Skip to content

በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከእስር እንዲፈቱ ስምምነት ላይ ተደረሰ ተባለ

ግንቦት 04, 2018
  • ጽዮን ግርማ
  • ብኝታቸው ከፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ጋራ ተገናኝተው በተለያዩ ጉዳዮች ያደረጉትን ውይይት በተመለከተ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለምን አነጋግረናል።

    ዋሺንግተን ዲሲ — የሱዳንን ወደብ በጋራ ለማልማትና ለማስተዳደር ፣ በአባይ ወንዝ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ዙሪያ በጋራ ለመሥራትናድንበር አካባቢ ነፃ የንግድ እንቀስቃሴ እንዲኖር ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ቃል አቀባይ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

    በተጨማሪም በሱዳን እስር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እንዲፈቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ያቀረቡትንም ጥያቄ ፕሬዚዳንት አልበሽር ተቀብለዋል ተብሏል።

    ጽዮን ግርማ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለምን በጉዳዩ ዙሪያ አነጋግራለች።

    በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከእስር እንዲፈቱ ስምምነት ላይ ተደረሰ ተባለ

    በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከእስር እንዲፈቱ ስምምነት ላይ ተደረሰ ተባለ
    by ቪኦኤ

    ቀጥተኛ መገናኛ

    • 48 kbps | ኤምፒ3
    • 16 kbps | ኤምፒ3
    • 32 kbps | ኤምፒ3 

    16x9 Image

    ጽዮን ግርማ


     

    •  

       

      

Share this:

  • Click to share on Telegram (Opens in new window) Telegram
  • Click to share on WhatsApp (Opens in new window) WhatsApp
  • Tweet

Like this:

Like Loading...

Your true media source

All rights reserved

%d