September 22, 2024 – DW Amharic 

ጋዜጠኛ ጌታቸው ኃይለማርያም በኢትዮጵያ ራዲዮ እና ቴሌቭዥን በተለያዩ ኃላፊነቶች ያገለገለ የዶይቼ ቬለው ነጋሽ መሐመድን ጨምሮ አንጋፋ ባለሙያዎች በክብር የሚያስታውሱት ባለሙያ ነበር። በዜና አጻጻፍ እና አቀራረብ የተለየ ክህሎት እንደነበረው የሚነገርለት ጌታቸው ጋዜጠኞች የመስክ ዘገባ እንዲሰሩ በማድረግ ላቅ ያለ አስተዋጽዖ አርክቷል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ