ለአይደር ሆስፒታል መድኃኒት አቅርቦት የሚመደበው በጀት ከጦርነቱ በፊት ከነበረው በግማሽ መቀነሱ ተገለጸ

በሔለን ተስፋዬ November 24, 2024 የአይደር ሪፈራል ሆስፒታል ገጽታ በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ለሚገኘው የአይደር ሆስፒታል መድኃኒት አቅርቦት የሚመደበው በጀት፣ ከጦርነቱ በፊት ከነበረው በግማሽ መቀነሱ ተገለጸ፡፡ የአይደር ሆስፒታል የፋርማሲ ሰርቪስ ዳይሬክተር አቶ ጠዓመ አረጋይ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ሆስፒታሉ ለመድኃኒት ግዥ የጠየቀው 270 ሚሊዮን ብር ቢሆንም ለበጀት ዓመቱ የተፈቀደው ግን 30 ሚሊዮን ብር ብቻ ነው፡፡ ከጦርነቱ በፊት […]

የጤናው ዘርፍ የክፍያ ሥርዓት ሙሉ ለሙሉ ዲጂታል ሊደረግ ነው

በመድረኩ ተሞክሮዎች ቀርበዋል ማኅበራዊ የጤናው ዘርፍ የክፍያ ሥርዓት ሙሉ ለሙሉ ዲጂታል ሊደረግ ነው በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: November 24, 2024 በናሆም ገለቦ በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ቀድሞ ተግባራዊ የተደረገው የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት በጤናው ዘርፍም ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ኅዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም. ጤና ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ቤተር ዛን ካሽ አሊያንስ ጋር በመተባበር […]

መንግሥት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የያዘውን ዕቅድ ቀውስ ይፈጥራል በሚል ሥጋት አዘገየ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከዚህ ቀደም በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሠራተኞች በሥራ ላይ ሆነው ሲጎበኙ ማኅበራዊ መንግሥት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የያዘውን ዕቅድ ቀውስ ይፈጥራል በሚል ሥጋት አዘገየ ተመስገን ተጋፋው ቀን: November 24, 2024 መንግሥት በመላ አገሪቱ ተግባራዊ የሚደረግ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለልን ለመወሰን ቢያስብም፣ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ የበለጠ ይሆናል በሚል ሥጋት ከመወሰን መቆጠቡ ተሰማ።  ሪፖርተር […]