የጎንደር ህዝብ የተቃጣበትን የመከፋፈልና የህልውና አደጋ ለመመከትና አንድነቱን ለማስከበር በታላቅ ስብሰባ ወሰነ!

September 4, 2017  ከሙሉነህ ዮሐንስ (ነሃሴ 29 2009) በራሰ ተነሳሽነት የአርማጭሆ፣ የደንቢያ እና የጭልጋ ህዝብ ተጠራርቶ የወያኔን ጎንደርን የማፈራረሰ የቀቢፀ ተስፋ እኩይ ሴራ ለማክሸፍ በአንድነት እንደሚመክቱና ጎንደርን እንደሚታደጓት ስምምነት ተደርሷል። ስብሰባው የህዝብ ተወካይ ሽማግሌወች፣ የጎበዝ አለቆችና ብዛት ያለው ወጣት ህዝብ የተሳተፈበት ነው። የስብሰባው ሂደትና እጅግ ስሜት ቀስቃሽ ከሆኑ ግጥሞች ጋር እጃችን ገብቷል። ነገር ግን የህዝቡን ዝርዝር […]

Ethiopia police stop Teddy Afro event in Addis Ababa – BBC

September 4, 2017  The significance of Teddy Afro Emmanuel Igunza BBC Africa, Addis Ababa We’ve been reporting on the move by the Ethiopian authorities to prevent an event for pop star Teddy Afro from taking place in the capital, Addis Ababa. He is a huge figure in the country. Teddy enjoys almost cult like following and […]

“ባልንጀራህ ሲታማ ለኔ ብለህ ስማ’’ – በጎንደር ላይ ያንዣበበውን እጅግ አደገኛ የህልውና ጉዳይ የጎጃም ዓለምአቀፍ ትብብር በጽኑ ያወግዛል!

  September 3, 2017  እየከፋፈሉ ለአገዛዝ ይመቻቸው ዘንድ አልፎ ተርፎም ታላቋ ትግራይን የመመስረት ቅዠት ህልማቸውን ለማሳካት እርስ በርሱ ወልዶ እና ከብዶ የኖረውን ማህበረሰብ ያልነበረ ታሪክ እየፈጠሩ ለመለያየት የሚደረገውን ወንጀል እንቃወማለን፡፡ በተቀነባበረ መንገድ ሲያሻቸው የህዝብን የመገናኛ መንገድ እየተጠቀሙ አልያም ሆድ-አደር ግለሰቦችን መልምለው ያልነበረ እና የሌለ ታሪክ እንዲጽፉ እና እንዲያሳትሙ እያደረጉ የረጅም ጊዜ ጥላቻቸውን በአማራ ህዝብ ላይ […]

ለብቻው ቤተ-መንግስቱን ያንቀጠቀጠ ብላቴና፣ ቴዲ አፍሮ – ክንፉ አሰፋ

September 3, 2017   ቴዲ አፍሮ በነዚያ የነጠቡ ብዕሮች “ተራራውን ያንቀጠቀጠ” እየተባሉ ሲወደሱ የነበሩ ሁሉ እነሆ በአንድ ብላቴና ሲንቀጠቀጡ ከማየት የበለጠ ምስክር ከየትም ሊመጣ አይችልም። የ”ኢትዮጵያ” ስም ሲጠራ ብርክ እንደያዘው የሚሽመደመዱ፤ አንድ፣ ሁለት፣ ሶስት እየልን በጣት የምንቆጥራቸው የጥላቻና የበቀል ጉግማንጉጎች ለመሆናቸውም ትውልድን ደፍሮ ይናገርላቸዋል።  የዚህ ቡድን አባላት  ከመጠን ያለፉ ጭቃዎች መሆናቸውን እንኳ ለማወቅ ራሳቸውን በመስታወት […]

 የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንትነት: ጥሪ፥ ችሎታ ወይስ ሹመት?

Saturday, 02 September 2017 12:02 ለታላቁ የአገሪቱ ዩኒቨርሲቲ የሚሾመው ማነው?  የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንትነት: ጥሪ፥ ችሎታ ወይስ ሹመት?           “ከማይኾን ሹመት የሚመነጭ እኩይ ፍሬን እንደማየት አስከፊ ነገር የለም፡፡ በአንጻሩ፥ ችሎታ ያለው፣ ሠናይ እና ፍትሐዊ የኾነ ሰው በቦታው ላይ ሲሠየም እንደማየት በእጅጉ ደስ የሚያሰኝ ነገር የለም፡፡” (ቻርለስ ደብሊው ኤሊየት፣ ሐርቫርድ ዩኒቨርሲቲ 1869) ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የአድማሱ ጸጋዬ ከአዲስ […]

ኢትዮጵያ ፈርሳ ኦሮሚያ ልትኖር ትችላለችን ?! ( ዘርዓያዕቆብ ጌታቸው ጉዲና )

September 3, 2017 –  ቆንጅት ስጦታው ኢትዮጵያ ፈርሳ ኦሮሚያ ልትኖር ትችላለችን ?! ( ዘርዓያዕቆብ ጌታቸው ጉዲና ) በተደጋጋሚ እንደ ሰማነው አንዳንድ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ኦሮሚያ ክልል የራስን እድል በራስ የመወስን መብቱን ተጠቅሞ መገንጠል አለበት ይላሉ ግን ዋናው ነገር የውሳኔው ባለቤት ጥቂት አክቲቪስቶች ሳይሆኑ መላው የኦሮሞ ህዝብ መሆኑ ነው። በእርግጥ ህዝቡ የሚበጀኝና የሚመቸኝ መንገድ መገንጠል ነው ብሎ ከወሰነ […]

ውሾቹን ተው በሏቸው! (ዳንኤል ክብረት)

  September 2, 2017  በኦሮምኛ አንድ ድንቅ ተረት አለ፡፡ በአንድ የኦሮሞ መንደር ውስጥ ሮቤል መገራ የሚባሉ ጥበበኛ ሽማግሌ ነበሩ፡፡ አንድ ቀን የሁለት ጎረቤታሞች ንብረት የሆኑ ሁለት ውሾች ሲጣሉ ያያሉ፡፡ እኒህ ጥበበኛ ሽማግሌም «እነዚህን ውሾች እንገላግላቸው፤ ያለበለዚያ ችግራቸው ለሁላችንም ይተርፋል? በዓለም ላይ ችግር የሚነሣው ከአጥንት በላይ ማሰብ በማይችሉ ውሾች የተነሣ ነው» ይላሉ፡፡ በአካባቢው የነበሩ ሽማግሌዎች እና […]

ግንቦት7 ስብሰባውን [ጉባኤውን] በኤርትራ አፋቤት በሚባለው ቦታ እንደሚያደርግ ታወቀ

September 3, 2017 –  ቆንጅት ስጦታው ግንቦት7 ስብሰባውን [ጉባኤውን] በኤርትራ አፋቤት በሚባለው ቦታ እንደሚያደርግ ታወቀ አፍዓቤት የኢትዮጵያውያን የደም መሬት ነው፡፡ አፍዓቤት የኢትዮጵያን አንድነት ለማስከበርና የባህር በሮችዋን ለማስጠበቅ የተሰማራው “ናደው ዕዝ” የተባለው ግዙፍ የኢትዮጵያ ሰራዊት በሻዕቢያ የተደመሰሰበት ቦታ እንደሆነ በርካታ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን አሁንም ድረስ በቁጭት የሚያስታውሱት ነው፡፡ ሻዕቢያም ኤርትራን ከእናት ሃገርዋ ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ባካሄደው ረጅም ትግል […]

በኢትዮጵያ 15 ሚ. ቡና አምራች ገበሬዎች ለአደጋ ተጋልጠዋል

Sunday, 03 September 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ በኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ያህል የቡና አምራች ገበሬዎች ህይወት፤ በዓለም ሙቀት መጨመር ሳቢያ ለአደጋ መጋለጡን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ በአፍሪካ በቡና አምራችነት ቀዳሚ የሆነችውና በዓለም በ5ኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ፤ በአሁን ወቅት 15 ሚሊዮን ያህል የቡና አምራች ገበሬዎቿ ከሙቀት መጨመር ጋር በተያያዘ፣ የቡና እርሻቸው እየተጎዳና ምርታቸው እያሽቆለቆለ መሆኑ ተመልክቷል፡፡ አልጀዚራ፤ […]

Ethiopia is struggling to make housing affordable- Poor Ethiopians can no longer afford the flats on offer by the government

 The Economist  Aug 31st, 2017, Thu at 10:24 PM Not for the poor anymore Ethiopia is struggling to make housing affordable Poor Ethiopians can no longer afford the flats on offer by the government ELEVEN years ago Elsa, a middle-aged widow, won the lottery. The prize was not cash, but the deed to a spacious, […]