አሜሪካ የኢራን ጦርነት ግቦቿን አሳክታለች?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ ጥቃት ከከፈቱበት የመጀመሪያው ሳምንት አንስቶ የዋሽንግተኑ ወታደራዊ መሥሪያ ቤት ፔንታገን የጦርነቱን ሂደት በተመለከተ የተለያዩ ትርክቶችን ሲያቀርብ ሰንብቷል። የዓለማችንን ግዙፍ ወታደራዊ ኃይል የሚመሩት የመከላከያ ሚኒስትሩ ፒት ሄግሴት ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጡበት አኳኋን ወደ ሥልጣን ሳይመጡ በፊት ፎክስ ኒውስ ላይ […]
የአሜሪካ ቀዳማዊት እመቤት ከወሲብ ወንጀለኛው ጄፍሪ ኤፕስቲንን ጋር ትውውቅ የለኝም ሲሉ አስተባበሉ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የአሜሪካ ቀዳማዊት እመቤት ሜላኒያ ትራምፕ ከወሲብ ወንጀለኛው ጄፍሪ ኤፕስቲን ጋር ግንኝነት እንደሌላቸው በዋይት ሐውስ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። ሐሙስ ዕለት ቀዳማዊ እመቤቷ ባስተላለፉት ያልተጠበቀ ንግግር በኤፒስቲን ወንጀል ሰለባ የሆኑ ሴቶች የምክር ቤት ምስክርነት እንዲሰጡ ጥሪ አቅርበዋል። ኤፕስቲን ከባለቤታቸው ዶናልድ ትራምፕ ጋር እንዳስተዋወቃቸው የሚወራውን አሉባልታ […]
EMS Eletawi የብልጽግና ገመናና የበቀል መንፈስ Thu 09 Apr 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS ዜና Thu 09 Apr 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS Eletawi የተቃውሞ ጥሪ Thu 09 April 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS | “የኢትዮጵያ ህዝብ ለነጻነትህ ለመብትህ ቁም”
EMS (Ethiopian Media Services)
ሁሉም ወደ ወታደራዊ ካምፕ እንዲገቡ ትዕዛዝ ተሰጠ!ባሕርዳር! ደምቢያ! ደምበጫ! ደላንታ! አልብኮ!አሁን የደረሱ አዳዲስ መረጃዎች እና ዘገባዎች!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎከስ
የፋኖ ኃይሎች ደጋ ዳሞትና ሰዴን ተቆጣጠሩ/በአሰሶ ከተማ የተጋለጠው የጦር ካምፕ/ኤምሬትስና የብልፅግና ጦር በሱዳን ውጊያ
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ
ማን አሸነፈ? ኢራን ወይስ አሜሪካ?እስራኤል ተረሳች? ስምምነቱስ ይፀናል? |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
ጦርነቱና “ብሄራዊ ሃዘን”፣ የዐቢይ ካምፕ “በድሮን ተጠቃ”፣ ፕሬዝዳንቱና “ኑሮ ድሮ ቀረ” ንግግር፣ አመራሩ ታግተው ተገደሉ፣ የሳተላይት ማስረጃው | EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
