብጦ የቁም እስረኛ ካደረጓት ሶስት አስርተ አመታት ቢጠጉም ለሀገር ወዳዱ […]