May 26, 2021


የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ባለፈው እሁድ ያወጡትን በኤርትራና በኢትዮጵያ ባለሥልጣኖች ላይ የቪዛ ማዕቀብ የሚጥለውን መግለጫ እንቀበላለን ሲሉ አምባሳደር ፍሰሀ አስገዶም ተናገሩ።

ዋሽንግተን ዲሲ — የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ባለፈው እሁድ ይፋ ስላደርጉት በኤርትራና በኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ላይ የቪዛ ማዕቀብ ስለሚጥለው መግለጫ አመለካከታቸውን እንዲገልጹልን አምባሳደር ፍሰሀ አስገዶምን ጋብዘናል።

አምባሳደር ፍሰሀ አሁን በሥልጣን ላይ የሌለውን የትግራይ መንግሥት ህጋዊ ወኪል መሆናቸውን ገልጸውልናል።

VOA – ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ፡፡

https://amharic.voanews.com/embed/player/0/5903699.html?type=audio