September 26, 2024 – DW Amharic

በጦርነት፣ በድህነት ወይም በተፈጥሮ አደጋዎች በግዳጅ የተፈናቀሉ እና የተሻለ ህይወት ፈልገው ወደ አውሮፓ ለመሻገር በሜዲትራኒያን ባህር አደገኛውን የጀልባ ጉዞ የሚያደርጉ ስደተኞች አሁን የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጅ ዒላማ ሆነዋል።ምክንያቱም የአውሮፓ ህብረት ስደትን ለመቆጣጠር የተለያዩ የሰው ሰራሽ አስተውሎት መሳሪያዎችን እየተጠቀመ ነው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ