የምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ውብሸት አየለን ጨምሮ ሦስት የቦርዱ አባላት በአዲስ ሊተኩ ነው

ከ 8 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ውብሸት አየለን ጨምሮ የሥራ ዘመናቸው ሊጠናቀቅ የተቃረቡ ሦስት የቦርዱ አባላት በአዲስ ሊተኩ ነው። የሦስቱን አዲስ የምርጫ ቦርድ አመራር ዕጩ ለመመልመል የተዋቀረው ኮሚቴ፤ ከነገ ረቡዕ ሚያዝያ 1/2017 ዓ.ም. ጀምሮ ጥቆማ መቀበል እንደሚጀምር አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስምንት አባላትን የያዘ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ዕጩ […]

ደቡብ ሱዳን በሌላ የአፍሪካ አገር ዜጋ ምክንያት ዜጎቿ የአሜሪካ ቪዛ መከልከላቸውን ነቀፈች

ከ 5 ሰአት በፊት አሜሪካ የደቡብ ሱዳናውያንን ቪዛ መንጠቋን ተከትሎ ደቡብ ሱዳን ቅሬታዋን ገለጸች። የሌላ የአፍሪካ አገር ዜጋን በተመለከተ ክስተት ምክንያት የደቡብ ሱዳናውያን ቪዛ በአጠቃላይ መነጠቁን ደቡብ ሱዳን ነቅፋለች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላዲ ማርኮ ሩቢዮ ደቡብ ሱዳናውያን ቪዛ እንደሚከለከሉ አስታውቀዋል። ውሳኔውን ያሳለፉት ደቡብ ሱዳን ከአሜሪካ የተባረሩ ዜጎቿን አልቀበልም ብላለች በሚል ነው። ወደ ደቡብ ሱዳን ከአሜሪካ […]

ትራምፕ ስደተኞችን ከአገር ለማስወጣት በጦርነት ጊዜ የሚተገበረውን ሕግ እንዲጠቀሙ ፍርድ ቤት ፈቀደ

8 ሚያዚያ 2025, 08:16 EAT የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የወንበዴ ቡድን አባላት ናቸው ያሏቸውን ስደተኞች በፍጥነት ከአገር ለማባረር፣ እምብዛም ጥቅም ላይ የማይውለውን የጦርነት ጊዜ ሕግ እንዲጠቀሙ ፈቀደ። ከዚህ በፊት የስር ፍርድ ቤት የቬንዙዌላውያን ወንበዴ ቡድን አባላት ወደ ኤል ሳልቫዶር እንዳይባረሩ በ1798 የወጣው የውጪ ጠላቶች ሕግ ተጨማሪ ምርመራ ያስፈልገዋል በማለት ለጊዜው አግዶት ነበር። […]

አሜሪካ ከኢራን ጋር በቀጥታ የኒውክሌር ድርድር እያደረገች መሆኑን ትራምፕ ተናገሩ

8 ሚያዚያ 2025, 07:38 EAT አሜሪካ እና ኢራን በኒውክሌር ስምምነት ላይ “ቀጥታ ውይይት” ቅዳሜ ዕለት እንደሚጀምሩ ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ። የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ውይይቱ እንደሚካሄድ አረጋግጠው፣ ውይይቱ የሚካሄደው “በተዘዋዋሪ ሊሆን ይችላል” ካሉ በኋላ “እድል የመሆኑን ያህል፣ ምን እንዳለ ለመቃኘት ይረዳል” ብለዋል። የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ሰኞ ዕለት በዋሽንግተን እና ቴህራን መካከል የሚደረገው ውይይት “በከፍተኛ ባለስልጣናት ደረጃ […]

ትራምፕ ተጨማሪ 50 በመቶ ታሪፍ ቻይና ላይ ለመጣል ዛቱ

8 ሚያዚያ 2025, 07:35 EAT ዶናልድ ትራምፕ ተጨማሪ 50 በመቶ ታሪፍ ቻይና ላይ ለመጣል ዝተዋል። ቻይና ወደ አሜሪካ የምትልካቸው ሸቀጦች ላይ ቻይና የጣለችው 34 በመቶ ታሪፍ የማይነሳ ከሆነ ተጨማሪ 50 በመቶ ታሪፍ ቻይና ላይ እንደሚጥሉ አስታውቀዋል። ባለፈው ሳምንት ቻይና ላይ ለጣሉት ታሪፍ በምላሹ ቻይና 34 በመቶ ታሪፍ እንደምትጥል አስታውቃለች። ትራምፕም ቻይና የጣለችውን የአጸፋ ታሪፍ እስከ […]

በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር የአፍሪካ ኅብረት የሩዋንዳ ጭፍጨፋን ለማሰብ ካዘጋጀው ስብሰባ እንዲወጡ ተደረጉ

ከ 7 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር የሆኑት አቭራም ንጉሤ ሰኞ ዕለት በአፍሪካ ኅብረት የሩዋንዳውን የዘር ጭፍጨፋ ለማሰብ ከተዘጋጀ ስብሰባ ላይ ተገድደው እንዲወጡ ተደረጉ። የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ አምባሳደር አቭራም ንጉሤ አባል አገራት በስብሰባው ላይ አብረዋቸው ለመሳተፍ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው እንዲወጡ መደረጋቸውን ጠቅሷል። ሚኒስቴሩ በመግለጫው አምባሳደሩ ከስብሰባው ተገድደው መውጣታቸውን ተከትሎ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ […]

“እህቴ ማሕጸኗን ሰጥታኝ ‘ተዓምረኛ’ ልጅ ወለድኩ”

ከ 8 ሰአት በፊት በዩናይትድ ኪንግደም ለመጀመሪያ ጊዜ ከሌላ ሴት በተለገሰ ማሕጸን ልጅ ተወልዳለች። ‘ተዓምረኛ’ የተባለችው ልጅ የተወለደችው ግሬስ ዴቪድሰን የተባለችው የ36 ዓመት እናት ከእህቷ በተሰጣት ማሕጸን አማካይነት ነው። ግሬስ ማሕጸኗ ጽንስ መሸከም ስለማይችል ከእህቷ በ2023 ማሕጸን ተለግሷታል። ግሬስና ባለቤቷ አንገስ ‘ተዓምረኛዋን’ ጨቅላ ኤሚ ብለው ሰይመዋታል። ለግሬስ ማሕጸኑን የለገሰቻት እህቷ ስሟ ኤሚ ስለሆነ ነው ለልጅቷም […]

ቤቶቻቸውን ሲያጸዱ በማህበራዊ ሚዲያዎች በማሳየት ገንዘብ ማፍራት የቻሉት ግለሰቦች

8 ሚያዚያ 2025, 06:48 EAT እንደ በርካታ ወላጆች የዩናይትድ ኪንግደም ነዋሪዋ ካሪስ ሃርዲንግ ረጅም ጊዜዋን የምታሳልፈው ልጆቿን በመንከባከብ ነው። ነገር ግን የ27 ዓመቷ የሶስት ልጆች እናት ከሌሎች ለየት የሚያደርጋት ቤቷን ስታጸዳ፣ ስትወለውል፣ ስትጠርግ፣ አንዱን ስታነሳ ስትጥል፣ ስታዘጋጅ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በማህበራዊ ሚዲያ ይመለከቷታል። እነዚህ የቤት ውስጥ ጽዳቶች ‘ሪሴት’ (እንደገና መጀመር) በሚል ሃሽ ታግ ታዋቂ ሆኗል። […]

Boeing reaching settlement with families of Ethiopian crash victims  – The Seattle Times 

Boeing reaches settlement with families of 2 Ethiopian Airlines crash victims April 7, 2025 at 9:03 am Updated April 7, 2025 at 12:19 pm By  Paige Cornwell  and  Lauren Rosenblatt Boeing reached a last-minute settlement with families of two people killed in the 2019 Ethiopian Airlines crash, marking another series of cases that concluded before heading […]

Israeli ambassador to Ethiopia expelled from Rwanda genocide conference  – Anadolu Agency 

Avraham Neguise thrown out after member states refused to participate alongside him in conference Rania R.a. Abushamala   Update : 07.04.2025     JERUSALEM / ISTANBUL  Israel’s ambassador to Ethiopia Avraham Neguise was expelled on Monday from a conference on the Rwandan genocide organized by the African Union in the Ethiopian capital, Addis Ababa. A Foreign […]