በመራዊ ከተማ “የመከላከያ ኃይሉ የትኛውንም ዐይነት ሲቪል ዒላማ አላደረገም” ዶክተር ለገሰ ቱሉ

February 15, 2024 – DW Amharic  የኢትዮጵያ መንግሥት በመራዊ ከተማ ተፈጽሟል የተባለውን የ45 ሰላማዊ ሰዎች ግድያ አስተባበለ። በመከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ መካከል ግጭት እንደነበር ያረጋገጡት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ “የመከላከያ ኃይሉ የትኛውንም ዐይነት ሲቪል ዒላማ አላደረገም” ሲሉ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ