https://ethiopanorama.com/?p=69357
የአዲስ አበባ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በዛሬው የጥምቀት ከተራ በዓል ጥይት ሲተኮስ አምሽቷል።የታሰሩ ምዕመናን አሉ።ምዕመኑ ቤተ ክርስቲያናችንን እናስከብራለን ብሎ ተነስቷል።