የአርቲመስ 2 ጠፈርተኞች ታሪካዊ የጨረቃ ተልዕኳቸውን አጠናቀው ወደ ምድር ተመለሱ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 11 ሚያዚያ 2026 የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የአርቲመስ 2 የጠፈርተኞች ቡድን ታሪካዊ የዘጠኝ ቀን የጨረቃ ተልዕኮውን አጠናቆ በሰላም ወደ ምድር ተመልሷል። ጠፈርተኞቹ በፓራሹት ተወንጭፈው ፓስፊክ ውቅያኖስ ውሃን ሲነኩ ኮማንደር ሪድ ዋይስማን የቡድኑ አባላት ጤነኛ መሆናቸውን አስታውቀዋል። የቡድኑ አባላት ወደ ምድር ከተመለሱ ከ14 ደቂቃ በኋላ በአሜሪካ ምዕራብ ዳርቻ በሚገኘው የፓስፊክ ውቅያኖስ […]

Whose progress? – Africa is a Cuntry 12:26 

By Robel Mulat A new documentary reveals how Ethiopia’s manufacturing push redistributes land, labor, and opportunity—delivering gains for some while displacing others. The global garment industry often shifts labor-intensive production to countries where wages are low. That model has driven the rise of special economic zones across the Global South, including Ethiopia, where industrial parks are central […]

Azerbaijan, Ethiopia move to seal defence cooperation deal – Caliber AZ 

https://caliber.az/en/post/azerbaijan-ethiopia-move-to-seal-defence-cooperation-deal POLITICS April 13, 2026, 12:26 PM Azerbaijan and Ethiopia are set to deepen cooperation in the defense sector under a draft intergovernmental agreement currently before parliament in Baku. A bill approving the “Agreement between the Government of the Republic of Azerbaijan and the Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia on cooperation in the field of […]

ዩኬ አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ የምትወስደውን እርምጃ እንደማትቀላቀል አስታወቀች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ዩናይትድ ኪንግደም አሜሪካ በኢራን ላይ በምትወስደው ወታደራዊ እርምጃ እንደማትሳተፍ አስታወቀች። የዩኬ የባሕር ፈንጂ አምካኝ እና ፀረ ድሮን ኃይል በቀጣናው መንቀሳቀሱን ቢቀጥልም የብሪታኒያ የጦር መርከቦች እና ወታደሮች ግን የኢራንን ወደቦችን ለመዝጋት እንደማይሰማሩ ተገልጿል። የዩኬ መንግሥት ቃል አቀባይ “የባሕር እንቅስቃሴን በነፃነት ማድረግን እና የሆርሙዝ […]

የፋርስ ባሕረ ሰላጤ ከሌላው የዓለም ክፍል በተለየ እንዴት የከፍተኛ ነዳጅ እና ጋዝ ሀብት ባለፀጋ ሆነ?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ የፋርስ ባሕረ ሰላጤ አገራት ከሰፊው የነዳጅ እና የጋዝ ክምችታቸው ጋር በተያያዘ ፀጋ እና መጥፎ ነገር እየገጠማቸው እኩል እንደሆነ ተደጋግሞ ይነገራል። በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ዓመታት ሲካሄድ በቆየ ተፈጥሯዊ ክስተት የተነሳ ቀጣናው ዓለም አቀፍ የነዳጅ እና የጋዝ ማዕከል ሆኗል፣። ለዚህም ነው አሁን ያጋጠመው ዓይነት ጦርነት […]

ቀጥታ,የአሜሪካ ጦር ከዛሬ ጀምሮ የኢራን ወደቦችን እንደሚዘጋ ሲገልጽ ትራምፕ ቴህራን ወደ ድርድሩ ባትመለስ “ግድ እንደማይሰጣቸው” ተናገሩ

የአሜሪካ ጦር የኢራን ወደቦችን ከሰኞ ጀምሮ እንደሚዘጋ ገልጾ ነገር ግን በወሽመጡ ላይ ወደ ሌላ አገራት የሚንቀሳቀሱ መርከቦቸን ላይ “መስተጓጎል እንደማይፈጥር” አስታውቋል። ትራምፕ በበኩላቸው በዋሺንግተን አቅራቢያ በሚገኘው የአንድሪው የጦር ሠፈር ለጋዜጠኞች ኢራን ወደ ድርድሩ ባትመለስ “ምንም እንደማይሰማቸው” ተናግረዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

አሜሪካ የኢራንን ወደቦች ለመዝጋት ስትዘጋጅ የዓለም ነዳጅ ዋጋ ዳግም አሻቀበ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተደረገው ውይይት ያለ ስምምነት መጠናቀቁን ተከትሎ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራንን ወደቦች እንደሚዘጉ ከዛቱ በኋላ የነዳጅ ዋጋ በርሜል ከ100 ዶላር በላይ አሻቀበ። የዓለም ነዳጅ ዋጋን የሚተምነው የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ ዘይት በ7.3 በመቶ ጭማሪ በማሳየት 102.30 ዶላር ተሸጧል። በሳምንቱ መጨረሻ […]