እንግዳችን – የውጭ ተጽዕኖ በአንዳንድ ሀገሮች ላይ ሊሰራ ይችላል በኢትዮጵያ ላይ ግን በፍጹም አይሰራም | አቶ አክሊሉ
አሜሪካ በውስጥ ጉዳይዋ ጣልቃ መግባቷን ከቀጠለች ግንኙነቷን ለማጤን እንደምትገደድ ኢትዮጵያ አስታወቀች
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሜሪካ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባቷን የምትቀጥል ከሆነ መንግሥት ከአገሪቱ ጋር ያለውን ግንኙነት መለስ ብሎ ለማጤን እንደሚገደድ አስታወቀ። በትግራይ ክልል ካለው ሁኔታ ጋር በተያያዘ የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ላይ የቪዛ እገዳ መጣሉን ተከትሎ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ላይ ነው ይህንን ያለው። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ […]
አሜሪካ በኢትዮጵያና በኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ የቪዛ ዕቀባ ጣለች
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያና በኤርትራ ባለስልጣናት፣ ወታደራዊና የደኅንነት አባላት፣ እንዲሁም በአማራ ክልል ኃይሎችና በህወሓት አባላት ላይ የቪዛ ዕቀባ መጣሉን አስታወቀ። ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፤ እዚህ ውሳኔ ላይ የተደረሰው በትግራይ ክልል ውስጥ የሚካሄደው ግጭት እንዲቆምና የኤርትራ ወታደሮች ከክልሉ እንዲወጡ፣ የሰብአዊ ዕርዳታ አቅርቦት እንዲሻሻል እንዲሁም በግጭቱ ተሳታፊ የሆኑት […]
ከትግራይ፣መተከል፣ሰሜን ሸዋ እና ምዕራብ ወለጋ ለተፈናቀለው ሕዝብ ለመድረስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን በፍጥነት ልትሰራቸው የምትችላቸው አምስት ስራዎች አሉ – በጉዳያችን ሚድያ
Saturday, May 22, 2021 ጉዳያችን/Gudayachn የትግራይ ሕዝብ ህወሓት ለአርባ ዓመታት ካሰቃየው በኃላም ዛሬም የተረፈው ቡድን እየተሹለከለከ ገበሬውን እየገደለ።ንብረቱን እየቀማው ነው።በመሆኑም ጥቂት ቅምጥሎች በስሙ የኖሩትን ሕይወት እየሰማ ዛሬም መልሶ ችግር ላይ መውደቁ ከተሰማ ሰንብቷል።በእርግጥ ከሕግ ማስከበሩ ሥራ ተከትሎ የፌድራል መንግስት ከ40 ቢልዮን ብር በላይ ወጪ አድርጎ የሰብአዊ ድጋፍ እና መልሶ ለማቆም ጥረት ማድረጉን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር […]
ኢትዮጵያ ቴሌኮም፡ ጨረታ ያሸነፈው የቴሌኮም ተቋም ለኢትዮጵያ ምን ይዞ ይመጣል? – ቢቢሲ አማርኛ
23 ግንቦት 2021, 07:56 EAT ኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ እንዲሳተፍ ፈቃድ የሰጠችው ተቋም ከፍተኛ መጠን ያለው መዋዕለ ነዋይ ወደ አገሪቱ እንደሚያስገባና በርካታ የሥራ ዕድሎችን እንደሚፈጥር ተነገረ። የቴሌኮም ዘርፉን ለውጪ ተቋማት ለመጀመሪያ ጊዜ ክፍት ያደረገችው ኢትዮጵያ የበርካታ ተቋማት ስብስብ ለሆነው ኩባንያ የቴሌኮም አገልግሎት ፈቃድ መስጠቷን አስታውቃለች። በዚህም መሠረት ግሎባል ፓርትነርሽፕ ፎር ኢትዮጵያ የተባለውና የስድስት ኩባንያዎች ጥምረት የሆነው […]
ኮሮናቫይረስ፡ የአስትራዜኒካና የፋይዘር ክትባቶች ለሕንዱ የኮቪድ ዝርያ ፍቱን እንደሆኑ ተደረሰበት – ቢቢሲ አማርኛ
23 ግንቦት 2021, 09:34 EAT የኮቪድ ወረርሽኝ መስፋፋትን ተከትሎ በተለይ በሕንድ ይበልጥ ለተባዛው ገዳዩ ዝርያ አሁን በሥራ ላይ ያሉት ክትባቶች ምን ያህል ፈውስ ይሰጡ ይሆን የሚለው ጥያቄ የጤና ዘርፉን ሲያስጨንቅ ነበር፡፡ አንድ ትኩስ ጥናት መልካም ዜና ይዞ መጥቷል፡፡ ፋይዘርና አስትራዜኒካ ክትባቶች ሁለት ጊዜ ከተወሰዱ የሕንዱን ዝርያ ተህዋሲ የመፈወስ ዕድላቸው ከፍተኛ እንደሆነ ተደርሶበታል፡፡ ሕንድ ውስጥ ከኮቪድ […]
‘ጥቁር ፈንገስ’፡ በሕንድ 9 ሺህ ገደማ ሰዎች በሚዩኮማይኮስስ በሽታ መያዛቸው ተረጋገጠ – ቢቢሲ አማርኛ
23 ግንቦት 2021, 13:23 EAT ሕንድ ገዳይ በሆነው እና እየተስፋፋ ባለው የ’ጥቁር ፈንገስ’ በሽታ የተያዙ ከ8 ሺህ 800 በላይ ሰዎች መዘገበች። እምብዛም ያልተለመደውና ሚዩኮማይኮስስ የተባለው ይህ በሽታ 50 በመቶ ገዳይ ሲሆን አንዳንዶችን ደግሞ የዓይን ብርሃናቸውን ያሳጣል። ከቅርብ ወራት ወዲህ ሕንድ ከኮቪድ-19 ያገገሙ እና እያገገሙ ያሉ ህሙማንን የሚያጠቃውን በሽታ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ላይ አግኝታለች። ሐኪሞች እንደሚሉት […]
በኢትዮጵያ የሚሰራጩ የሐይማኖት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ተመዝግበው ፍቃድ ሊሰጣቸው ነው -ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
በኢትዮጵያ የሚሰራጩ የሐይማኖት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ተመዝግበው ፍቃድ ሊሰጣቸው ነው published:May 23, 2021 በሃሚድ አወል የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን የሐይማኖት የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን መመዝገብ ሊጀምር ነው። ከአስር ቀናት ባነሰ ጊዜ ውስጥ የሚጀመረው ምዝገባ ለአንድ ወር ያህል ይቆያል ተብሏል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አቶ መሐመድ ኢድሪስ ምዝገባው ያስፈለገበት ምክንያት በመጋቢት 2013 በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ […]
አሁን የደረሰን መረጃ!! ተዘግቶ የነበረው የአባይ በረሀ መንገድ መከፈቱን አሻራ ሚዲያ ለማወቅ ችሏል
አሻራ ሚዲያ 15/09/13/ዓ.ም ባህር ዳር ቀደም ሲል ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የ… Post published:May 23, 2021 አሁን የደረሰን መረጃ!! ተዘግቶ የነበረው የአባይ በረሀ መንገድ መከፈቱን አሻራ ሚዲያ ለማወቅ ችሏል አሻራ ሚዲያ 15/09/13/ዓ.ም ባህር ዳር ቀደም ሲል ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚወስደው መንገድ ሙሉ በሙሉ መዘጋቱን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በትዕናንትናው ዕለት የኦሮሚያ ክልል የልዩ ሀይል […]
ምርጫ ለመታዘብ ጥምረት የፈጠሩ 176 ድርጅቶች ከ3,000 በላይ የምርጫ ታዛቢዎችን ሊያሰማሩ ነው – ሪፖርተር
23 May 2021 ሲሳይ ሳህሉ ‹‹የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ኅብረት በምርጫ›› በሚል ስያሜ 176 የሲቪል ማኅበራት የመሠረቱት ድርጅት፣ በቀጣዩ ወር ለሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ፣ ከ3,000 በላይ የሠለጠኑ የምርጫ ታዛቢዎችን ለማሰማራት ዝግጅት እያደረግኩ ነው አለ፡፡ የሲቪል ማኅበራቱ ጥምረት በምርጫ ወቅት ሊያጋጥሙ ስለሚችሉ ግጭቶች አስመልክቶ፣ ግንቦት 12 ቀን 2013 ዓ.ም. ውይይት አካሂዷል፡፡ ላለፉት ሳምንታት ሲካሄድ የነበረውን የመራጮች ምዝገባ […]