‹‹እንዋጋ ካሉ ለመዋጋት ዝግጁ ነን›› | ሕውሓትን ቅርቃር ውስጥ የከተተው የጀነራሉ ተልዕ | ኮፕሪቶሪያ አበቃለት ወይስ ታደሰ? | Ethiopia
Andafta
አብይ ጀነራሉን ያስፈረሟቸው ሰነድ ጉድ አመጣ | ዘመነ እና ሕወሓት፤ እስክንድር እና ብልጽግና ሊጣመሩ? |የፋኖ መሪው ግድያ ፋኖን አመሰው | Ethiopia
Andafta
“ፋኖ በኤርትራ እና ሱዳን ድንበር ታጥቋል” | “ህወሓት እና ሻቢያ ጥምረት ጨርሰዋል” | “የጌታቸውን ቡድን ትግሉን ይቀጥላል” | Ethiopia
Andafta
የተደራጀ የሚዲያ፣ መረጃና ሳይበር ጦር፣ የፋኖዎች እርስ በርስ መጫረስ?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
አስፈሪው ጉዞ፡ ትግራይ እንደ ሱዳን
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
በእስራኤል የአየር ጥቃት የጋዛ ሆስፒታል መመታቱን የሃማስ ጤና ሚኒስቴር ገለፀ
ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት በጋዛ ከተማ የሚገኝ ሆስፒታል በከፊል መውደሙን የሃማስ ጤና ሚኒስትር ገለፀ። በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የተለቀቀው ተንቀሳቃሽ ምስል ባለ ሁለት ፎቁ ሆስፒታል በሚሳዔል ከተመታ በኋላ በእሳት ሲያያዝ ይታያል። በአካባቢው የነበሩ ሰዎች፣ በሆስፒታሉ ተኝተው እየታከሙ የነበሩ ሕሙማን ራሳቸውን ለማዳን ሲሸሹ ይታያል። የዓይን ምስክሮች በአየር ጥቃቱ በጋዛ ከተማ ትልቅ የሆነው የአል […]
በረሃብ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው የሱዳን ካምፖች ላይ በተነሰዘረ ጥቃት በርካታ ሰዎች ተገደሉ
ከ 1 ሰአት በፊት በሱዳን ምዕራብ ዳርፉር ክልል ካለፈው ሳምንት መገባደጃ ጀምሮ በተከታታይ በተሰነዘሩ ጥቃቶች ከ100 በላይ ንፁኃን ዜጎች ተገደሉ። ከሟቾቹ መካከል 20 ያህል የሚሆኑት ሕጻናት እና የሕክምና ባለሙያዎች መሆናቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታውቋል። ጥቃቱ በእርስ በርስ ጦርነት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው የተሰደዱ ሰዎችን በምታስተናግደው በኤል ፋሸር ከተማ እና በአቅራቢያው ባሉ ሁለት መጠለያ ካምፖች ላይ የተፈጸመ […]
ዶናልድ ትራምፕ ስማርትስልኮችን እና ኮምፒውተሮችን ከአዲሱ ታሪፍ ነጻ አደረጉ
ከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ስማርት ልኮችን፣ ኮምፒውተሮችን እና አንዳንድ የኤሌክትሮኒክስ መሳርያዎችን ቻይና ላይ ከተጣለው 125 በመቶ ታሪፍ ነጻ አደረጉ። የአሜሪካ ጉምሩክ እና የድንበር ጠባቂ በመግለጫው ላይ እንዳለው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ትራምፕ በአብዛኛዎቹ አገራት ላይ ከጣሉት የ10 በመቶ ታሪፍ እና በጣም ትልቅ ከሆነው ቻይና ላይ የተጣለው ታሪፍ ላይ አይካተቱም። ይህ ትራምፕ በቻይና […]
አሜሪካ እና ኢራን በመጀመሪያው ዙር የኒውክሌር ድርድር “ገንቢ ውይይት” ማካሄዳቸውን ገለፁ
ከ 5 ሰአት በፊት ኢራን እና አሜሪካ በቴህራን የኒውክሌር መርሃ ግብር ላይ በኦማን ያደረጉትን የመጀመሪያ ዙር ውይይት አጠናቀቁ። ውይይቱ እአአ ከ 2018 ወዲህ በሁለቱ አገራት መካከል የተደረገ ከፍተኛ ደረጃ ያለው ስብሰባ ነው ተብሎለታል። ሁለቱም አገራት ስብሰባው “ገንቢ” በማለት የገለፁት ሲሆን በሚቀጥለው ሳምንት ሁለተኛው ዙር ውይይት እንደሚካሄድ አረጋግጠዋል። ዩናይትድ ስቴትስ “የቀጥታ ውይይቱ” ከስምምነት ለመድረስ ቁልፍ ነው […]
የመረጃ ልውውጥን ለማቀላጠፍ የዳታ ማዕከላትን በምህዋር እና በጨረቃ ላይ የማስቀመጥ ዕቅድ
ከ 7 ሰአት በፊት ሃሳቡ ከሳይንስ ልብ ወለድ ፊልም ላይ የተቀዳ ይመስላል። ስቴፈን ኢሴሌ ግን አንድ ቀን ኩባንያው በጨረቃ ላይ የመረጃ ማዕከል እንደሚከፍት እርግጠኛ ነው። የሎኔስታር ዳታ ሆልዲንግስ ፕሬዝደንት “የመረጃ ማዕከሉን በህዋ ላይ በማስቀመጥ ተገዳዳሪ የሌለው ደኅንነት እየሰጠን እንደሆነ ነው የሚታየን” ብለዋል። ባለፈው ወር በፍሎሪዳ የሚገኘው ድርጅት ከአሜሪካው የጠፈር ምርምር ድርጅት፣ አቴና ሉናር ላንደር ጋር […]
