Armed men abduct dozens from a bus in Ethiopia  BBC 05:27 

Kalkidan Yibeltal BBC News, Addis Ababa Dozens of bus passengers in Ethiopia have been abducted by armed men in the country’s largest region, Oromia, as they were were travelling from the capital, Addis Ababa. Details are only just emerging of the kidnappings which took place earlier this week. The incident happened in Ali Doro, which […]

Ethiopia : Over 50 passengers kidnapped in Oromia region  – Borkena 

March 19, 2025 Borkena  Toronto – Gunmen operating in the Oromia region of Ethiopia reportedly kidnapped over 50 passengers in  North Shoa zone Worejarso district.  According to Ethiopian Reporter, local media, cited sources from the region to report that the incident occurred on Monday morning.  Residents who spoke on condition of anonymity gunmen opened fire near […]

እስራኤል በጋዛ በርካታ ሰዎችን ከገደለው የአየር ጥቃት በኋላ የምድር ላይ ዘመቻዎችን ቀጠለች

ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤል፤ በሀማስ በሚመራው የጤና ሚኒስቴር መረጃ መሰረት በሁለት ቀናት ውስጥ ከ430 በላይ ሰዎችን ከገደሉት ተከታታይ የአየር ጥቃቶች በኋላ፤ ሠራዊቷ በጋዛ የምድር ላይ ዘመቻ መጀመሩን አስታወቀች። የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት፤ የጋዛ ሰርጥ ሰሜናዊ እና ደቡባዊ ክፍል በሚከፍለው የኔትዛሪም ኮሪደር ወታደሮቹ መሰማራታቸውን ገልጿል። በጋዛ ላይ እንደአዲስ መፈጸም የመጀመረው ጥቃት፤ ከጥር ወር ጀምሮ ሲተገበር የነበረው […]

ዜሌንስኪ ከትራምፕ ጋር ካደረጉት የስልክ ልውውጥ በኋላ ሰላም እንደሚመጣ ተስፋ እንዳላቸው ተናገሩ

ከ 4 ሰአት በፊት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከዩክሬኑ አቻቸው ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ጋር ለአንድ ሰዓት የዘለቀ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን አስታወቁ። ትራምፕ የሁለቱ መሪዎች ንግግር “በጣም መልካም” እንደነበር ተናግረዋል። ዜሌንስኪ በበኩላቸው በትራምፕ አስተዳደር “በያዝነው ዓመት ዘላቂ ሰላም ሊመጣ እንደሚችል” ገልፀዋል። አክለው በሩሲያ ቁጥጥር ሥር ያለውን ዛፖሪዠዥያ የኃይል ማመንጫ በአሜሪካ እጅ እንዲገባ ስለማድረግ መወያየታቸውን ጠቅሰዋል። ዜሌንስኪ […]

70 ሺህ የሚሆኑ ነጭ ደቡብ አፍሪካዊያን አሜሪካ ሄደው ጥገኝነት ለመጠየቅ ፍላጎት አላቸው

ከ 3 ሰአት በፊት 70 ሺህ ገደማ የሚሆኑ ደቡብ አፍሪካዊያን ከዋሺንግተን በቀረበላቸው ጥያቄ መሠረት ወደ አሜሪካ ማቅናት ይፈልጋሉ ሲል አንድ የቢዝነስ ቡድን አስታወቀ። በአሜሪካ የደቡብ አፍሪካ ቻምበር ኦፍ ኮሜርስ (ሳኩሳ) የተባለው ድርጅት በድረ-ገፁ አማካኝነት በአስር ሺህ የሚቆጠሩ አፍሪካነር የሚባሉ ነጭ ደቡብ አፍሪካዊያን ምዝገባ እያደረጉ እንደሆነ ገልጿል። ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው የካቲት ባወጡት መመሪያ አፍሪካነር የሚባሉት ነጭ […]

አሜሪካ በቅርቡ ያባረረቻቸው የደቡብ አፍሪካው አምባሳደር ማን ናቸው?

ከ 5 ሰአት በፊት አምባሳደር ኢብራሂም ራሱል የሰውን ልጅ ከሰብዓዊነት ማማ ያወረደውን ጨቋኙን የደቡብ አፍሪካን አፓርታይድን ስርዓት የታገሉ ናቸው። የአናሳ ነጮች አገዛዝ የሆነው ስርዓትንም መታገል ብቻ ሳይሆን እሳቸውም ተጠቂ ናቸው። የፖለቲካ ህይወታቸው የአፓርታይድን ስርዓት በመታገል የሚቀዳው አምባሳደሩ የትራምፕን አስተዳደር ከመተቸት ወደ ኋላ አላሉም። አስተዳደሩን በሰላ በመተቻተው “ጸረ አሜሪካ” በሚል ተፈርጀው ከአገር ቢባረሩም ዲፕሎማቱ በተረጋጋ መልኩ […]

የቱርኩ ፕሬዝዳንት ዋነኛ ተቀናቃኝ ፕሬዚደንታዊ እጩ ከመሆናቸው ከቀናት በፊት ታሰሩ

19 መጋቢት 2025 የኢስታንቡሉን ከንቲባ ለፕሬዚደንትነት እጩነት ሊመረጡ ጥቂት ቀናት ሲቀራቸው፣ በሙስና እና የሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ። የሪፐብሊካን ፒፕልስ ፓርቲ (CHP) አባል የሆኑት ኤክሬም ኢማሞግሉ ከቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶዋን ጠንካራ የፖለቲካ ተቀናቃኞች መካከል አንዱ ተደርገው ይቆጠራሉ። አቃቤ ሕግ በሙስና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት የከሰሳቸው ሲሆን “ወንጀለኛ ድርጅትን በመምራት ተጠርጣሪ” ሲል ወንጅሏቸዋል። ፖሊስ […]