September 23, 2024 – DW Amharic 

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ጋዜጠኞች እና የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች እየገጠማቸው ነው ያለው ወከባ፣ እሥር፣ እንግልትና ማስፈራሪያ እየጨመረ መምጣት ​”በእጅጉ” እንዳሳሰበው አስታወቀ። የኢትዮ ኒውስ እና አልፋ ሚዲያ የበይነ መረብ ብዙኃን መገናኛዎች መሥራቾች በላይ ማናዬ እና በቃሉ አላምረው ከኢትዮጵያ መሰደዳቸውን ገልጸዋል…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ