ኢትዮጵያና ኳታር ዲፕሎማቶቻቸው ያለ ቪዛ እንዲንቀሳቀሱ ተስማሙ

15 November 2017 ዘመኑ ተናኘ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከሰኞ ኅዳር 4 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኳታር በመሄድ፣ በማግሥቱ ከኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሀማድ አልታኒ ጋር በነበራቸው ቆይታ የሁለቱ አገሮች ዲፕሎማቶች ያለ ቪዛ እንዲንቀሳቀሱ ተስማሙ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ከኳታር በስልክ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ […]

”ሮበርት ሙጋቤ በቁጥጥር ስር ውለዋል፤ ደህንነታቸውም ይጠበቃል” ሲል የዛኑ ፒኤፍ ፓርቲ ይፋዊ የትዊተር ገጽ አስታውቋ። BBC

አጭር የምስል መግለጫሮበርት ሙጋቤ እና የዚምባብዌ ጦር አባል መግለጫ ሲያነቡ ሮበርት ሙጋቤ በቁጥጥር ስር ውለዋል፤ ደህንነታቸውም ይጠበቃል ሲል የዛኑ ፒኤፍ ፓርቲ ይፋዊ የትዊተር ገጽ አስታውቋ። የዚምባብዌ ጦር የሃገሪቱን ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ከተቆጣጠረ በኋላ በሰጠው መግለጫ ”ይህ መፈንቅለ መንግሥት አይደለም። የጦሩ ተልዕኮም ወንጀለኞችን በቁጥጥር ስር ማዋል እንጂ ሙጋቤን አይደለም” ብሎ ነበር። ጦሩ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያን ከተቆጣጠረ […]

TPLF poised for reform, Azeb Mesfin walks out

By Daniel Berhane on Wednesday, November 15, 2017 @ 5:58 am TPLF is poised to adopt reform directions as the Central Committee winds up it meeting this week, according to insider sources. The Tigrayan People Liberation Front (TPLF), one of the four parties of the Ethiopian ruling party EPRDF, has been holding its Executive Committee and […]

የስኳር በሽታን የሚያድን መድሀኒት ያገኘ ኢትዮጵያዊ ሀኪም-አብርሃም በዕውቀት

አንብባችሁ ለወዳጀዎ ሸር ያድርጉ የስኳር በሽታ በሕክምና እንደሚድንና መድኃኒቱም ከሀገራችን ቡና እንደሚሠራ በምርምር የደረሱበትን ዶክተር ፋንታን አበበን በኩር ጋዜጣ እንግዳ አድርጋቸዋለችና እንድታነቡት እንደወረደ እንዲህ አቅርበነዋል፡፡ ሕዳር 20 ቀን 2009 ዓ.ም እንነጋገር፡- “ቡና እግዚአብሔር እጃችን ላይ ያስቀመጠልን አልማዝ ነው” ዶ/ር ፈንታሁን አበበ ትውልድና ዕድገታቸው በሰሜን ሸዋ መስተዳድር ዞን ሸዋሮቢት ከተማ ነው:: የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ በባሕር […]

በአዲስ አበባ የግል ትምህርት ቤቶች የመማሪያ የመፃሕፍት እጥረት ተከስቷል- BBC

በየዓመቱ የሚያጋጥመን የመማሪያ መፃሕፍት እጥረት የመማር ማስተማሩ ሂደት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እየፈጠረባቸው እንደሆነ በአዲስ አበባ የሚገኙ የግል ት/ቤቶች መምህራን እና ወላጆች ለቢቢሲ ተናግረዋል። በአሁኑ ሰዓት በአዲስ አበባ ከ1-8ኛ ክፍል ድረስ ያሉ የመማሪያ መፃሕፍት ከጀርባቸው ከተለጠፈው ዋጋ ከእጥፍ በላይ እየተሸጡ ይገኛሉ። ለመጥቀስም ያህል ከዚህ ቀደም የ3ኛ ክፍል የማሕበራዊ ሳይንስ መፃሕፍት በ33 ብር መግዛት ይቻል ነበር። አሁን […]

የመከላከያ ሰራዊቱ እንደ ቀድሞው ጦር ለመፍረስ ገደለ አፋፍ ላይ ነው – ስንታየሁ ቸኮል

november 13, 2017 12:01 በሠራዊቱ ውስጥ የቅርብ ሰው የሆነ ግለሰብ የተናገረው እንደወረደ ወዲህ አመጣሁት ” እኔ በሠራዊቱ ውስጥ ለ7 አመታት ቆይቻለሁ በብዙ ግንባሮች ነበርኩ ከየትኛውም ጊዜ በላይ ለወያኔዎች ከባድ ወቅት ይህ አመት ሆኖባቸዋል፡፡ ድንገት ሳይታሰብ የመጣ የለውጥ ንፋስ አስደንግጧቸዋል ከስብሰባ እሰከ ግምገማ ቢሮጡ ያው ሆኗል፡፡ የህዝቡ ጠንካራ ተቃውሞ ውስጡንም በትኖታል:: አሁን ላይ በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው […]

የመቱ ዩንቨርሲቲ ያለው ችግር ተባብሷል፤ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ ነው

November 13, 2017 08:04 የ መቱ ዩንቨርሲቲ ያለው ችግር ተባብሷል፤ የትግራይ ተማሪዎች ከሳምንት በፊት ከዩንቨርሲቲው ወጥተው እንዲሄዱ ተደርጓል። የፌደራል ፖሊስ ወደ ግቢው ገብቷል፤ ሁሉም ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ ነው። እስካሁን ባለው ሁኔታ ግቢውን ለቀው ከመሄዳቸውና አንድ ተማሪ ከቀናት በፊት ከመደብደቡ ውጭ በዐማራ ተማሪዎች ላይ ሌላ የደረሰ ጉዳት የለም። የዩንቨርሲቲው የብአዴን አስተባባሪ የማውቀው የለም በማለት ተማሪዎችን […]

እስር ቤት ውስጥ ህይወቱ ያለፈው አርማዬ ዋቄ ማሞ (በጌታቸው ሺፈራው)

  November 13, 2017 07:59 ዋቄ ማሞ ስም:_ አርማዬ ዋቄ ማሞ ዕድሜ:_ 25 አድራሻ:_ አዲስ አበባ፣ ኮልፌ ክ/ከ፣ ወረዳ 05፣  የቤት ቁጥር 1190 ስራ:_ ቧንቧ ጥገና የታሰረበት ወቅት:_ነሃሴ 2008ዓም መጀመርያ የገባበት ክስ:_ እፅ ይዞ መገኘት ሁለተኛ ክስ (የተደበደበበት) :_ በ28/12/2008 በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት  ውስጥ ማረሚያ ቤቱ የሰጠውን ዩኒፎርም ና የሌሎቹን ዩኒፎርም ያቃጠለ በመሆኑ፣ የዞን አንድ […]

Eritrea’s Military Got Help From U.A.E., Foreign Firms, UN Says

BloombergPolitics By Nizar Manek November 12, 2017, 12:53 AM EST Gulf nation reportedly setting up base in Horn of Africa Assistance would violate eight-year UN arms embargo on Eritrea Emirati armed forces show their skills during a military show at the opening of the International Defence Exhibition and Conference (IDEX) in the Emirati capital Abu […]

የኦሮሞና የአማራ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ፋይዳ! (ተቃዋሚዎች ምን ይላሉ?)

Monday, 13 November 2017 09:47 የኦሮሞና የአማራ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ፋይዳ! (ተቃዋሚዎች ምን ይላሉ?) Written by  አለማየሁ አንበሴ   የኦሮሞ እና የአማራ ህዝቦች አንድነት መድረክ፤ ባለፈው ቅዳሜ በባህር ዳር ከተማ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡ በሁለቱ ክልሎች መካከል እንዲህ ዓይነቱ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ሲዘጋጅ፣ በ27 ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ታውቋል፡፡ በዚህ መድረክ ላይ የአማራና የኦሮሞ ህዝቦች […]