Helium Geopolitics: Scarcity and Ethiopia’s Strategic Window  – Hrn Review 08:29 

9 Apr 2026 Helium Geopolitics: Scarcity and Ethiopia’s Strategic Window Helium is the second most abundant element in the universe, yet on Earth; it exists under conditions of near scarcity. This contradiction is not simply a matter of distribution but of physics. Helium is fundamentally different from other industrial gases. Its atoms are so light that once released into […]

Judge postpones termination of temporary protected status for Ethiopians in U.S. – CBS News

Politics By Jacob Rosen,Caitlin Yilek Updated on: April 8, 2026 / 8:51 PM EDT / CBS News Washington — A federal judge in Massachusetts on Wednesday postponed the termination of temporary protected status for Ethiopians living in the U.S., finding the Trump administration unlawfully attempted to end it.  In the order, U.S. District Judge Brian Murphy said the Trump […]

Egg powder plant boosts child nutrition in Ethiopia – PoultryWorld 03:04 

09:00 | Market trends/analysis | News The International Egg Foundation is providing expert guidance to UNICEF to establish a new egg powder processing plant, which is currently in transit to Ethiopia for installation and commissioning. This complete, ready-to-operate plant – complete with all necessary liquid egg pasteurization equipment – is a key component of a broader initiative to enhance child nutrition by bolstering […]

ናይጄሪያ 500 የሽብር ተከሳሾችን በጅምላ ፍርድ ቤት አቆመች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ናይጄሪያ በአገሪቱ ታሪክ ትልቁ የሽብር ክስ የሆነው ከ500 በላይ የትጥቅ ጥቃት ያደረሱ ተከሳሾችን የፍርድ ሂደት ጀምራለች። ተጠርጣሪዎች ቦኮ ሀራም እስላማዊ ታጣቂ ቡድን ከ17 ዓመት በፊት በተነሳበት በሰሜን ምሥራቅ የአገሪቱ ክፍል ሽብርተኞችን በመደገፍ እና በመደበቅ ክስ ቀርቦባቸዋል። ከዚህን ጊዜ ጀምሮ የደኅንነት እጦቱ በበርካታ […]

ቀጥታ,ኢራን ‘እውነተኛውን ስምምነት’ ሙሉ በሙሉ እስክታከብር ድረስ የአሜሪካ ኃይሎች በቀጣናው እንደሚቆዩ ትራምፕ ተናገሩ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በግል የማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ኢራን “ትክክለኛውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ የማታከበር ከሆነ “ማንም ካየው በላይ ጠንካራ የሆነ ጥቃት” እንደሚፈጸም በመግለጽ አስጠነቀቁ። ፕሬዚዳንቱ በትሩዝ ሶሻል ላይ ባጋሩት ጽሑፍ “ተኩስ ከሚጀመረው ግዙፍ እና የተሻለ እንዲሁም ማንም ካየው በላይ ጠንካራ ሆኖ ነው” በማለት አስጠንቅቀዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

እስራኤል በመላው ሊባኖስ በፈጸመችው ጥቃት ቢያንስ 182 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ እስራኤል ረቡዕ ዕለት በመላው ሊባኖስ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን የገደለና ያቆሰለ ከፍተኛ የአየር ድብደባ ፈጸመች። የአገሪቱ ባለሥልጣናት በኢራን የተኩስ አቁም ስምምነት ቢደረግም በሊባኖስ የታጠቀው የሄዝቦላህ ቡድን ላይ የሚደረገው ጦርነት ግን ቀጥሏል ብለዋል። እስራኤል ወደ ሊባኖስ የእግረኛ ጦሯን ካሰማራች ወዲህ የተደረገ ግዙፍ የአየር ጥቃት […]

በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በእስራኤል የማያባራ ጥቃት ውስጥ እንዴት እየኖሩ ነው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር ጦርነት በጀመሩበት ዕለት እስራኤል በተመሳሳይ ሊባኖስ ውስጥ ጥቃት ከፍታ እግረኛ ወታደሮችን ጭምር በማሰማራት የተጠናከረ ወታደራዊ ዘመቻ እያካሄደች ነው። ማክሰኞ ሌሊት አሜሪካ እና ኢራን የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማታቸውን ተከትሎ ረቡዕ ዕለት የእስራኤል ጦር በመላው ሊባኖስ በሚገኙ “የሄዝቦላህ ዒላማዎች” […]

ከሆርሙዝ ወሽመጥ በተጨማሪ ለዓለም የባሕር ላይ እንቅስቃሴ ወሳኝ የሆኑት መተላለፊያዎች የትኞቹ ናቸው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በኢራን ላይ የተካሄደው ጦርነት የኢነርጂ እና የሸቀጦችን ገበያ አውኳል። አገሪቱ ለነዳጅ ጭነት ወሳኝ የሆነውን የሆርሙዝ ወሽመጥን ዘግታ ቆይታለች። ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ለማለፍ የሞከሩ ከአስራ ሁለት በላይ መርከቦች ላይ ጥቃት ፈጽማለች። ዶናልድ ትራምፕ በአውሮፓ የሚገኙ የአሜሪካ አጋሮች የባሕር ወሽመጡን እንዲጠብቁ ጫና ለማሳደር […]