Ethiopian Authorities Dismantle Brutal East African Smuggling Ring – CCRP 09:09 

News Banner: Ethiopian Federal Police April 7, 2026 Ethiopian authorities have arrested the suspected mastermind behind a sprawling human trafficking network accused of smuggling thousands of migrants and subjecting them to severe violence and extortion en route to Europe. The network is accused of killing more than 100 people and sexually assaulting at least 50 […]

The Hydrogen Stream: Dutch electrolyzer merger forms Alquion – PV Magazine 07:03 

The Hydrogen Stream: Dutch electrolyzer merger forms Alquion Battolyser Systems and VDL Hydrogen Systems have merged to form Alquion, while Ming Yang Smart Energy Group plans to invest more than $10 billion in hydrogen and renewable energy projects in Ethiopia. April 7, 2026  Sergio Matalucci Image: VDL Battolyser Systems and VDL Hydrogen Systems have completed their […]

Trump Escalates Threats to Decimate Iran’s Power Grid, Bridges as Deadline Nears

  Addis Ababa, April 6, 2026 (ENA) —US President Donald Trump has warned that his country could launch devastating strikes on Iran’s infrastructure if a deal is not reached by Tuesday evening, escalating tensions as negotiations continue. Speaking at a Monday press conference, Trump said Iran has been given an extension to meet U.S. demands, […]

Ringleader of suspected human trafficking network arrested in Ethiopia – BBC 09:33 

Ringleader of suspected human trafficking network arrested in Ethiopia Kaleb Moges BBC Africa Police in Ethiopia have arrested a man accused of being at the centre of a multi-million-dollar international human trafficking ring that since 2018 has lured thousands of people to Libya, where they hoped to travel on to Europe. Yetbarek Dawit is alleged […]

ትራምፕ ለኢራን ያስቀመጡት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ የፈጠረው አጣብቂኝ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ባለፉት አምስት ሳምንታት በአሜሪካ-እስራኤል እና በኢራን ጦርነት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የተለያዩ የጊዜ ገደቦችን፣ ግዴታዎችን እና ማስፈራሪያዎችን አውጥተዋል። በአብዛኛው ግን እንዲህ ግልፅ ሆነው አያውቁም። በኢራን ላይ ይከፈታል የተባለው አዲሱ ዙር ጥቃት አውዳሚ ይሆናል። ከጥቂት ሰዓታት በኋላ በመላው አገሪቱ የሚገኙ ድልድዮች እና የኃይል ማመንጫዎች […]

ፌደራል ‎ፖሊስ “ከ50 በላይ ሴቶች እንዲደፈሩ” እና “ከ100 በላይ ለሞት ዳርጓል” ያለውን ሕገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪን ያዘ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 7 ሚያዚያ 2026 የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ‎የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ “ከ50 በላይ ሴቶች እንዲደፈሩ” እና “ከ100 በላይ ሰዎችን” ለሞት የዳረገ ነው ያለውን ሕገወጥ አዘዋዋሪ ትግራይ ክልል ሽሬ ከተማ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። ፖሊስ ሰኞ ዕለት መጋቢት 28/2018 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ ከሦስት ሺህ በላይ ሰዎችን በሕገወጥ መንገድ በማዘዋወር የተጠረጠረውን ይትባረክ ዳዊት […]

ቀጥታ,ዛሬ ሌሊት “ሥልጣኔ ተመልሶ በማይመጣበት ሁኔታ. . . ያበቃለታል” – ፕሬዝዳንት ትራምፕ

ኢራን የቀረበላትን ቅድመ ሁኔታ ተቀብላ ተግባራዊ የማታደርግ ከሆነ “ሙሉ ሥልጣኔዋ ዛሬ ሌሊት ይሞታል” ሲሉ በጠንካራ ቃላት አስጠነቀቁ። የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ ሌሊት የሚጠናቀቀውን ለኢራን ያስቀመጡትን የጊዜ ገደብ በተመለከተ ባለፉት ቀናት ሲሰጡ የነበረውን ማስጠንቀቂያ አዘል ዛቻን አጠናክረው ደግመውታል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

የሚሳዔል ዒላማ የሆኑት ቅንጡ ከተሞች፡ የኢራን ጦርነት በባሕረ ሰላጤው አገራት ውስጥ ምን ለውጥ ያስከትላል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 7 ሚያዚያ 2026 የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ የባሕረ ሰላጤው አገራት ለረዥም ጊዜ የመረጋጋት እና የቅንጦት ስፍራዎች ተደርገው ነበር የሚታዩት። ሳዑዲ አረቢያ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ ኩዌት፣ ኳታር፣ ኦማን እና ባህሬን ባለሀብቶችን፣ ዋና ዋና ኮርፖሬሽኖችን እና ክህሎት ያላቸውን ሠራተኞችን በመሳብ ረገድ ወደር አልነበራቸውም። አውሮፕላን ማረፊያዎቻቸው ወደ ዓለም አቀፍ ማዕከላት፣ ከተሞቻቸው ደግሞ ወደ […]