ተከታታይ ድሎችን ያስመዘገቡት ትራምፕ የሪፐብሊካን ፕሬዚዳንታዊ ዕጩ ለመሆን ተቃርበዋል

ከ 9 ሰአት በፊት ቅዳሜ ዕለት ተከታታይ የሪፐብሊካን ፓርቲ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ ውድድርን ያሸነፉት ዶናልድ ትራምፕ፣ የፓርቲው ዕጩ ለመሆን ተቃርበዋል። ከድላቸው በኋላም ተቀናቃኛቸውን ፕሬዝዳንት ጆ ባይደንን ስደተኞች ከሜክሲኮ ወደ አሜሪካ እንዲገቡ መንገድ ከፍተዋል ሲሉ ከሰዋቸዋል። የቀድሞው ፕሬዝዳንት ትራምፕ በሚዙሪ፣ ሚቺጋን እና አይዳሆ የውክልና ድምጽ ሰጪዎችን [ካውከስ] ድጋፍ ሙሉ በሙሉ በማግኘት አሸነፈዋል። የ77 ዓመቱ ትራምፕ በቨርጂኒያ በተካሄደው […]

ሩሲያ የተጠለፈ የጀርመን የጦር መኮንኖች ምሥጢራዊ ስብሰባን የድምጽ ቅጂ ይፋ አደረገች

ከ 9 ሰአት በፊት ጀርመን የጦር መኮንኖቿ ለዩክሬን የረጅም ርቀት ሚሳኤሎችን ስለመስጠት እና ጥቃት ስለሚፈጸምባቸው የሩሲያ ዒላማዎች ሲወያዩ የሚሰማበት ስብሰባ የድምጽ ቅጂ በሩሲያ መጠለፉን አመነች። በቪዲዮ የተካሄደው የወታደራዊ መኮንኖች ስብሰባው የድምጽ ቅጂ በማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ ይፋ የተደረገው በሩሲያ መንግሥት የሚተዳደረው የቴሌቪዥን ጣቢያ አርቲ ሥራ አስኪያጅ ነው። ሩሲያ ከዩክሬን በኃይል የነጠቀችውን ክራይሚያን ከሩሲያ ጋር የሚያገናኘውን […]

ሚኒሊክ የሰው ዘርን አስተሳሰብ ከቀየሩ ትቂት ሰወች ውስጥ አንዱ ነው!!

Mengistu Musie ሚኒሊክ የሰው ዘርን አስተሳሰብ ከቀየሩ ትቂት ሰወች ውስጥ አንዱ ነው!! ————————————————————– በአለም የሰውን አስተሳሰብ ከለወጡ ኩነቶች አንዱ የሚኒሊክ ስልጣን በጥቁር አፍሪካ ውስጥ የዲፕሎማሲ ጥበቡ፤ እሩቅ ወይም አርቆ አሳቢነቱ እስካሁን ከተፈጠሩ ትቂት መሪወች ውስጥ ያደርገዋል። ከ ሮማ ኢምፓየር ጀምሮ የጥቁር ዘር ለባርነት እንደተፈጠረ በመታመኑ ጥቁርን ለአገልጋይነት ብቻ ሳይሆን፤ እንደእህል እቃ እና ሌሎች መገልገያ ነገሮች […]

UNDERSTANDING THE FANO INSURGENCY IN ETHIOPIA’S AMHARA REGION

Rift Valley Institute The Fano insurgency in the Amhara region is currently one of the most serious security threats affecting Ethiopia. As well as causing widespread deadly violence—largely between the Fano, federal security and local government forces— affecting the region’s civilian population, it has severely disrupted the economy of the Amhara region and beyond. While […]