የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ብሔራዊ መግባባት ለማምጣት ያለመ መድረክ በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ ሊካሄድ ነው።መድረኩን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት፣ ዴስትኒ ኢትዮጵያ እና የሃሳብ ማዕድ የተባሉ ተቋማት በጋራ የሚያዘጋጁት እንደሆነ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)