Authority suspends licenses for two rights organizations

News Authority suspends licenses for two rights organizations By Sisay Sahlu November 23, 2024 Federal officials have suspended licenses of two right-focused groups, the Center for Advancement of Rights and Democracy (CARD) and the Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE), The Reporter has learned. A statement released by CARD on Friday reveals that the Authority for […]

UN issued urgent funding appeal for critical humanitarian aid for Ethiopia

News UN issued urgent funding appeal for critical humanitarian aid for Ethiopia By Abraham Tekle November 23, 2024 The United Nations has issued an urgent appeal for USD 17.8 million to address critical humanitarian needs in Ethiopia, highlighting the escalating crisis fuelled by natural disasters, conflict, and public health emergencies. The funding is intended to […]

መንግሥት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የያዘውን ዕቅድ ቀውስ ይፈጥራል በሚል ሥጋት አዘገየ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከዚህ ቀደም በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሠራተኞች በሥራ ላይ ሆነው ሲጎበኙ ማኅበራዊ መንግሥት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የያዘውን ዕቅድ ቀውስ ይፈጥራል በሚል ሥጋት አዘገየ ተመስገን ተጋፋው ቀን: November 24, 2024 መንግሥት በመላ አገሪቱ ተግባራዊ የሚደረግ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለልን ለመወሰን ቢያስብም፣ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ የበለጠ ይሆናል በሚል ሥጋት ከመወሰን መቆጠቡ ተሰማ።  ሪፖርተር […]

ከተማሪዎች ማዕድ

ማኅበራዊ ከተማሪዎች ማዕድ ምሕረት ሞገስ ቀን: November 24, 2024 ከመመገቢያ ክፍሉ የሚነገሩ ታሪኮች የአብዛኛውን መምህራን ዓይን በእንባ የሚያራጥቡ ናቸው፡፡ አንዳንዴም ከሕፃናት ይጠበቃል ተብለው የማይታሰቡ ድርጊቶች መታየት የመምህራንን ልብ የሚያርዱ ሆነዋል፡፡ የተማሪዎች ምገባ መጀመር የብዙዎችን ሸክም ያቀለለ፣ የተማሪዎችንም ረሃብ ያስታገሰ ቢሆንም፣ ተማሪዎች ከቤታቸው ይዘው የሚመጡት ጭንቀት ለመምህራኑም እፎይታን ነስቷል፡፡ ከቤት የከተመው ድህነት የልጆቹን አዕምሮ ተቆጣጥሮ ከትምሀርት […]

የሕጋዊ ዳኝነትና የሽምግልና ንፅፅር

እኔ የምለዉ የሕጋዊ ዳኝነትና የሽምግልና ንፅፅር አንባቢ ቀን: November 24, 2024 በስንታየሁ ገብረ ጊዮርጊስ በሪፖርተር ጋዜጣ እሑድ ኅዳር 8 ቀን 2017 ዓ.ም. ቅጽ 30 ቁጥር 2562 ላይ፣ ‹‹ችግሮችና መፍትሔዎች ከፖለቲካ፣ ሕጋዊና ባህላዊ ዳኝነቶች (ሽምግልና) አኳያ›› በሚል ርዕስ ባቀረብኩት ጽሑፍ ውስጥ በርካታ ሐሳቦችን ለማንሳት ሙከራ አድርጌያለሁ፡፡ ሐሳቦቹ ሰፊና አከራካሪ ሊሆኑ ስለሚችሉ ሌሎችም ቢጽፉበት የሚል ምኞትን በመያዝ ያቀረብኩኝ […]

በሚዲያ ላይ የሚፈጸም ጥቃትና ሳይጠየቁ መቅረት መቆም አለበት!

ተሟገት በሚዲያ ላይ የሚፈጸም ጥቃትና ሳይጠየቁ መቅረት መቆም አለበት! አንባቢ ቀን: November 24, 2024 በገነት ዓለሙ ኢትዮጵያ አገራችን ውስጥ ደርግም ኢሕአዴግም ሁለቱም እኩል፣ ለዚያውም በተራ መግለጫ ሳይሆን በአዋጅና በሕገ መንግሥት ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አቋቋምን ሲሉ እናውቃለን፡፡ ሁለቱም ‹‹የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መቋቋሙን ለማስታወቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 2/1980››፣ እንዲሁም ‹‹የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መመሥረቱን ለማስታወቅ የወጣ […]

የመርካቶ መስተጓጎል ንዝረቱ በመላ ኢትዮጵያ ይሰማል

November 24, 2024 ናታን ዳዊት የአገራችን ኢትዮጵያ ከ65 በመቶ በላይ የሚሆን ኢኮኖሚ የሚንቀሳቀሰው በአዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡ የአገራችን ባንኮች በየዓመቱ ለብድር ከሚያውሉት ገንዘብ ውስጥ ከ70 በመቶ ያላነሰው ከዚሁ አዲስ አበባ የሚገኙ ተበዳሪዎች የሚሰጥ ነው፡፡ በአዲስ አበባን ለብቻዋ ነጥለን ስናይ ደግሞ የበዛው የገንዘብ እንቅስቃሴ የሚካሄድበት ሥራ መርካቶ ነው፡፡ መርካቶ ከጥቃቅን ቸርቻሪዎች ጀምሮ ትልልቅ አስመጪዎችና የጅምላ አከፋፋዮችን […]

የከሰመው የአርበኛው ጥንታዊ ሕንፃ

ዝንቅ የከሰመው የአርበኛው ጥንታዊ ሕንፃ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: November 24, 2024 ርእሰ መዲናዋ አዲስ አበባ ከተቆረቀረች ወደ 140 ዓመታት እየተጠጋች ነው፡፡ ሁለት ዓመት ይቀራታል፡፡ አዲስ አበባ በነዚህ ዓመታት ታሪካዊና ጥንታዊ ሕንፃዎችን አፍርታለች፡፡ የየዓረፍተ ዘመኑም ምልክት ሁነው ኖረዋል፡፡ ከከተማዋ ቀደምት ሥፍራዎች በዓቢይነት ከሚጠቀሱት ውስጥ ካዛንቺስ ትገኝበታለች፡፡ በካዛንቺስ ቅድመ ጣሊያን፣ በጣሊያን ወረራ ጊዜና ከድል በኋላ በርካታ ግንባታዎች […]

ኅዳር እና አክሱም ጽዮን

የአክሱም ጽዮን ማርያም ካቴድራል ገጽታ ኪንና ባህል ኅዳር እና አክሱም ጽዮን ሔኖክ ያሬድ ቀን: November 24, 2024 ‹የአገሮች እናት የሆነችው› (እንተ ይእቲ እሞን ለአህጉር)፣ ‹ሁለተኛዪቱ ኢየሩሳሌም› (ዳግማዊት ኢየሩሳሌም) እየተባለች ከጥንት ጀምሮ እየተጠራች ያለችው አክሱም ናት፡፡ ሁለተኛዪቱ ኢየሩሳሌም ያሰኛትም ጽላተ ሙሴ ታቦተ ጽዮንን በውስጧ በመያዝዋ ነው፡፡ አክሱም ጽዮን በሚለው ስምም ትወሳለች፡፡ ‹‹ጽዮን›› ማለት አምባ፣ መጠጊያ ማለት […]