ቢቢሲ አማርኛ የሬዲዮ ስርጭቱን ዛሬ ይጀምራል

ቢቢሲ ከወራት በፊት ለኢትዮጵያና ለኤርትራ በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞና በትግርኛ የድረ-ገፅና የፌስቡክ ገፅን በመክፈት ዜና፣ ወቅታዊ ጉዳዮችንና ሌሎች መረጃዎችን ሲያቀርብ ቆይቷል። አሁን ደግሞ ከዛሬ ሰኞ ጥር 21/2010 ዓ.ም ጀምሮ በሦስቱም ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት ይጀምራል። የቢቢሲ የሬዲዮ ስርጭት ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽት 2፡30 እስከ 3፡30 የሚቀርብ ይሆናል። በዚሁ መሰረት ምሽት ከ2፡30 እሰከ 2፡50 በአማርኛ ከ2፡50 እስከ 3፡10 […]

የሰሜን ወሎ ከተሞች ውጥረት ውስጥ ናቸው

በወልዲያ አንዳንድ የከተማዋ ክፍሎች ከሳምንት በኋላም ተቃውሞዎች መቀጠላቸውን የከተማዋ ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። በተለይ መናኸሪያና ጎንደር በር በሚባሉት አካባቢዎች መንግሥትን የሚቃወሙ መፈክሮችን የሚያሰሙ ሰዎች እንደተመለከቱ የከተማዋ ነዋሪዎች ገልፀዋል። በከተማዋ የሚደረጉ የሥራ እንቅስቃሴዎች ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ መቋረጡንም ጨምረው ተናግረዋል። በሰው ላይ ስለደረሰ ጉዳት እንዳልሰሙ ቢናገሩም ትናንትናና ዛሬ ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ተናግረዋል። ከወልዲያ ሃያ ሰባት ኪሎሜትር […]

ወገን ሆይ! ምንድን ነው የምንጠብቀው??? -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

እንዴ! ዝም ብለን እየተመለከትን ወገኖቻችንን አስጨረስናቸው እኮ!!! እንዴ! ሁላችንም እንነሣ እንጅ ምንድን ነው የምንጠብቀው??? ኧረ ከእንቅልፋችን እንንቃ!!! ሕዝባዊው ዐመፅ ከተቀሰቀሰ ሁለት ዓመታት አለፈው፡፡ እስከአሁን ሕዝቡ በተለያየ ጊዜ በተለያዩ አካባቢዎች የወያኔ አገዛዝ እንደበቃው፣ እንደማይፈልገው በዐመፅ ሲገልጽ ቆየ እንጅ በተመሳሳይ ሰዓት ሁሉም ቦታ ላይ ማድረግ አልተቻለም፡፡ ይሄም መሆኑ ለወያኔ ተመችቶታል፡፡ በተለይም እስከአሁን ባለው ጊዜ አዲስ አበባ ሕዝባዊውን […]

“የሃይማኖት አባቶች” የሰላም ጥሪ – የዳንኤል ክብረት መልእክት (ክንፉ አሰፋ)

በትናንት ምሽቱ የ”ሰላም ዋጋ” ዲስኩር አፈሙዝ ሳይሆን “ዘመናዊ መገናኛ ብዙሃን” ተወግዟል። የሃገሪቱ እድገት እና ትራንስፎርሜሽንም ተወድሷል።  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ዻዻስ፣  ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቴያስ ፓትሪያሪክ፣  ርዕሳነ ሊቃነ ጳጳሳት ዘአክሱም ወጨጌ፣  ዘመንበረ ተክለሐይማኖት….  ወዘተ  “… (ሃገሪቱ) ለሁሉም ልጆችዋ የምታበላው ከሌላት ከየት ታምጣ?” ብለውናል። “ሕዝቡ ቢያገኝም አይረካም” የሚሉን አቡነ ማቴያስ እዚያች ቦታ ላይ እንዴት […]

የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት የፀረ-ማሠቃየት (ቶርቸር) ሕግ አስፈላጊነት፤ [ውብሸት ሙላት]

28/01/2018 ከ1966 ዓ.ም. ጀምሮ በምርመራ ሰበብ እጅግ በርካታ እስረኞች የሚሰቃዩበት ‘ማእከላዊ’ በመባል የሚታወቀው ማረፊያ ቤት ተዘግቶ ሙዚየም እንደሚሆን ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማርያም ደሳለኝ ይፋ አድርገዋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህም በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጉዳያቸው በመታየት ላይ ያሉ ተከሳሾች የተለያዩ ድብደባና ሌሎች ኢሰብኣዊ ድርጊቶች እንደተፈጸሙባቸው ለችሎቱ ጉዳት የደረሰበትን አካላቸውን ጭምር እያሳዩ እንደሆነ በተለያዩ ሚዲያዎች ተዘግቧል፡፡ በእርግጥ ከእዚህ ባለፈም […]

ፌስቡክ የማህበራዊ ሚዲያ በአዕምሮ ጤና ላይ ስጋት መፍጠሩን አመነ

January 28, 2018 የማህበራዊ ትስስር ድረ ገፅ ኩባንያው በሰዎች አዕምሮ እና በማህበረሰቡ መልካም እሴቶች ላይ አሉታዊ ጫና እያሳረፈ ነው በሚል በርካታ ጊዜ ትችት ይቀርብበታል። አሁን ላይ ኩባንያው ራሱ የማህበራዊ ትስስር ገፁን በተለይም አብዝቶ መጠቀም በሰዎች ስሜት እና አዕምሯዊ ጤንነት ላይ ችግር እየፈጠረ ነው የሚለው አስተያየት እውነት ነው ብሏል። ሰዎች በፌስቡክ አማካይነት መረጃዎችን እያዩ ወይም እያነበቡ […]

“ኢህአዴግ 100 ሚሊዮን ህዝብ ብቻውን ማስተዳደር አይችልም”

Sunday, 28 January 2018 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ የኢህአዴግ ትልቁ ችግር፣ ከራሱ ሳጥን ውጪ አለማሰቡ ነው የህዝብ መሰረታዊ ጥያቄ፣ የእኩልነትና የኢኮኖሚ ነው በህዝብ ደረጃ ብሔራዊ እርቅ ማድረግ ያስፈልጋል በማረሚያ ቤት ፈረንሳይኛ ቋንቋ መማር ጀምሬ ነበር   ለ11 ወራት በእስር ቆይተው ከሰሞኑን ክሳቸው ተቋርጦ፣ የተፈቱት አንጋፋው የተቃዋሚ ፓርቲ መሪና የፖለቲካል ሳይንስ ምሁር ዶ/ር መረራ ጉዲና፤አዲስ […]

የጌታቸው ረዳ ኢትዮ ሰማይ አዘጋጅ ኢትዮጵያውያኖችን የማበጣበጥ የቀጠለ ዘመቻ (በእውቀቱ ዘኢትዮጵያ)

January 28, 2018  በእውቀቱ ዘኢትዮጵያ ጥር 19 2010 ዓ ምየእባብ ልጅ እባብ እንደሚባለው ሁሉ ይህ ግለሰብ በየጊዜው በሚያቀርበው የፅሁፍ ቡቱቶ ዋናው ትኩረቱ ኢትዮጵያውያኖች እርስበራሳቸው በጠላትነት እንዲተያዩ መርዝ ማሰራጨት ነው። በተለይ በአሁኑ ወቅት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በመተባበር አቅሙንና ትኩረቱን ፀረ ኢትዮጵያ በሆነው ወያኔ ላይ ማድረግ በሚገባው ወቅት ይህ ግለሰብ ሌላ አጀንዳ እየፈጠር ኢትዮጵያውያንን ለመከፋፈል መወራጨቱን አብዝቷል። በኢትዮጵያ […]

ወያኔን በአጭር ጊዜ ለመቅበር! ዛሬውኑ እናስብ! ወሬ በቃን!  (ሰርፀ ደስታ)

January 28, 2018 ስለወያኔ ብዙ አወራን፡፡ ብዙ የሚያወሩም ከተራ እስከ ምሁር የመገናኛና ማሕበራዊ ገጾችን ሞልተው እንሰማቸዋለን፡እናያቸዋልን፡፡ ይህ እንደ አሸን የሞላን የወሬ ቡደን ብዛት ለወያኔ እንደጥሩ መሳሪያ እያገለገለ ያለ ግብዓት እንጂ ስጋቷ አደለም፡፡ አንድ ተራ ሰው በሺዎች የሚቆጠሩ ተከታዮችን  አድርጎ በተራ አስተሳሰብ ሲያጉር ይውላል፡፡ ይህ ሁሉ ወሬ ተናጋሪ ሲኖር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ሊታደግ የሚችል አንድ አነስተኛ ግን […]