በጣሊያን ለግራዚያኒ መታሰቢያ ያሰሩ የሀገሪቱ ባለስልጣናት በእስራት ተቀጡ

Monday, 13 November 2017 09:38 Written by  አለማየሁ አንበሴ    ግራዚኒ ከ 1ሚ. በላይ ኢትዮጵያውያንን አስጨፍጭፏል በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ጭፍጨፋ ተጠያቂ ለሆነው የፋሺስት ጣሊያን የጦር አዝማች ሩዶልፍ ግራዚያኒ የመታሰቢያ ፓርክና ሃውልት ያሰሩ የጣሊያን ባለስልጣናትን የሀገሪቱ ፍ/ቤት በእስርና በገንዘብ ቀጣ፡፡ እ.ኤ.አ በነሐሴ 2012 ዓ.ም በጣሊያን ላዚዮ ግዛት አፊል ከተማ ላይ የተገነባው የፋሽስት የጦር አዝማቹ ሩዶልፍ ግራዚያኒ […]

ጠቢቡ ሰሎሞን ደሬሳ!

Monday, 13 November 2017 10:30 Written by  ቅንብር፡- ባየህ ኃይሉ ተሠማ ከአዘጋጁ፡- ባለፈው ሳምንት ዜና እረፍቱ የተሰማው ታላቁ ጠቢብ ሰለሞን ደሬሳን ለመዘከር፣ የዘወትር ጸሃፊያችን ባየህ ኃይሉ፣ የላከልልን ጽሁፍ አሳጥረን፣ ከዚህ በታች አቅርበነዋል፡፡ እነሆ፡-    “–የፈረንሳይን ስነ ጽሑፍ አነብም አጠናም ነበር፡፡ የደረሱበትን አላውቅም እንጂ በፈረንሳይኛ የጻፍኳቸው፤ታትመው የወጡም ግጥሞች ነበሩኝ፡፡ በኔ ላይ ተጽዕኖ ያሳደረብኝ የፈረንሳይ ስነ ጽሑፍ […]

መድረክ “ስር ነቀል የፖለቲካ ለውጥ” እንደሚያስፈልግ ገለፀ-አዲስ አድማስ

Monday, 13 November 2017 09:43 Written by  አለማየሁ አንበሴ    “የህዝቡ ጥያቄና የመንግስት ምላሽ አልተጣጣመም”     ሀገሪቱን ከገባችበት የፖለቲካ ቀውስ ለማውጣትና ከሚያንዣብበው አደጋና ጥፋት ለመታደግ ብቸኛው አማራጭ “ስር ነቀል የፖለቲካ ለውጥ” ማምጣት መሆኑን የገለፀው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፤ ለውጡን ለማምጣትም ኢህአዴግ ከመድረክ እና ከሃቀኛ ፓርቲዎች ጋር ብቻ ድርድር ማካሄድ እንዳለበት አሳስቧል፡፡ መንግስት በሀገሪቱ የተፈጠረው […]

በኢትዮጵያ ብሔር ተኮር ግጭቶችና ጥቃቶች አሳሳቢ ሆነዋል-BBC

በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ለዜጎች ሞት እና መፈናቀል ምክንያት የሆኑ ብሔር ተኮር ጥቃቶች እና ግጭቶች አፋጣኝ የፖሊሲ እና የአፈጻጸም መፍትሄ ያሻቸዋል ሲል የመብት ተሟጋቹ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) ገልጿል። በሌላ በኩል የሰብዓዊ መብቶችን መከበር ለማረጋገጥ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስልጣን ተሰጥቶት የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ብሄር ተኮር ግጭቶችን ለማጣራት ዝግጅቴን እያጠናቀቅኩ ነው ብሏል። ኮሚሽኑ […]

ይቺ ባንዲራ ናት እደለኛ ዛሬም አኮራን..

ኢትዮጵያ- ደራሲ ይታገሱ በፌስቡክ ገጹ ፤ ዛሬ በማለዳ አዲስ አበባ ሰቴዲየም በሚገኘው የፓውዛ መበራት በአንደኛው ላይ በጠዋቱ በፓውዛው አናት በመብራቱ ጫፍ ላይ አንድ ሰው [ የኮከብ ] አርማ የሌለውን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የኢትዮጵያ ባንዲራ ከላይ ሰቅሎ ፤ ከታች ዝቅ ብሎ ደግሞ (ለጊዜው እላዩላይ ምን እንዳረፈበት ያላወቅሁት) ሌላ ባንዲራ ሰቅሎ ጉብ ብሏል ይለናል ፡፡ አሁን የፖሊስ […]

ዋለልኝ መኮንን ማነው?-ከይርጋዓለም_ታደሠ

ወሎ_ደሴ_በኢትዮጵያ_ታሪክ ወይዘሮ_ስህን_ከታሪክ_ማህደር? ዋለልኝ መኮንን ከአባቱ ከአቶ መኮንን ካሣ እና ከእናቱ ከወይዘሮ ዘነበች ግዛው መጋቢት 1938 #በአማራ ሳይንት ተወለደ  ዋለልኝ  ከ7ኛ ክፍል ጀምሮ የተማረው በንጉሥ_ሚካኤል እና በታዋቂው ወይዘሮ_ስሂን ትምህርት ቤት የነበረ ሲሆን እጅግ ብሩህ አእምሮ ነበረው ፣ ከወ/ሮ ስሂን ት/ቤት በዛን ማትሪክ ማለፍ እንደ ቋጥኝ መሸከም ከባድ በሆነበት ዘመን Straight A በማምጣት ዩኒቨርሲቲ የገባ ፣ የአለምን […]

በመቱ ዩኒቨርስቲ ብሔር ተኮር ውጥረት ነግሷል-BBC

በመቱ ዩኒቨርስቲ ብሔር ተኮር ውጥረት ነግሷል 10 ኖቬምበር 2017 ይህንን ለሰው አጋራ Facebook ይህንን ለሰው አጋራ Twitter ይህንን ለሰው አጋራ Messenger ይህንን ለሰው አጋራ ኢሜይል ያጋሩ ተማሪዎች የትግራይ ክልል ተማሪዎች የሚደርስባቸውን ዛቻ እና ማስፈራሪያ በመሸሽ ከዩኒቨርስቲው ቅጥር ግቢ መውጣታቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል። የመቱ ዩኒቨርስቲ ኃላፊዎች በበኩላቸው ተማሪዎቹ ከግቢ መውጣታቸውን አረጋግጠው ”ትምህርትን ጥሎ ለመሸሽ የሚያበቃ በቂ ምክንያት […]

የተባበሩት መንግስታት ኤርትራ አልሸባብን እንደምትደግፍ የሚያሳይ መረጃ አላገኘም-BBC

10 ኖቬምበር 2017 የኤርትራንና የሶማሊያን ጉዳይ እንዲያጠና በተባባበሩት መንግስታት ፅህፈት ቤት የፀጥታው ምክር ቤት ሃላፊነት የተሰጠው ተቆጣጣሪ ቡድን እስካሁን ባካሄደው ጥናት ኤርትራ ኣልሸባብን እንደምትደግፍ ማረጋገጫ እንዳላገኘ ኣስታወቀ። ጥናቱም ለስምንት ዓመታት የተደረገ ነው። የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት ያቋቋመው የኤርትራ እና የሶማሊያ ተቆጣጣሪ ቡድን በዚህ ሳምንት ባወጣው ሪፖርት መሰረት ምንም እንኳን ሁለት በስም ያልተጠቀሱ ጎረቤት ሃገራት […]

የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሳዑዲን እየጎበኙ ነው

10 ኖቬምበር 2017 ልዑል አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሰልማን እና ኢማኑኤል ማክሮን ሃሙስ በሪያድ ተገናኝተዋል አጭር የምስል መግለጫልዑል አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሰልማን እና ኢማኑኤል ማክሮን ሃሙስ በሪያድ ተገናኝተዋል የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሳዑዲ ያልተጠበቀ ጉብኘት በጀመሩበት ወቅት የሊባኖስ መረጋጋት አስፈላጊ ስለሆነ በጉዳዩ ላይ ትኩረት እሰጣለው ሲሉ ተድምጠዋል። ባሳለፍነው ቅዳሜ የሊባኖሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳድ ሃሪሪ […]

ወያኔ ግን በመከላከያውና ደህንነቱ መዋቅር ላይ ያለው የበላይነት ሳይለወጥ፣ የፖለቲካ ጥገና ግቡን ይመታል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው – ያሬድ ጥበቡ

November 9, 2017 08:25 ዳንኤል ብርሃኔ ባልተለመደ የትግርኛ ፅሁፉ “በድርጅት ታዝዤ ነው በሚል በትግራዋይ ንብረትና ህይወት መቀለድ አይቻልም ፣ በግለሰብ ደረጃ ተጠያቂነት የጎላበት ወቅት ላይ ነን፣ ይህን ሃላፊነት በግል መሸከም የማትችሉ የህወሓት መሪዎች ገለል በሉ፣ የሚችሉ ወደፊት ይምጡ ወይም አመራሩን ይጨብጡ” የሚል ቀጭን ትእዛዝ አስተላለፏል ። ይህም የግል አስተያየቱ ብቻ ሳይሆን የመላ ተጋሩ ጥያቄ ነው […]