https://ethiopanorama.com/?p=139325
የተከበራችሁ ተመላሽ የአገር መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ መኮንኖች መስመራዊ መኮንኖች ባለሌላ ማዕረግተኞች፤ አሁን ያጋጠመን የህልውና አደጋ ለመመከት በምደርገው ትግል ከፀጥታ መዋቅራችን ጎን በመሰለፍ የበኩላችሁን እንድትወጡ ጥሪየን አስተላልፋለሁ