September 26, 2024 – DW Amharic 

መምህራን እና የጤና ባለሙያዎች የኢትዮጵያ መንግሥት በ91.4 ቢሊዮን ብር ባቀደው የደመወዝ ጭማሪ ደስተኞች አልሆኑም። የመንግሥት “ለኑሮ ውድነት መደጎሚያ የደመወዝ ማሻሻያ” የመከላከያ ሠራዊት እና የፖሊስ አባላትን ጨምሮ ለ2.4 ሚሊዮን ሠራተኞች የሚደረግ ነው። ዕቅዱ ከተተገበረ ዝቅተኛ ተከፋይ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ በ332% ከፍ ይላል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ