Italy’s Crippa wins Paris marathon as Ethiopia’s Demise sets new women’s record – France 24
Europe Italy’s Yemaneberhan Crippa won the Paris Marathon on Sunday with a personal best performance in a tightly contested men’s race, while Ethiopia’s Shure Demise set a new course record in the women’s event with a commanding victory. Issued on: 12/04/2026 – 10:47Modified: 12/04/2026 – 13:30 By: FRANCE 24 Italy’s Yemaneberhan Crippa won the Paris marathon on Sunday, while Ethiopia’s […]
Foreign airlines resuming Israel flights this week – Globes
Etihad Airways at Ben Gurion airport credit: Michal Raz Haimovich 12 Apr, 2026 16:26 Stav Livne Etihad Airways, Ethiopian Airways, TUS and Bluebird are among airlines resuming flights to and from Ben Gurion airport this week. Following the ceasefire with Iran, foreign airlines have been announcing the resumption of flights to and from Israel […]
በለንደን ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ከ500 በላይ የ’ፓላስታይን አክሽን’ ደጋፊዎች ታሰሩ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ፓላስታይን አክሽን ላይ የተጣለውን እገዳን በመቃወም በማዕከላዊ ለንደን በተካሄደው ሰልፍ ላይ የተሳተፉ ከ500 በላይ ሰዎች መታሰራቸውን የሜትሮፖሊሰታን ፖሊስ አስታወቀ። የታሰሩት ሰዎች ዕድሜያቸው ከ18 እስከ 87 እንደሚደርስም ፖሊስ ገልጿል። በትራፋልጋር አደባባይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተሰብስበው ቡድኑ ቀደም ሲል ባዘጋጀው ተቃውሞዎች ላይ እንደታየው “የዘር […]
‘በኢየሱስ ክርስቶስ መግነዘ ጨርቅ’ ላይ የተደረጉ ምርምሮች እና የሚነሱ ክርክሮች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 22 መስከረም 2024 ተሻሽሏል ከ 9 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ኢየሱስ ክርስቶስ ከተሰቀለ በኋላ ተገንዞ የተቀበረበት እንደሆነ የሚታመን ጨርቅ ጣሊያን ውስጥ ይገኛል። በጣሊያን የሚገኙ ተመራማሪዎች የመግነዘ ጨርቁ (የቱሪን ሽሮድ) ኢየሱስ ክርስቶስ በኖረበት ዘመን የተሠራ እንደሆነ በትክክል አረጋግጠናል ብለዋል። ከሁለት ዓመታት በፊት የታተመው ጥናታቸው መግነዘ ጨርቁ በመካከለኛው ዘመን የተሠራ […]
ቀጥታ,በድርድሩ ወቅት አሜሪካ የኢራንን እምነት ማግኘት ሳትችል ቀርታለች- የኢራን ፓርላማ አፈ ጉባዔ
የቴህራንን ተደራዳሪ ልዑክ የመሩት የፓርላማው አፈጉባዔ ሞሐመድ ባገር ጋሊባፍ አሁን ጊዜው አሜሪካ “እምነታችንን ማግኘት ትችል እንደሆን ወይም እንዳልሆነ የምትወስንበት ነው” አሉ። ጋሊባፍ በኤክስ ገጻቸው ላይ ከድርድሩ በፊት ኢራን “ቀና ልቦና እና ፍላጎት” ነበራት ብለዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
የጂቡቲው ፕሬዚዳንት 97.8 በመቶ የመራጮች ድምጽ በማግኘት ለስድስተኛ ጊዜ አሸነፉ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 9 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የጂቡቲ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ 97.8 በመቶ የመራጮች ድምጽ በማግኘት ቀጣዩ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። ይፋ የሆኑ የመጀመርያ ውጤቶች እንደሚያሳዩት ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ በአፍሪካ ቀንድ ወሳኝ ስፍራ ላይ የምትገኘውን ጂቡቲን ለስድስተኛ ጊዜ መምራት የሚያስችላቸውን ድምጽ አግኝተዋል። አብዛኛዎቹ ተቃዋሚዎች ራሳቸውን ባገለሉበት አገራዊ ምርጫ […]
በመስቀል ላይ የሚፈጸም ስቅላት መቼ፣ እንዴት እና የት ተጀመረ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 14 ሚያዚያ 2023 ተሻሽሏል 11 ሚያዚያ 2026 የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ በክርስትና እምነት ተከታዮች ከትንሳኤ ዕለት የምትቀድመዋን ዕለተ አርብ፣ የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት ቀን በማለት በየዓመቱ ያስቧታል። ይህች ዕለትም በክርስቲያኖች ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ በብዙ እንግልት እና ስቃይ ለሰው ልጅ በመስቀል ላይ የከፈለው መስዋዕትነት እንደሆነ ይታመናል። የእምነቱ ተከታዮችም ዕለቱን ኢየሱስ ለሰው ልጆች […]
የአሜሪካ እና ኢራን ንግግርን አስቸጋሪ የሚያደርጉት አምስት ጉዳዮች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 11 ሚያዚያ 2026 የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ አዳራሹ ተዘጋጅቷል፣ ጠባቂዎች በቦታው ተሰይመዋል፣ ወደ ድርድሩ አዳራሽ የሚያመራው መንገድም እንደ አዲስ ቢጫ እና ጥቁር ቀለም ተቀብቷል። የፓኪስታኗ ዋና ከተማ ኢስላማባድ ታሪካዊውን ድርድር ልታስተናግድ እየጠበቀች ነው። ልዑኮቻቸውን አስከትለው ኢስላማባድ የደረሱት የኢራን እና የአሜሪካ ባለሥልጣናት ከሰዓታት በኋላ ንግግር እንደሚጀምሩ ይጠበቃል። ወሳኙን የኢራን እና አሜሪካ […]
ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን እንዴት ለተከፈተባት ጦርነት የአጸፋ መሣሪያ አድርጋ ተጠቀመችበት?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 11 ሚያዚያ 2026 የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በኢራን፣ በዩናይትድ ስቴትስ እና በእስራኤል መካከል ለ40 ቀናት የዘለቀ ጦርነት አስገራሚ ጉዳይ ይዞ ብቅ ብሏል። እጅግ ውጤታማው እና አደገኛው የኢራን መሣሪያ የኒውክሌር አቅሟ ሳይሆን የሆርሙዝ ወሽመጥ መሆኑን ፍንትው አድርጎ አሳይቷል። ጦርነቱ ሲጀመር ኢራን ውስጥ ከባድ የቦምብ ጥቃት በመፈጸም የአገዛዝ ለውጥ እንዲመጣ የማድረግ ሙከራ […]
The Illusion of Unity: Negative Solidarity and the Failure of Diaspora Coalitions – Borkena 16:39
April 10, 2026 Negative Solidarity, Fragmented Visions, and the Institutional Preconditions for Political Unity Abel Achenafe Image sourced from Pexels This article draws on Eric Hoffer’s concept of “negative solidarity” to analyze the persistent cycle of formation and dissolution of Ethiopian diaspora coalitions. It asserts that unity based on opposition or hatred is fundamentally fragile […]
