September 26, 2024 – DW Amharic 

የትግራይ ክልል ግዚያዊ አስተዳደር የትግራይ ታጣቂ ኃይሎችን ማዘዝ ይሁን መምራት አይችልም ሲል ሕወሓት ገለፀ ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በበኩሉ የትግራይ ኃይሎች በአስተዳደሩ ስር ሆነው እየተመሩ ተልእኮ ይፈፅማሉ ብሎ ነበር።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ