September 26, 2024 – DW Amharic 

በገቢ ንግድ ላይ የተሰማሩ አስተያየት ሰጪ እንደሚሉት ኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በማድረግ የውጪ ምንዛሪን ለነጻ ገቢያ ስርዓት ከተተወ ወዲህ የባንኮች የውጪ ምንዛሪ ክምችት ከፍ በማለቱ የምንዛሪው አሰጣጥ ስርዓቱ ባይቀየርም የተሻለ የዶላር መጠን ለአስመጭዎች እንደሚሰጥ ለዶቼ ቬለ በሰጡት አስተያየት አረጋግጠዋል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ