ግብፅ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ አዲስ ሃሳብ አቀረበች

አጭር የምስል መግለጫ የግብፅ እና የኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮች የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሹክሪ ከኢትዮጵያው አቻቸው ከዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ጋር ባደረጉት ውይይት የሁለትዮሽ ግንኙነትን በማጠናከር ላይ የተነጋገሩ ሲሆን፤ ሹክሪ ቀላልና ተግባራዊ መሆን የሚችል ያሉትን ምክረ-ሃሳብ ኢትዮጵያ እንደምትመለከተው ዶክተር ወርቅነህ ገልፀዋል። የሁለቱ ሃገራት መሪዎች ለጉዳዩ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት እየሰሩ መሆናቸውን ያስታወሱት ሳሚ ሹክሪ፤ “ሉአላዊነትን፣ የጋራ […]

The Dangerous Route of Ethiopian Migrants

December 26, 2017 07:25 By Nicolas Niarchos The other day, on the outskirts of Fantahero, a small village in the desert of northern Djibouti, Sebhatou Mellis was sheltering from a-hundred-and-four-degree heat in the shade of an acacia tree. Mellis, who is twenty-six and has the rangy build of a runner, was about a thousand miles away from […]

በሃገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ከሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ – “ሕዝቤ ሆይ ስማ!”

December 26, 2017  በሃገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ከሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ – “ሕዝቤ ሆይ ስማ!” መግለጫውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

በሽብር ክስ እስር ላይ የሚገኙ ንፁሐን የግፍ እስረኞች ስም ዝርዝር

  26/12/2017 ሳትሰለቹ አንብቡ!  1. ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ 2. ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ 3. ጋዜጠኛ ደርሰማ ሶሪ 4. ጋዜጠኛ ካሊድ መሐመድ 5. ጦማሪ ዘላለም ወርቃገኘሁ 6. አቶ አንድዋለም አራጌ (አንድነት) 7. ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ 8. አቶ ማሙሸት አማረ 9. አቶ ዮናታን ተስፋዬ 10. አቶ ናትናኤል መኮንን 11. አቶ አበበ ቀስቶ 12. ቴድሮስ አስፋው 13. ፍቅረማርምያ አስማማው […]

”የኦህዴድ ሞተር ~ ዶክተር አቢይ አህመድ ማን ናቸዉ? (ፍቅር ስንታየሁ)

26/12/2017 “አባቴ ሙስሊም ነው እናቴ ክርስቲያን ነች፡፡ ሀምሳ አመት በጋብቻ ሲኖሩ እኔን ጨምሮ ዘጠኝ ልጆች ወልደው አሳድገዋል” ሲሉ ስለትውልዳቸው ይናገራሉ፡፡ “Social Capital and Inter-Religious Conflict in Jimma Zone” በተሰኘ ርእሰ ጉዳይ ለዶክትሬት ማሟያ ፅሁፍ ንድፈ ሀሳብ ባቀረቡበት ቪዲዮ፡፡ የትውልድ ቦታቸው ጥናታቸውን በሰሩበት በዚሁ በኦሮሚያ ክልል ጂማ ዞን አጋሮ አካባቢ ከመሆኑ ያለፈ ስለትውልድና እድገታቸው መረጃ ማግኘት […]

“በመጨረሻ ሰዓት የምን መልቀቂያ ነው ? አብረን እንሞታታለን !!” (ዮናስ ሃጎስ)

26/12/2017 ትናንት EBC የምሽት ዜናዎቹ ላይ አቶ አባዱላ ገመደ የስራ መልቀቂያ ተሰጣቸው እየተባለ በተለይ በማህበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጨው የሃሰት ወሬ ነው ሲል ነበር ። ከዚህ “ዜና” (ዜና ከተባለ) የሚከተሉትን ልብ ትላለህ ፦ አንደኛ የአቶ አባዱላ መልቀቂያ ማስገባት ስርዓቱን ምን ያህል እንዳሸበረውና ብርድ ብርድ እንዳለው ያሳበቀ “ዜና” ነው ! ሰውዬው ስርዓቱን ለመልቀቅ መጠየቃቸው ራሱ አስገራሚ ሆኖ ሳለ […]

አማርኛን እናዘምን! እናሰልጥን!

አማርኛን እናዘምን! እናሰልጥን! አማርኛ ከዘመናዊው አኗኗርና አስተሳሰብ በተለይም ከሳይንስና ቴክኖሎጂ ጋር በብቃት አብሮ ሊራመድ አለመቻሉ በተለይ አሁን በዘመነ ‘ኢንተርኔት’ እጅግ አግጥጦ የወጣ ሃቅ ነው። አገሪቱም ለአማርኛ ቋንቋ የልማት እቅድ የላትም። የተያዘው የደመነፍስ ጉዞ የተቻለውን በአማርኛ የልተቻለውን በእንግሊዝኛ እያደባለቁ መሄድ ነው። የዚህ አካሄድ መድረሻው ለብዙዎቻችን የተሰወረ አይደለም። በሌላ በኩል በህሊና እንመራ የሚሉ ጥቂት ዜጎች ዘመናዊ አስተዳደር […]

የህወሃት ልምምጥ – ስልታዊ ግን ከተመዘዘው የለውጥ ሰይፍ ለማምለጥ

[ወንድወሰን ተክሉ-ጋዜጠኛ] **መነሻ- ህወሃት የፖለቲካ ማርሹን ለውጫለሁ ብላል። እንደ አባባሉ ከሆነ ምናልባትም ከባለ 5ፖለቲካዊ ማርሽ አነዳድ ወደ 3እና 4ፖለቲካዊ ማርሽ ላይ ለውጦ ለውጦ ሊሆን ይችላል እንጂ ሞተሩን አቀዝቅዞ ወደ ዜሮ ማርሽ ሊቀየር ቀርቶ ዝግ ወደሚለው ፍጥነት ቁጥር ሁለት ማርሽ እንዳላስገባ ይታወቃል። ህወሃት እየተናገረ ያለውን የመለማመጥና ብሎም ሰጥቶ የመቀበልን ፖለቲካዊ ለውጥ ማድረጉን እየገለጸ ያለው በሁለቱ የሀገሪቱና […]

“ኽርማን ኮኽን ስለዛሬ የኢትዮጵያ ሁኔታ”

አስተያየት ከዶ/ር ዳንኤል ተፈራ የኢኮኖሚክስ ፕሮፌሰር፤ ኤመረተሰ። በአሜሪካን ድምፅ ሬድዮ ጋዜጠኛ፤ በአቶ ሰሎሞን አባተና በቀድሞው አምባሳደር፤ ሚስተር ኽርማን ኮኽን መካከል ከዚህ በላይ በተጠቀሰው አርእስት ላይ፤ በታህሳስ 22/ 2017፤ የተካሄደውን ቃለመጠይቅ በጥሞና አዳምጫለሁ። ሰለአምባሳደሩና ባነሷቸው ጉዳዮች ላያ አስተያዬትን ለመስጠት እሞክራለሁ። የአማባሳደር ኽርማን ኮኽንን ስም ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት፤ የዛሬ ሀያስድስት ዓመት ነው። የአሜሪካን፤ የጆርጅ ኤች ቡሽ አስተዳደርን […]

የሽግግር ጊዜ ሰነድ ጋጋታ -አንዱዓለም ተፈራ

December 25, 2017  እሁድ ታህሣሥ ፲ ፭ ቀ ፳ ፻ ፲ ዓመተ ምህረት ሁላችንም የትግሬዎች መንግሥት አይቀሬ መውደቂያው መቃረቡን እናምናለን። በዚህ ላይ ምንም ዓይነት ጥርጥርም ሆነ ብዥታ የለም። ከዚያ በኋላ የሚከተለውን፤ ከዚያ በፊትም፤ ይሄ እንዴት ሊከሰት እንደሚገባውና እንደሚችል፤ የአንድነት ግንዛቤ መኖሩን ግን እጠራጠራለሁ። ጥቂት ግለሰቦች የሽግግር ጊዜ ሰነድ ረቂቅ በማዘጋጀት፤ ለአንባቢዎች አቅርበዋል። አንዳንድ ድርጅቶችም የሚቀርቧቸውን […]