USAID, vodafone foundation announce $2.7 Million digital boost for Ethiopian youth (US embassy Press Release )  – Borkena 

September 25, 2024 U.S. Embassy Addis AbabaPress Release Addis Ababa,  At the Clinton Global Initiative (CGI) 2024 Annual Meeting, the United States Agency for International Development (USAID), Vodafone Foundation, Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC (SFET) and Amref Health Africa announced a new, two-year USD 2.7 million (€2.4 million) partnership to empower Ethiopian youth through technology and digitized […]

Ethio Telecom looks to develop hyperscale data center in Ethiopia  – DatacenterDynamics 

Telco in talks with Vnet investor Shandong Hi-Speed September 25, 2024  By Dan Swinhoe  Ethio Telecom is looking to develop a hyperscale data center in Ethiopia. The telco this week said it was in strategic talks with Shandong Hi-Speed Group Co. Ltd. about building a hyperscale data center. – Ethio Telecom “Our CEO, Frehiwot Tamru, has […]

28 persons die in Ethiopia bus accident  – Daily Post 

Published  on September 25, 2024 By Chris Johnson At least 28 people died while 19 others were seriously injured after a bus swerved off the road and plunged into a river in southern Ethiopia on Wednesday, local authorities have confirmed. The accident occurred in the Wolaita region, roughly 400 kilometers (250 miles) south of the capital, Addis […]

የተማሪዎች ሥነ ምግባር ነገር ጉዳይ

ልናገር የተማሪዎች ሥነ ምግባር ነገር ጉዳይ አንባቢ ቀን: September 25, 2024 በአንዋር አወል ሞ. እንደ አውሮፓውያኑ የዘመን ቀመር በሰማንያዎቹ ማብቂያ ላይ ለዕይታ የበቃ ‘Lean on me’ የተሰኘ አንድ ፊልም ነበር፡፡ እውነተኛ ታሪክ ላይ ተመሥርቶ የተሠራውና መቼቱን በትምህርት ቤት ያደረገው ይኼው ፊልም፣ ጥቂት ደቂቃዎች እንደሄዱ አካባቢ ኢስት ሳይድ የሚባለው ትምህርት ቤት በጠላት ቁጥጥር ሥር የሚገኝ ከተማ ይመስል ቅጥ […]

ኮልፌዎች ከወርልድ ቪዥን ምን አተረፉ?

በወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ድጋፍ ሲደረግላቸው ከነበሩ ቤተሰቦች አንዱ ማኅበራዊ ኮልፌዎች ከወርልድ ቪዥን ምን አተረፉ? አበበ ፍቅር ቀን: September 25, 2024 ሕፃናት በሥነ ምግባር ተኮትኩተው ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብታቸው ተጠብቆ እንዲኖሩ የወላጅ ሚና የማይተካ ሆኖ ይገኛል፡፡ ወላጆች ልጆቻቸውን የመንከባከብ የማስተማርና ሌሎች መሠረታዊ ፍላጎታቸውን የማሟላት ትልቅ ኃላፊነት ቢኖርባቸውም፣ ልጆች በሥነ ምግባር ብቁ ሆነው ተምረው ለአገርና ለወገን ጠቃሚ እንዲሆኑ […]

አስፈሪው የእስራኤል ጥቃትና የሂዝቦላህ የመገዳደር አቅም ማጣት

ዓለም በበጋዜጣዉ ሪፓርተር September 25, 2024 እ.ኤ.አ. ሴፕቴምበር 23 ቀን 2024 በዕለተ ሰኞ እስራኤል የሊባኖስ ዋና ከተማ በሆነችው በቤይሩትና ሌሎች አካባቢዎች መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት በመፈጸም፣ ከ600 በላይ በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የተፈራው የሂዝቦላህና የእስራኤል ጦር ወደ ለየለት ጦርነት መግባትን ከአፋፍ ያደረሰችው ይመስላል፡፡ ሂዝቦላህ በበኩሉ ወደ ሰሜን እስራኤል የሚያስወነጭፈውን የሮኬትና የሚሳይል ናዳ ቀጥሎ ውሏል፡፡ ይህ ጥቃት […]

‹‹ሐቀኛ  ሰላም  ማለት  ግጭት  አለመኖሩ  ብቻ  ሳይሆን  ፍትሕ፣ መነጋገርና መከባበር ጭምር  ሲኖር ነው››

ፍሬከናፍር በበጋዜጣዉ ሪፓርተር September 25, 2024 ይህን ኃይለ ቃል ዓለም አቀፍ የሰላም ቀን በድሬዳዋ ከተማ መስከረም 11 ቀን 2017 ዓ.ም. ሲከበር የተናገሩት የአሜሪካ ኤምባሲ ምክትል ኃላፊ ግዌንዶሊን ግሪን ናቸው፡፡ ኃላፊዋ አያይዘውም ኢትዮጵያ እንድትረጋጋና አንድነትን እንድታገኝ ማኅበረሰቦች መቻቻልን ማክበርና መቀበል፣ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ድምፅም እንዲሰማ ማድረግ አለባቸው ሲሉም ተሰምተዋል፡፡ የዓለም መሪዎች ግጭቶችን እንዲያቆሙና በተባበሩት መንግሥታት ቻርተርና በተዛማጅ […]

ትውልድን ከአደንዛዥ ዕፅ ለመታደግ አሐዱ ያለው ‹‹ላግዛት››

አበበ ፍቅር September 25, 2024 ምን እየሰሩ ነው? ትውልድን ከአደንዛዥ ዕፅ ሱስ ለመታደግ በሚል ከሦስት ዓመት በፊት  የተቋቋመው በጎ አድራጎት ድርጅት ‹‹ላግዛት›› ይባላል፡፡ ፕሮጀክቱ መነሻውን የሐረሪ ክልል በማድረግ  የሚተገበር ሲሆን፣ ትኩረቱንም በክልሉ በሚገኙ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች አድርጓል፡፡ በቀጣይም በሌሎች የአገሪቱ አካባቢዎች በሱስ የሚጠቁ ወጣቶችንና በሱስ የተጠቁ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ከሱስ የራቁ በማድረግ  አምራች ማኅበረሰብን ለመፍጠር አልሟል፡፡ ላግዛት እያከናወነ ስላለው ተግባር  የድርጅቱን የፕሮጀክት አማካሪ አንዱዓለም አባተን (ዶ/ር) አበበ ፍቅር አነጋግሯቸዋል፡፡ ሪፖርተር፡- ላግዛት በጎ አድራጎት ድርጅት መቼ ተመሠረተ? ዓላማውስ ምንድን ነው?  […]

በትግራይ ክልል የሚስተዋለው የፓርቲና የመንግሥት ሚና መደበላለቅ

በደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው የሕወሓት ጠቅላላ ጉባዔ በተካሄደበት ወቅት ፖለቲካ በዮናስ አማረ September 25, 2024 ከአቶ መለስ ዜናዊ ሕልፈት በኋላ የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴና የኢሕአዴግ ምክር ቤት አባል በመሆን ከፅድቁም ሆነ ከኃጢያቱ ተቋዳሽ ሆኛለሁ የሚሉት የኢሕአዴግ የቁልቁለት ጉዞ (ከ2005 እስከ 2010) የስብሰባዎች ወግ መጽሐፍ ደራሲ ብርሃነ ፅጋብ፣ በአንጋፋው ድርጅት ሕወሓት ውስጥ ቀውስ መብቀል የጀመረው […]