“ቆርጦ ሊዋጋ” ዐቢይና ትግራይ፣ የባህርዳሩ ፍንዳታና ባለስልጣናት፣ የሚኒስትሩ ስድብና ምላሹ፣ የብርሃኑ ነጋ ዉሳኔ ያስነሳው ተቃውሞ፣ ጄ/ል ታደሰ ፊርማ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Anchor Media 20ኛው ቀን ዘመቻ አንድነት – ምክክር ኮሚሽኑ የብልጽግና የፖለቲካ ደላላ
Anchor Media
Anchor Special News መፈንቅለ መንግስቱን ህጋዊ ያደረገ የስልጣን ርክክብ
Anchor Media
Anchor 20ኛው ቀን ዘመቻ አንድነት፥ አብይ አህመድ ፋኖ ላይ ለአዲስ ዙር ጥቃት እየተዘጋጀ ነው፥ የአቶ ጌታቸው ረዳ ስንብት፥ ኦብንና ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ
Anchor Media
‹‹ፋኖ እየጠነከረ መጥቷል..›› | የአማራው ጦርነት አስፈሪ ምዕራፍ | የፋኖ ሁለት የትግል አመታት ሲዳሰስ | Ethiopia
Andafta
የቃል ኪዳኑ ሰነድና የጄኔራሉ ሸክም፣ “እነ እስክንድር ነጋ ወጉኝ?”
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Ethiopia’s PM appoints new leader of Tigray administration
Appointment of former rebel commander seen as bid to quell fears of renewed war in northern region 08 April 2025 – 16:11 by Dawit Endeshaw Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed. Picture: REUTERS/STRINGER Addis Ababa — Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed on Tuesday appointed Tadesse Worede to lead the interim administration in the country’s northern Tigray region, […]
ጌታቸው ረዳ እና ህወሓት በጽኑ የተፈተኑበት ሁለት ዓመታት ፍጻሜ?
8 ሚያዚያ 2025, 06:50 EAT ከቀደምት የህወሓት ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ አመራሮች ጋር ለወራት ፍጥጫ ውስጥ የቆዩት አቶ ጌታቸው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንትነት ጊዜያቸው በድንገት አብቅቷል። ከሦስት ሳምንታት በፊት በሊቀመንበሩ ደብረ ፂዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን መቀለን ጨምሮ በተለያዩ የትግራይ ክፍሎች ውስጥ የሚገኙ የአስተዳደር ተቋማትን በኃይል ሲቆጣጠር ነበር አቶ ጌታቸው ወደ አዲስ አበባ ያቀኑት። አቶ […]
ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ
ከ 5 ሰአት በፊት ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ሆነው መሾማቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ይፋ እንዳደረጉት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የፕሬዝዳንትነት ሥልጣኑን ከአቶ ጌታቸው መረከባቸውን ተናግረዋል። “ዛሬ በይፋ እና በሰላማዊ መንገድ በአዲስ ባህል […]
ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ “ከሀገር ሉዐላዊነት ያፈነገጡ ግንኙነቶች እንዲቆሙ የማድረግ” ኃላፊነት ተጣለባቸው
ከ 4 ሰአት በፊት አዲሱ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ “ከሕገ መንግሥቱን” እና “ከሀገር ሉዐላዊነት”፤ “ያፈነገጡ ግንኙነቶች እና እንቅስቃሴዎች እንዲቆሙ የማድረግ” ኃላፊነትን የሚጥልባቸው የቃል ኪዳን ሰነድ ላይ መፈረማቸው ተገለጸ። የቃል ኪዳን ሰነዱ፤ የቀድሞ ታጣቂዎች “ትጥቅ መፍታት” እና “መልሶ መቋቋም” ተግባር “በአፋጣኝ እንዲጠናቀቅ የማድረግ” ኃላፊነትንም ለጊዜያዊ አስተዳደሩ ይሰጣል። ዛሬ ማክሰኞ መጋቢት 30/2017 ዓ.ም. […]
