ኢብኮ ትናንት ማታና ዛሬ ጠዋት ስለ መቐለ ኣሸንዳ ሲዘግብ ተመለከትን፡፡ብዝሃነትን በትግራይ ክልል ለማሳየት የኣቅሙን እየሰራ መሆኑን በሳየበት በዚህ ትርኢት

By ሳተናው August 17, 2017 06:57   ተክሌ በቀለ እንደርታ በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ኣጠገብ የምትገኝ ቀበሌ ናት ብሎ ለማስተዋወቅ መጀመሩን የመረጃና እዉቀት ማነስ በዚህ ትልቅ ተቋም ይኖራል ብየ እንድገምት ኣድርኛል፡፡እንዲህ የህዝብን ቁጥርም ሆነ ኣካባቢን የሚያሳንስ ኣስተያየት ሊታረምም ይገባል፡፡ትልቅ ግዛትና ህዝብ ነዉ፤እንደርታ፡፡ እንደርታ እንዲህ እንደዛሬዉ በዚህ ኣገዛዝ ስሙ እንኳን እንዳይነሳ ከመደረጉ በፊት በንጉሱም ይሁን በደርግ […]

ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ! (የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ) – አዲስ ጀምበር

August 18, 2017 06:05                                                        የኣገራት ምሥረታ በዓለም ላይ ያሉ ሀገሮች ዛሬ ያላቸው ዳር ድንበር ተለይቶና ታውቆ ፣ ዓለም ኣቀፍ ሕጋዊ እውቅና ኣግኝተው ፣ ሉዓላዊነታቸው ተከብሮና ተጠብቆ በእኩልነት መኖር […]

Dems launch full assault on Trump over Charlottesville

August 18, 2017 06:23   By Mike Lillis and Scott Wong Democrats are throwing the kitchen sink at President Trump to protest his ongoing equivocation about a white nationalist rally and put increasing pressure on Republican leaders to denounce their party’s standard-bearer in the White House. No tool has been overlooked. The Democrats have sent […]

Ethiopia eyes 50 pct import needs via Port Sudan

August 18, 2017               ADDIS ABABA, Aug. 17 (Xinhua) — Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn who is in neighboring nation Sudan for a three-day official state visit has revealed his country’s interest to use Port Sudan for 50 percent of Ethiopia’s import needs. The premier also indicated that preparatory […]

“ሾህን በሾህ” በሚል የተሳሳተ መሪህ የተቋቋመው የሱማሌ ልዩ ፓሊስ(ልዩ ወታደራዊ ኃይል) ኢትዮጵያን ከማፍረሱ በፊት መፍረስ አለበት!

  August 18, 2017 – ቆንጅት ስጦታው “ሾህን በሾህ” በሚል የተሳሳተ መሪህ የተቋቋመው የሱማሌ ልዩ ፓሊስ(ልዩ ወታደራዊ ኃይል) ኢትዮጵያን ከማፍረሱ በፊት መፍረስ አለበት! *************************************************************************** Birhanemeskel Abebe Segni ሶማሊያ ከእንግሊዝና ከጣሊየን ቅኝ ግዛት ነፃ ከወጣች ከ1960 ጀምሮ አብዛኞቹ የሱማሌ ፓለቲከኞች እስከ ዛሬ ድረስ የኢትዮጵያ ሱማልኛ ተናጋሪ አከባቢዎችን በመውረር ታላቋን ሶማሊያ የመመስረት ህልም ይዘው ነው የሚኖሩት። የታላቋ […]

አልገብርም ሲል እንደመንግስት አላውቅህም ነው -ዳዊት  ዳባ

August 18, 2017 አገዛዙ የቀረው በቀጣይ የሚለንም “ፋታ ስጡኝ” ነው። ህዘብ እያደረገ ያለው ትግል አገዛዙን ጨርሶ ሽባ አድርጎታል። ፍፃሜውን ለመስራት ድረስ  ጉልበታም ነው።  ከሁለት ከሶስት አመት  በፊት  ቁርጠኝነት፤ ጨዋነትና ውስብስብነት ያለውን ይህን አይነቱን  ትግል የበዛነው ምን አልባት “በተአምር ከሆነ” ብለን ስናስበው የነበረ ነው። የዚህ አባዜ አሁንም ምልከታችን ላይ ጋሬጣ የሆነ ይመስላል። ትግሉ በሚያሻው ሙሉ ትኩረትን፤ […]

ICC orders former Mali Islamist to pay more than $3 million for damage to Timbuktu cultural sites

Ahmad Al Faqi Al Mahdi (left) is escorted to Trial Chamber VIII of the International Criminal Court (ICC) in The Hague. Photo: ICC-CPI 17 August 2017 – For deliberately attacking religious and historic buildings in Timbuktu, Mali, the International Criminal Court (ICC) today issued to Malian Islamist a nearly three million euros Reparations Order, due […]