ኤርትራ ከ19 ዓመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ድልድል አለፈች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ ኤርትራ ከ19 ዓመታት ጥበቃ በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ድልድል መካተቷን አረጋገጠች። በአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ፤ የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን ኢስዋቲኒን 4 ለ 1 በሆነ ድምር ውጤት ማሸነፍ ችሏል። በደርሶ መልስ ጨዋታው ለግብጹ ካራባ ኢስላሚያ የሚጫወተው የቀድሞው የሐዋሳ ከነማ አጥቂ አሊ ሱሌማን […]

ቀጥታ,ትራምፕ ከኢራን ጋር ስምምነት ባይደረስም ጦርነቱ በሁለት ወይም በሦስት ሳምንት ውስጥ እንደሚያበቃ ተናገሩ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ በኢራን ላይ የከፈተችው ጦርነት ከሁለት እስከ ሦስት ሳምንት በሚሆን ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል አሉ። ኢራን ስምምነት ላይ መድረሷ ጦርነቱን ለማቆም ቅድመ ሁኔታ አለመሆኑንም ገልጸዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ መኪኖች ላይ የታየው ‘የተጋነነ’ የዋጋ መናር ከኢራን ጦርነት ጋር ይገናኛል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ አሜሪካ እና እስራኤል በጥምረት ኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት በዋነኛነት ዓለም አቀፍ የነዳጅ እና የማዳበሪያ አቅርቦትን አስተጓጉሏል። ኢራን የዓለም ዋነኛ የነዳጅ እና ጋዝ መተላለፊያ የሆነውን የሆርሙዝ ወሽመጥ መዝጋቷን ተከትሎ የተለያዩ ሸቀጦች አቅርቦት መቀነስ እንዲሁም የዋጋ ንረት ተከስቷል። በኢትዮጵያ የተፈጠረውን የነዳጅ እጥረት ተከትሎም የአንዳንድ […]

ኢራን ልታዘጋው ትችላለች ተብሎ የተሰጋው ለኢትዮጵያ ቅርብ የሆነው ወሳኙ መተላለፊያ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ኢራን ወሳኙን የቀይ ባሕር የመርከብ መስመር እንደምትዘጋ መዛቷን ተከትሎ በዓለም አቀፍ ንግድ ላይ ተጨማሪ መስተጓጎል ሊያስከትል ይችላል የሚል ስጋት ተፈጥሯል። ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን ዘግታለች። ይህም ነዳጅ ከፋርስ ባሕረ ሰላጤ እንዳይወጣ አድርጓል። አሁን ደግሞ ዐይኗን በኤደን ባሕረ ሰላጤ እና በቀይ ባሕር መካከል በሚገኘው […]

ትራምፕ በዋይት ሃውስ የጀመሩት አዲስ ግንባታ ለጊዜው እንዲቋረጥ ፍርድ ቤት ወሰነ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን በዋይት ሃውስ የጀመሩት የአዳራሽ ግንባታ ፕሮጀክት ተገቢ ሂደቶችን ተከትሎ ባለመጀመሩ ለጊዜው እንዲቋረጥ አንድ አገሪቱ ፍርድ ቤት ዳኛ ወሰኑ። ውሳኔው የተላለፈው ‘ናሽናል ትረስት ፎር ሂስቶሪክ ፕሬዘርቬሽን’ በተባለ የቅርስ ጠባቂ ተቋም ዋይት ሃውስ ላይ ክስ በመመስረቱ ነው። ዳኛው ሪቻርድ ሊዮን፤ “ኮንግረሱ […]

“Where Is the Fuel, Abiy?” – The Hormuz Trap, Prosperity Party’s Broken Promises, and the Fury of a Nation Paralyzed – Brkena

March 31, 2026 Analysis: How Geopolitics Exposed Years of Mismanagement, Corruption, and Public Betrayal Surafel Getahun  Introduction: A Crisis Manufactured by Nature and Negligence For the past month, Ethiopia—a nation of over 130 million people—has been brought to its knees. Not by war, not by drought, but by a bottleneck 2,000 kilometers away. The closure […]

Invisible Hands: The Art of Saving Banks With & Without a Drama – Borkena

March 31, 2026 By: Cherenet Daba “Capitalism is the extraordinary belief that the nastiest of men, for the nastiest of motives, will somehow work for the benefit of all.” – John Maynard Keynes When a towering building begins to creak, engineers do not wait for it to collapse. They brace the walls, tighten the bolts, and redistribute […]