“ግጭት የተካሄደበት የኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ዘግናኝ ሁኔታ ተደቅኖበታ”-ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም
ሜይ 18, 2021 ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — ግጭት የተካሄደበት የኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ዘግናኝ ሁኔታ ተደቅኖበታል ሲሉ የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ተናገሩ። የትግራይ ክልል ተወላጅ የሆኑት ዶ/ር ቴድሮስ ትናንት ሰኞ ጋዜጣዊ ጉባዔቸው ላይ በሰጡት ቃል በትግራይ ሰዎች በረሃብ ምክንያት እየሞቱ ነው፤ የጤና አገልግሎት ተቋማት ወድመዋል፥ አስገድዶ የመድፈር አድራጎት በብዛት እየተፈጸመ ነው፣ ያለውን […]
ከኢትዮጵያ ጋር የመዋጋት ፍላጎት የለንም ፥ የጦርነት ሁኔታ የማይታሰብ ነው – አብድል ፈታህ አል-ቡርሃን
May 18, 2021 – Konjit Sitotaw ፈረንሳይ ለሱዳን የሽግግር መንግሥት ዓለም አቀፍ ድጋፍ ለማድረግ #ፓሪስ ላይ ጉባዔ አዘጋጅታ ነበር። ጉባኤው ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት የተሳተፉበት ነው። በዚሁ ጉባኤ ላይ የሱዳን ሉዓላዊ ም/ቤት ሊቀመንበር አብድል ፈተህ አል-ቡርሃን ከኢትዮጵያ ጋር ላለን ግንኙነት እና ትስስር በህዳሴ ግድብ ላይ ስምምነት ላይ መድረስ ያስፈልጋል ሲሉ […]
ኢትዮጵያ ውስጥ የደህንነት ስጋት ምንጩ መዋቅሩ የተዛባ የፀጥታ ተቋማት በመኖሩ ነው ተባለ
May 18, 2021 – Konjit Sitotaw በተለይ በከተሞች አካባቢ አሁን እየታየ ላለው የሰላም መደፍረስ ምንጩ የፀጥታ ተቋማት እንዝላልነት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ በከተሞች አካባቢ አሁን እየታየ ላለው የደህንነት ስጋት ምንጩ መዋቅሩ የተዛባ የፀጥታ ተቋማት በመኖሩ ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬዓለም ሽባባው ገለፁ። የዘጠኝ ክሎች እና የሁለት ክተማ አስተዳድሮች የፀጥታ አመራሮች የተሳተፉበት በሀገር አቀፍ […]
በትግራይ ግጭቶች ቢኖሩም በችግሩ የተጎዱትን ለመርዳት የአስቸኳይ ጊዜ ቡድኖች ተሰማሩ – የኤም.ኤስ.ኤፍ ቡድን
May 18, 2021 – Konjit Sitotaw Reaching the forgotten communities of the Tigray crisis How MSF teams in Ethiopia are taking treatment to remote villages cut off by violence በትግራይ የተፈጠረው ግጭት እየቀጠለ ባለበት ወቅት ስድስት ሚሊዮን የሚሆኑት በችግሩ የተጎዱትን ለመርዳት የአስቸኳይ ጊዜ ቡድኖች ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ከተሞች ተሰማሩ ፡፡ በተመሳሳይ ጊዜ በክልሉ ርቀው በሚገኙ […]
Israel’s Eden Alene storms through to Eurovision Song Contest finals – Jewish News 17:19
The talented 21-year-old will become the first singer of Ethiopian descent to represent Israel at the Eurovision Song Contest with her song Set Me Free By Francine Wolfisz May 18, 2021, 10:11 pm Eden Alene will become the first singer of Ethiopian descent to represent Israel at the Eurovision Song Contest with her song Set […]
Ethiopian soldiers armed with guns and grenades raid hospital featured in CNN – report CNN 13:41
Follow CNN Ethiopian soldiers armed with guns and grenades raid hospital featured in CNN report By Nima Elbagir, Barbara Arvanitidis and Eliza Mackintosh, CNN Updated 1:32 PM ET, Tue May 18, 2021 ReplayMore Videos … MUST WATCH PauseMuteFullscreenCNN report shows Eritrean troops blocking critical aid in Tigray 08:57 (CNN)Ethiopian soldiers armed with machine guns, sniper […]
Patriarch of Jerusalem met the Ambassador of Ethiopia in Tel Aviv – Orthodox Times 14:10
May 18, 2021 | 21:00 in Patriarchate of Jerusalem Patriarch Theophilos III of Jerusalem received this afternoon, May 18, Reta Alemu Nega, Ambassador of Ethiopia in Tel Aviv, Israel. Tags:Patriarchate of Jerusalem
Ethiopia’s debt problem should not be overshadowed by its political instability – The Africa Report 04:54
Posted on Tuesday, 18 May 2021 10:45 The efforts to restructure repayments come amid increasing challenges. Since mass protests began in 2015, a lot of analysis has focused on Ethiopia’s security challenges, with sustained unrest followed by momentous change and now a relapse into civil war in Tigray. This article was first published on Ethiopia […]
አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጣ ጀምሮ በግፍ የተገደለውን የኦሮሞ ልጅ ብዛት ቤት ይቁጠረው! (ተረፈ ጌታቸው)
14/05/2021 አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጣ ጀምሮ በግፍ የተገደለውን የኦሮሞ ልጅ ብዛት ቤት ይቁጠረው! ተረፈ ጌታቸው *….አንዴ ኦነግ ፤ አንዴ ሸኔ፤ አንዴ ቶርቤ እያሉ… እያስባሉ ያጭዱናል! እንኳን እናቴ ሞታ እንዲሁም አልቅስ አልቅስ ይልኛል እንደሚሉት ከሰሞኑ እጅግ ክፍት ብሎኝ ሰንብቼ እያለሁ ዛሬ አንድ ወዳጄ አንድ ቪዲዮ ልኮልኝ ብመለከተው ሀዘኔ ቢበዛብኝ ሸክሜን ብትጋሩኝ ስለ መጻፍ ጀመርኩ:: እንደማትሳፍሩኝ […]
የኢሳታውያን የምድጃ ዳር ወግ …!!! (ዲ/ን ታደሰ ወርቁ)
15/05/2021 የኢሳታውያን የምድጃ ዳር ወግ …!!! ዲ/ን ታደሰ ወርቁ አንድ የብዙኋን መገናኛ ተቋም፥ ተቋማዊ እና ሕሊናዊ ሰውነቱን ሊያጣ አይገባም፡፡ አንድ የብዙኋን መገናኛ ተቋም፥ በዋናነት ተቋማዊ ሰውነቱን አጣ የሚባለው፥ ርቱዓዊ የሕዝብ ደምፅ መሆኑን አቁሞ፥ የአፋኞች የፕሮፖጋንዳ የዘውትር ቀለም ሆኖ ሲያገለግል ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ሕሊናዊ ሰውነቱን አጣ የሚባለው፥ የተቋሙ የሥራ ሓላፊዎችና ጋዜጠኞች ሚዛናዊነትንና እውናዊነትን ዕለታዊ ድርጎ በሚሰፍሩላቸው፥ […]