የፋኖ መሪው ግድያ ሌላ መዘዝ አመጣ | እነእስክንድርን የረበሸው ምስጢራዊ መረጃ | ትግራይ በወታደራዊ ኃይል ልትያዝ ነው | Ethiopia
Andafta
ጀነራል ፃድቃን በ4ኪሎ ሹመት ተሰጣቸው? | ‹‹ባለስልጣን መግደሌን እቀጥላለሁ›› ፋኖ | ደብረጽዮን በሰራዊቱ ጉዳይ መከሩ | Ethiopia
Andafta
ለኦነግ መፍረስ ከተጠያቂዎቹ አንዱ ነኝ |Addis Maleda | Ethiopia | Addis Ababa
Addis Maleda – አዲስ ማለዳ
ከጌታቸው ወደ ፕ/ር ክንደያ፣ “ስርዓታዊ ለውጥ”፣ “እስኪጣራ አግደነዋል”
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
“በወንድም መገደል…የውሻ መስዋዕትነት!”፣ “መራሩ እውነት ይህ ነው!”
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Ethiopian Defense Force Claims Military Advance Over Rebels in Amhara, Oromia – Borkena 22:52
April 13, 2025 Ethiopian Defense Force’s claim came in response to rebels claim of victory Borkena Toronto – In its latest update, the Ethiopian Defense Force (EDF) announced significant military gains against what it referred to as “terrorist Shane” and “the extremist group” in a Sunday social media post. The term “Shane” denotes the Oromo Liberation […]
Ethiopia-Somalia tensions: Power dynamics and extra-regional actors in the Red Sea region – E-International Relations
Federico Donelli Download PDF Apr 13 2025 • AustralianCamera / Shutterstock Signed in 2024, the Ethiopia-Somaliland Memorandum of Understanding (MoU) has reshaped regional dynamics, potentially granting Ethiopia sea access via Berbera in exchange for Somaliland’s recognition. This move challenged Somalia’s territorial integrity and prompted Mogadishu to align itself with Egypt, Eritrea, and Djibouti against Ethiopia. While […]
አሜሪካ ታሪፍን ሙሉ በሙሉ እንድትሰርዝ ቻይና አስጠነቀቀች
ከ 3 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአገራት ላይ እየጣሉት ያለው ተጨማሪ ታሪፍ አገራትን እያነጋገረ ነው። ለፕሬዝዳንቱ የታሪፍ ጭማሪ አጸፋ ከሰጡት አገራት መካከል ቻይና አንዷ ነች። የቻይና ባለስልጣናት ሰሞኑን ዶናልድ ትራምፕ በአገራቸው ላይ የጣሉትን ተጨማሪ ታሪፍ ተከትሎ አሜሪካ ይህንን ውሳኔዋን ሙሉ በሙሉ እንድትሰርዝ አስጠንቅቀዋል። ዶናልድ ትራምፕ በአገራት ላይ ሊጥሉት ያቀዱትን ታሪፍ ለ90 ቀናት እንዲዘገይ […]
ዶናልድ ትራምፕ “በግሩም ጤንነት ላይ እንደሚገኙ” የዋይት ሐውስ ዶክተር አስታወቁ
ከ 4 ሰአት በፊት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ “በግሩም የአእምሮ እና የአካል ጤና” ላይ እንደሚገኙ የዋይት ሐውስ ዶክተር አስታወቁ። ትራምፕ በሁለተኛ የፕሬዝደንትነት ዘመናቸው የመጀመሪያውን የጤና ምርመራ ዋሺንግተን ዲሲ አካባቢ በሚገኝ ሆስፒታል ማድረጋቸው ተሰምቷል። ፕሬዝደንቱ ባለፈው ሐምሌ የምርጫ ቅስቀሳ እያደረጉ ሳለ በተደረገባቸው የግድያ ሙከራ ምክንያት “ቀኝ ጆሯቸው አካባቢ የጥይት ቁስል” እንዳለባቸው ተገልጿል። “ፕሬዝደንት ትራምፕ በግሩም […]
ከቁጥር ባሻገር፡ ነዋሪውን ከባድ ዋጋ እያስከፈለ ያለው የሁለት ዓመቱ የአማራ ክልል ግጭት
የጽሁፉ መረጃ ሁለት ዓመታትን ሊደፍን የተቃረበው የአማራ ክልል የትጥቅ ግጭት ባለፉት ሳምንታት መባባሱን ነዋሪዎች ይናገራሉ። የመንግሥት ኃይሎች እና የፋኖ ታጣቂዎች አንዳቸው በአንዳቸው ላይ ከባድ ጉዳት ማድረሳቸውንም እየገለጹ ነው። የአገሪቱ ሁለተኛ ትልቅ ክፍል የሆነው የአማራ ክልል ደም አፋሳሹን የትግራይ ጦርነትን የቋጨው ፊርማ ሳይደርቅ ያዝ ለቀቅ በሚል ግጭት እየታመሰ ይገኛል። ከሚያዚያ 2015 ዓ.ም. ጀምሮ የተቀሰቀሰው የአማራ ክልል […]
