በዝዋይ በተከሰተ ግጭት ህይወት ጠፍቷል፣ በርካቶች ተፈናቅለዋል

Sunday, 19 November 2017 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ በዝዋይ ከተማ የግለሰቦችን ጠብ ተከትሎ፣ ወደ ብሄር ባመራ ግጭት ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ህይወት የጠፋ ሲሆን ከ480 በላይ የሚሆኑ የወላይታ ተወላጆች መፈናቀላቸውን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ የወላይታ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር በበኩሉ፤ ጉዳዩ በህግ እንዲጣራና አጥፊዎች ለህግ እንዲቀርቡ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል፡፡ ባለፈው ሰኞ ህዳር 4 ቀን 2010 ዓ.ም […]
የአቶ ገዱ ንግግር – በአማራና በትግራይ ብሔራዊ ክልሎች የምክክር ስብሰባ ላይ

NOVEMBER 18, 2017 የተከበሩ አቶ ዓባይ ወልዱ የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚደንት፣ ክቡራን ሚኒስትሮች፤ የተከበራችሁ የአማራና የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስታት ልዩ ልዩ አመራሮች፣ የተከበራችሁ የሁለቱም ክልሎች የሃገር ሽማግሌዎች፣የሀይማኖት አባቶች የተከበራችሁ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎችና ጥሪ የተደረገላችሁ የመድረኩ ተሳታፈዎች፣ ክቡራትና ክቡራን === ከሁሉ አስቀድሜ በዚህ በአማራና በትግራይ ብሔራዊ ክልሎች ሕዝቦችና የሃገር ሽማግሌዎች ሲካሄድ የቆየው የህዝብ ለህዝብ ምክክር […]
በህወሓት ውስጥ እርስ በእርስ የመጠቃቃት እና የዝምድና አሰራር መኖሩን ፓርቲው ገለጸ-BBN

November 17, 2017 በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ውስጥ እርስ በእርስ የመጠቃቃት ሁኔታ እንዳለ ተገለጸ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በፓርቲው ውስጥ የዝምድና አሰራር መኖሩንም ፓርቲው ራሱ ተናግሯል፡፡ ረዥም ጊዜ የፈጀ ስብሰባ እያካሔደ ያለው የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ፣ በፓርቲው ውስጥ የተጠቀሱት አዝማሚያዎች መኖራቸውን አስታውቋል፡፡ ከዚህ ቀደም ህወሓት ለሁለት መከፈሉ ሲነገር እንደነበር ይታወቃል፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው በስብሰባው ላይም ይህን ሀሳብ በሚያረጋግጥ መልኩ፣ […]
የጥሪ ድምጽ – ከሊቀ ማዕምራን አማረ እና ከቀሲስ አስተርአየ

November 18, 2017 | ጥቅምት 2009 ቀሲስ አስተርዕየ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የደረሰው ውድቀት ያሳሰባችሁ፤ ይህ ውድቀት ከመግባቱ በፊት የነበረውን የጥንቱን የጉባዔውን ትምህርት የተማራችሁ ወገኖች ይህች የጥሪ ድምጽ ትደረሳችሁ። ለዚህች ጥሪ ምክንያት የሆነን ሰሞኑን አባ ፋኑዔል ለሲኖዶሱ አቅርበው ባስወሰኑት፤ አባ መአዛም “ግእዝ እናውቃለን የምትሉ ሁሉ ተመልከቱት” እያሉ ያቀረቡት […]
የማለዳ ወግ … ለአህመዲን ህክምና ስጡት ፣ ፍቱትም !

November 18, 2017 * ፍትህ ለኡስታዝ አህመዲን ጀበል ! * በግፍ አስሮም ህክምና መንፈግ ለምን ? * ሀሳብን የደፈረው ጀግና … ! የወንድም ኡስታዝ አህመዲን ጀበልን በእስር ላይ ህክምና መነፈጉን ከተለያዩ ምንጮች ለማረጋገጥ ችያለሁ ። በእስር ላይ ያሉ ወገኖችን በህገ መንግስትና በአለም አቀፍ ህግ የተደነገገ እየተጣሰባቸው ነው ። በህግ ስር ባለው ኡስታዝ አህመዲንና በብዙ ታሳሪዎች […]
በባህርዳር ዳግማዊ ዮሐንስ ሆቴል የቦንብ ጥቃት ደረሰ፤ለምን?

NOVEMBER 18, 2017 ሰው መርጦና ፈቅዶ ከሾመ፣ መልሶ ስለሚያወርድ ቅኑን ጠብቆ እንደሚቀጣ ያውቃልና ወደ አመጽና ግርግር አይሄድም። እኛ አገር ግን “እኔ ካልመራውህ ትፈርሳለህ፣ ትበተናለህ፣ ከእኔ ውጪ ሊመራህ የሚችል የለም። በስብሼም ቢሆን አማራጭህ እኔ ነኝ፤ በበሰበስኩ ቁጥር እስክታደስ ጠብቀኝ፤ እጣፈንታህ እኔ ነኝ …” የሚለው እሳቤ የትም አያደርስምና ቢታሰብበት ደግ ነው። ኢሳት ከዚህ የሚከተለውን ዘግቧል። በባህርዳር ከተማ […]
ETHIOPIAN AUTHORITIES DEPORT PROMINENT SCHOLAR RENÉ LEFORT FROM AIRPORT; NO EXPLANATION

Addis Abeba, November 18/2017 – Reliable sources tell Addis Standard that René Lefort, a prominent scholar known for his critical observation of Ethiopian politics, was deported by Ethiopian authorities up on arrival at Bole International Airport in Addis Abeba on Tuesday November 14, 2017. According to sources familiar with the matter and who want to remain anonymous, René […]
የህውሃት የሰሞኑ ሽኩቻ በስርዓቱ ላይ ያለው እንድምታ፥ (ጥሩነህ ይርጋ)

18/11/2017 በወያኔ ጓዳ ፍርሃት ነግሷል፥ በአባዱላ ጀምሮ፣ በረከትን ከሃዲዱ ድንገት ያስወጣው ንፋስ፥ ሸክ መሃመድ ሁሴን ዓላሙዲን አሽከርክሮ ደብልቆታል፥ የአገዛዙ ቁንጮዎችና ተባባሪዎቻቸው እያንዳንዱ ምርኩዛቸው ውልቅ እያለ መውደቅ ሽብር ለቆባቸዋል፥ ወያኔዎች የሚመኩበት የተውሶ ጭንቅላትና የዝርፊያ ሃብት ሁሉም ብን ብሎ መጥፋቱን እያሰቡ ጭንቀት ይዟቸዋል። የኦሮሞውና የአማራው አንለያይም ማለት፥ የኦህዴድና የብአዴን ካድሬዎች ጡንቻ ማውጣት እንቅልፍ ነስቷቸዋል። እሄን ተከትሎ በኢትዮጵያ ሰማይ […]
Qatar funds Ethiopia’s dam to escalate crisis with Egypt

NOVEMBER 17, 2017By: Mohamed AsalThe Qatari regime continues its villainous role in funding and inciting Ethiopia and Sudan to escalate the crisis with Egypt by holding meetings with the Ethiopian prime minister and minister of defense, as well as the Sudanese president and Sudanese officials, coinciding with the meeting of the Tripartite National Committee in Cairo […]
በአማራና በትግራይ አስተዳደሮች በሕዝብ ስም የተጠራው የግንኙነት መድረክ የሕወሃትን ስልጣን ለማራዘም ነው ተባለ

November 17, 2017 ቆንጅት ስጦታው በአማራና በትግራይ አስተዳደሮች በሕዝብ ስም የተጠራው የግንኙነት መድረክ የሕወሃትን ስልጣን ለማራዘም ነው ተባለ (ኢሳት ዜና–ሕዳር 7/2010) በአማራና በትግራይ አስተዳደሮች በሕዝብ ስም የተጠራው የግንኙነት መድረክ የሕወሃትን ስልጣን ለማራዘም የታቀደ በመሆኑ እናወግዛለን ሲል የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ልሳነ ግፉአን ማህበር ገለጸ። የማህበሩ አመራሮች ለኢሳት እንደገለጹት የአማራን ሕዝብ በጠላትነት የፈረጀው ሕወሃት ሳይወገድ ከትግራይ ሕዝብ […]