ከእስር ቤት መልስ – ወይንሸት ሞላ ምስጋና አቀረበች!

ወይንሸት ሞላ July 7, 2015 – (ኢ.ኤም.ኤፍ) የሰማያዊ ፓርቲ አባል የሆነችው፤ ወይንሸት ሞላ ባላደረገችው እና ባልዋለችበት፤ ሽብር ልትፈጥሪ ነበር” ተብላ ታስራ እንደነበር […]
A Teachable Moment for Ethio-Americans on July 4, 2015

July 6, 2015 by Alemayehu G. Mariam My topic for my Monday Commentary this week was not about a teachable moment for Ethiopian-Americans. I dropped my intended topic and wrote this piece because I was madder than a nest of hornets. A couple of weeks ago, I was reading a report by the Committee to […]
Ethiopian Diaspora Day or Give me your Dollar Day?

July 6, 2015 by Teshome Debalke The Ethiopian Airline ‘giving 10% discount for Ethiopian origins who travel to the country to celebrate the first Diaspora Day, according the All Africa sourcing the government owned Ethiopian Herald. The first Ethiopian Diaspora Day that will be marked August 12-16, 2015 in Addis Ababa for celebration is […]
Herman Cohen’s Long History of Promoting the Interests of Dictators

Posted on July 6, 2015. Strathink is still stunned by the recent revelation about Herman Cohen’s work for the Government of Eritrea. We did some digging and discovered that the former Under Secretary of State for African Affairs has a rather long and disreputable history of selling his good name to dictators. Check out this story […]
ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!

ኢህአዴግ አይ ኤስ የተባለውን አራጅ ቡድን እናውግዝ ብሎ ራሱ ሰልፍ ከጠራ በኋላ ሰልፉ ሳይጀመርና እኔም መስቀል አደባባይ ሳልደርስ መስቀል አደባባይ ተገኝቼ እንደበጠበጥኩ በሀሰት ተከስሼ በታሰርኩባቸው ጊዜያት በተለያዩ መንገዶች ድጋፋችሁን የሰጣችሁኝ ወገኞች ሁሉ ምስጋናዬን አቀርባለሁ፡፡ ባልተገኘንበት አስረው፣ በሀሰት አስመስክረውብን፣ ወህኒ ቤት ሲያወርዱን ሞራላችን የሚሰበር፣ ወደኋላ የምንል ቢመስላቸውም እኛን ግን ይበልጡን እንድንጠነክር አድርጎናል፡፡ ወትሮውንም ወደ ትግሉ ስንገባ […]
‹‹የሳሙኤል ግድያ ለታጋዮችም ለገዳዮችም ትልቅ ትምህርት ነው!››

(ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሳሙኤል አወቀ መታሰቢያ ፕሮግራም ላይ ከተናገሩት) ስለ ሳሙኤል ግድያ ብዙ ነገር ተብሏል፡፡ ብዙዎች ቁጭታቸውን ገልፀዋል፡፡ ለእኔ ከሳሙኤል አወቀ ግድያ ምን እንማራለን? የሚለው ነው ትልቁ ቁም ነገር፡፡ ሳሙኤል በኢትዮጵያ ታሪክ ትልቅ ንግግር ተናግረው የተገደሉ ሰዎች ጋር የሚመደብ ሰው ነው፡፡ የሳሙኤል ትውልድ አካል በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል፡፡ እንደገሚገሉት እያወቀ፣ ነገር ግን ያ ሞቱ ከንቱ እንዳይሆን […]
Former Secretary of State for Africa Herman Cohen Paid to Lobby on Behalf of Eritrean President Isayas Afewerki

Posted on July 5, 2015. Former US Secretary of State for Africa Herman Cohen is using the good offices of the US Department of State to lobby on behalf of Eritrean President Isayas Afewerki. Our readers will recall that there is a move by the International Criminal Court to bring President Isayas before the court […]
በሄኖክ ሰማ እግዜር ላይ የተደረገውን ወከባ አወግዛለሁ

July 4, 2015 – ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ ትላንትና ምሽት ላይ ሁሌ እንደማደርገው ፤ የኢንተርኔት መረጃ መረቦችን ዜና መፈተሽ ጀመርኩ ። ያው እንደሚታወቀው በዋሽንግተን ዲሲ 32ኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን ዝግጅት በየፈርጁ እየተከናወነ ስለሆነ ፤ ያሉትን ዜናዎች ለመመልከት እየተጣደፍኩ ነበር ወደ ቤቴ የገባሁት ። የፖለቲካ ፤ የሙያ ፤ የወጣቶች ፤ የሴቶች ማህበራቱና ሌሎቹም ጭምር በየፊናቸው […]
የሳሙኤልን ገዳይ መደበቅ ያልቻለው ድራማ

July 3, 2015 ጌታቸው ሺፈራው ምንጭ : ሰማያዊ ፓርቲ Samuel Awoke Photo : Semayawi party ዜጎች በተራ ‹‹ወንጀል›› 14 ከዚህ አለፍ ሲል 28 ቀን እየተቀጠሩ በሚመላለሱበትና በሚጉላሉበት ሀገር፣ አባሪው እንኳ ባልተያዘበት ሁኔታ፣ ይህ ነው የሚባል ምርመራ ሳይደረግ የሳሙኤል አወቀ ገዳይ በ17 ቀን ውስጥ 19 አመት እስራት እንደተፈረደበት ተሰምቷል፡፡ ትናንት ችሎቱን የተከታተሉት ሰዎች በግምት ከምሽቱ ሶስት […]
የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲወች የኦባማን ጉብኝት ተቃወሙት

Jul 4, 2015 አለማየሁ አንበሴ በኢትዮጵያ ስላለው የመብት ረገጣ 90 ሚሊዮን ህዝብ ምስክር ነው” – ለእድገታችን አሜriካ ምስክር ሆነችልን ማለት ውጤት አያመጣም – ዶ/ር መረራ በአለማቀፍ ታላላቅ የሚዲያ አውታሮች መነጋገሪያ ሆኖ የዘለቀው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ኢትዮጵያን የመጐብኘት ውጥን አሜሪካ አምባገነን መንግስታትን ከመደገፍ የመነጨ በመሆኑ እምብዛም ትኩረት የሚሠጠው ጉዳይ አይደለም ብለዋል – የተቃዋሚ ፓርቲ […]