የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች በሚገኙባቸው መጠለያዎች “የታጠቁ አካላት ሰርገው በመግባት” ጥቃት እንደሚፈጽሙ ኢሰመኮ አስታወቀ

October 28, 2024 በሙሉጌታ በላይ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሚኖሩባቸው ጣቢያዎች “ተገቢ ጥበቃ ስለማይደረግላቸው”፤ የታጠቁ አካላት “ሰርገው በመግባት ጥቃት እንደሚፈጽሙ” የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። በዚህ ሳቢያ ተፈናቃዮች “አስጊ በሆነ የደህንነት ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ” ኮሚሽኑ ገልጿል። ብሔራዊው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋም ይህን ያስታወቀው፤ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን በተመለከተ ዛሬ ሰኞ ጥቅምት 18፤ 2017 ባወጣው ዓመታዊ […]

የአምስት ሚኒስትሮች ሹመት በነገው ዕለት በፓርላማ ሊጸድቅ ነው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

October 28, 2024 በቤርሳቤህ ገብረ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በነገው ዕለት በሚያካሄደው መደበኛ ስብሰባው፤ ከአንድ ሳምንት በፊት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተሾሙትን ጨምሮ የአምስት ሚኒስትሮችን ሹመት መርምሮ ሊያያጸድቅ ነው። ፓርላማው በዚሁ ስብሰባው፤ የከተማ መሬትን የተመለከቱትን ሁለት የአዋጅ ረቂቆችን ጨምሮ አራት አዋጆችን ለሚመለከታቸው የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች ይመራል ተብሎ ይጠበቃል።  መደበኛ ስብሰባዎቹን ማክሰኞ እና ሐሙስ የሚያካሄደው […]

በምርጫ ቦርድ የታገዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ በሀገራዊ የምክክር ሂደት ላይ መሳተፋቸው ይቀጥላል ተባለ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

October 28, 2024 በናሆም አየለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ “ማናቸውንም ህጋዊ እንቅስቃሴ እንዳያደርጉ” ያገዳቸውን ፓርቲዎች፤ በሀገራዊ ምክክር ሂደት ማሳተፉን እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ገለጸ። ፓርቲዎቹ በመጪው ሀገር አቀፍ የምክክር ጉባኤ ላይም በተወካዮቻቸው በኩል እንዲሳተፉ እንደሚያደርግ ኮሚሽኑ አስታውቋል።  ኮሚሽኑ ይህን ያስታወቀው ከዛሬ ጀምሮ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚደረገውን የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ አስመልክቶ፤ ትላንት እሁድ ጥቅምት […]

ሦስተኛው የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት

October 28, 2024 Press Release, Report ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሰብአዊ ድጋፍ በአግባቡ ሊቀርብ እንዲሁም የሰብአዊ መብቶች መርሖችን፣ የተፈናቃዮችን ክብር፣ ደኅንነት እና ፍላጎት ያከበረ ዘላቂ መፍትሔ ሊመቻች ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2015 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. ድረስ ያለውን ጊዜ የሚሸፍን ሦስተኛውን የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ባለ 52 ገጽ […]

የሴቶች እና የሕፃናት ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት

October 25, 2024 Press Release, Report የፌዴራል እና የክልል መንግሥታት በሴቶች እና በሕፃናት የሰብአዊ መብቶች ላይ በተፈጸሙ ጥሰቶች እንዲሁም በሕግና ተቋማዊ የአሠራር ክፍተቶች ረገድ የተሰጡ ምክረ ሐሳቦችን በመተግበር ለሴቶች እና ሕፃናት መብቶች የተሻለ ጥበቃ ሊያደርጉ ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2015 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍን የሴቶችና የሕፃናት ሰብአዊ […]

East Africa: The Ethiopia-Kenya Electricity Highway is Shaping Regional Connectivity with the Support of the African Development Bank

Source: African Development Bank Group (AfDB)  This high voltage DC infrastructure is the only one of its kind in the region and is the foundation of East Africa’s ambition to be interconnected in terms of power exchange and allow cross-border trade in energy. ABIDJAN, Ivory Coast, October 28, 2024 The electricity highway between Ethiopia and Kenya, […]

Ethiopia: Access to Seaport Pact – Panacea to Hurdles, Regional Integration’s Linchpin

27 October 2024 The Ethiopian Herald (Addis Ababa) By Addisalem MULAT It is certain that the Memorandum of Understanding signed on January 1, 2024, between Ethiopia and Somaliland plays a paramount role in accelerating seaport access and oiling the wheels of import-export businesses as soon as practicable. No matter what doomsayers enunciate on the topic of […]

UNHCR concerned about slow registration of refugee children for Ethiopia’s digital ID program  – Biometric Update 19:17 

Oct 28, 2024, 1:35 pm EDT | Ayang Macdonald Categories Biometrics News  |  Civil / National ID  |  ID for All The enrollment of refugees and other forcibly displaced persons for digital ID in Ethiopia has been ongoing since March, but the UN Refugee Agency is now warning that the pace of the activity is slow, especially for children, posing severe risks of […]